💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 025 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 112 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 446 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 025 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -113، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.88%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 492 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ያልሆነልንን እና ያልተሳካልንን ነገር ሁሉ በሰላም እንሰናበታለን፤ አላህ ለእኛ የመረጠውንና የወሰነልንን አዲስ ነገር በደስታ እንቀበላለን።”
الحمدلله🙌🏾
=• የብስለት የአስተዋይነት መለኪያዉ
የዱኒያን ጠፊነት ማወቅ ነዉ ! የሰዉ ልጅ ምንም ያክል አዋቂ ቢሆን የዱኒያን ጠፊነት ካላወቀ እያንዳንዱ ቀን ለአኼራዉ የሚሆን መልካም ስራ ካልያዘ እዉቀት ጎድሎታል አስተዋይነት ጎድሎታል።
=
t.me/https_Asselefya1ስለ ሰዎች ግላዊ ጉዳይ ጥያቄዎችን ለማብዛት አትሞክሪ። እነዚህ መሰል ተራ ነገሮች ለጭንቀት፣ ለስነ-ልቦና መታወክ፣ ለቅናት፣ ለምቀኝነትና ባለሽ ነገር እንዳትረኪ ከማድረግ ውጭ ምንም አይፈይዱሽም። እውነተኛዋ ሙስሊም ሴት ትርጉም በሌላቸውና በማይጠቅሙ ጥያቄዎች ውስጥ ራሷን ከማድከም የላቀችና የረቀቀች ናት።
ራስሽን ከፍ አድርጊ! "እገሊት ስለ እኔ እንዲህ አለች"፣ "በሌለኝ ነገር ከሰሰችኝ"፣ "እገሊት መልእክቴን (Message) አይታ ዝም አለችኝ"፣ "እገሊት ተጓዘች ግን አልነገረችኝም"፣ "እገሊት ይሄን ገዛች"፣ "እገሊት አረገዘች ግን አልሰማሁም"፣ "እገሊት ተፋታች... ለምን ይሆን?" የሚሉ መሰል ወሬዎች ውስጥ አትግቢ።
ትኩረትሽ ራስሽን ወደ ተሻለ ደረጃ ማሳደግ፣ ለዲንሽ የሚጠቅምሽን ነገር መማርና ለሌሎችም መልካም መምከር ብቻ ይሁን። አላህ ያፈሰሰልሽ ጸጋዎች እኮ ተቆጥረው አያልቁም፤ ስለዚህ የሌለሽን ነገር ብቻ በማየት ራስሽን አታሳዝኚ። ሕይወትሽን ከማንም ጋር አታወዳድሪ፤ ዲናችን ከዚህ ሁሉ የላቀና ሰፊ ነው።
ነርቭሽንና አእምሮሽን በሚያደክሙ፣ ጉልበትሽን በሚያባክኑና ስነ-ልቦናሽን በሚያሻክሩ ነገሮች ውስጥ ራስሽን አትዘፍቂ። ይልቁንም አላህን በመታዘዝ ተጠመጂ፤ ትልቁ ጭንቀትሽና ስራሽ ለአኺራ የሚሆን ስንቅ ማዘጋጀት ይሁን።
منقول