uk
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 292 підписників, посідаючи 6 167 місце в категорії Релігія і духовність та 2 369 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 292 підписників.

За останніми даними від 21 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -52, а за останні 24 години на 1, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 16.86%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 8.12% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 2 410 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 160 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 22 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

14 292
Підписники
+124 години
+87 днів
-5230 день
Архів дописів
«በረመዷን ወር ዋና ዋና ከሚባሉ መልካም ስራዎች ውስጥ፦ •ፆም (ዋናውና ትልቁ ነው) •ሰላት (ፈርዱም ሱናውም) •ቁርኣን •ዱዓ •ሰደቃ (ፆመኛን ማስፈጠርም ጭምር) እነዚህንና ሌሎችንም አላህ የሚወዳቸው ስራዎችን እናብዛ ! 🔖 ዋናው ነገር ረመዷንን ማግኘቱ ሳይሆን በርሱ መጠቀሙ ነው።

ረመዷን ትልቅ እድል ነዉ! እድሉም አይዘወትርም ! ረመዷን ምን አልባችም ድጋሜ ላታገኘዉ ትችላለህ ! ይህ ወር የመጨረሻህ ሊሆን ይችላል ! ያማረ አጨራረስን ልትጨርስ ይገባሀል! -يا بغَي الخير أقبل ! ኸይር ፈላጊ ሆይ! የኸይር ወር መቷልና ወደ ኸይር ዙር! =

አንዳንድ ሰዎች አሉ ! ከፆማቸዉ ረሀብ እንጅ ምንም የሌላቸዉ። ከቂያምም ማምሸት(ድካም ብቻ እንጅ ምንም የሌላቸዉ። አላህ ሊፈሩ ይገባቸል። ፆማቸዉን ሊጠብቁ !በቂያም ላይም ሊያሳምሩ ይገባቸዋል። ከላይ የአላህ መልእክተኛ የተጠቀሷቸዉ ሰዎች አይነት እንዳይሆኑ!

+5
ሙስሊም ሲሰግድ ሁሉንም ጭንቀት ይተዋል። አላህ ሀሳብ ጭንቀቱንም ይገላግለዋል። ለዚህም የአላህ መልእክተኛ ﷺ የሆነ ጉዳይ ሲያሳስባቸዉ ሲያስጨንቃቸዉ ወደ ሶላት ይሄዱ ነበር። ቢላልን ተጣርተዉ ቢላል ወይ በሶላት አሳርፈን ይሉ ነበር። =

ሙስሊም ሲሰግድ ሁሉንም ጭንቀት ይተዋል። አላህ ሀሳብ ጭንቀቱንም ይገላግለዋል። ለዚህም የአላህ መልእክተኛ ﷺ የሆነ ጉዳይ ሲያሳስባቸዉ ሲያስጨንቃቸዉ ወደ ሶላት ይሄዱ ነበር። ቢላልን ተጣርተዉ ቢላል ወይ በሶላት አሳርፈን ይሉ ነበር። =

الجزء_الخامس_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp314.24 MB

አንዳንድ ሰው በረመዷን መስጂዶች በሰጋጆች ተሞልተውና በመልካም ማዐዛቸው ታጥነው ሲመለከት በማበረታታት ፋንታ ራሱን ዳኛ አድርጎ ይስልና  “የት ነበሩ? እስካሁን አመቱን ሙሉ ሳናያቸው!”  ይላል።  ገነትና ሲኦልን በስልጣኑ ስር ያደረገ ይመስለዋል። እነርሱ ያንተ ሳይሆን የአላህ እንግዳ ናቸው። ባንተ ቤት ሳይሆን በአላህ ቤት ውስጥ ናቸው።  የጌታቸውን እዝነትና ማሀርታ ከጅለው እንጂ አንተን ከጅለው አልመጡም።   ኩን ዳዒየን ወላ ተኩን ቃዲየን!   (ተጣሪ እንጂ ዳኛ አትሁን!) t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

የተራዊሕ ሶላት ከመስጂድ ጃሚዕ (አል ኹለፋኡ አር ራሺዱን) ‼️ ከሚሴ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

ለገንዘቧ ብሎ ማግባት ሴትን ልጅ ለገንዘቧ ብሎ የሚያገባ ወንድ ድብቅ ሌባ ነው። ምክንያቱም ገንዘቧን የሚጠቀመው በፍቅር ስም ስለሆነ። ሰነፍ ደካማ ነው። ምክንያቱም መስራት ሲያቅተው እራሱን ለደካማ ሴት እንድትጦረው አሳልፎ ስለሰጠ። አኽላቁ የዘቀጠ ነው። ምክንያቱም በአካሏ እንደምትነግድ ሴት እሱም አካሉን ለሴት ልጅ አከራይቷልና። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

የፆመኛን አጅር የሚቀንሱ መጥፎ ተግባሮች፦ •ሙዚቃ መስማት •ተገላልጦ መዉጣት •ሶላትን ከወቅቱ ማዘግየት •ፊልም መመልከት •ሀሜት •ሀራም የሆኑ ግንኙነቶት •ነገር ማዋሰድ
የፆመኛን አጅር የሚቀንሱ መጥፎ ተግባሮች፦ •ሙዚቃ መስማት •ተገላልጦ መዉጣት •ሶላትን ከወቅቱ ማዘግየት •ፊልም መመልከት •ሀሜት •ሀራም የሆኑ ግንኙነቶት •ነገር ማዋሰድ

የቁርኣን ሐለቃ ፕሮግራማችን እንደተጠበቀ ነው = ከቢላል መርከዝ ተማሪወች ጋር ከሚሴ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=0ae1c1cc2edf665088

« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም! « الليلة  ➃ رمضان ١٤٤٧ » ጁዝ  ➃ 🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر  𝐓𝐞 »

ኑ እቃችሁ እያለቀለቃችሁ ተከታተሉ🖐 አንችስ እንዳትሉ እኔ እቃ ጨርሻለሁ ህእ

🔖ቀጥታ ስርጭት ሙሓደራ      ➠➠➠➠➠➠➠➠➠ •ርእስ፦  እኛ እና ረመዷን...! 🎙 ሙሀመድ ሲራጅ አልኸሚሴ ጀ       መ                ረ t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

የሙሓደራ ቀጠሮ ስኣታችን ደረሰ ገባ ገባ በሉ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ¶ በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን.....! ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል 👇👇👇👇👇 t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie t.me/Ibnu
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ¶ በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን.....! ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል 👇👇👇👇👇 t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ ~ ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ። ~ ይህ ዱአ የሚደረገዉ ምግቡ ከተመገበ ወሀ ከጠጣ በኋላ ነዉ እንጅ። ምግብ ሳይበላ አዛን ሲል ዱአ የሚል እንዴት ነዉ? ዉሀ ጥሙ ሳይወገድ የደም ስሮችም ሳይረጥቡ !

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - Статистика та аналітика Telegram каналу @https_asselefya1