cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

نشر السنه بفهم سلف الأمة

مشاركات الإعلانات
300
المشتركون
+124 ساعات
-47 أيام
+1230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

‏عَنْ أَنَسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( اللَّهُمَّ أَحْيِنِي مِسْكِينًا ، وَأَمِتْنِي مِسْكِينًا، وَاحْشُرْنِي فِي زُمْرَةِ الْمَسَاكِينِ يَوْمَ الْقِيَامَةِ )) 👈🏽 صححه الألباني في 📚 صحيح الترمذي - رقم : (2352)
إظهار الكل...
تـفــسيــر الــقــرآن الكـــريــــم #سورة_فاطر ٣٣ - ٣٩ 🎙 للشيخ أبي عمار أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله» https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/846
إظهار الكل...
👉ባልሽ  ግማሽ  አካልሽ  ነው ኡኽቲ  ታውቂለሽ  አባትሽ፣  ወድምሽ  ሊወዱሽ  ሊሳሱልሽ  ይችላሉ  ግን  ባልሽ ከነሱ  የበለጠ  ብዙ  ነገር  ያደርግልሻል። 🥀 የልጅሽ  አባት 🥀የአንችነትሽ  መኩሪያሽ 🥀ግማሽ  አካልሽ 🥀የገመናሽ  ሸፋኝ 🥀ይህ  ባልሽ  ነውና  ሃቁን ጠብቂለት ምቾት  እንጅ  ውጋት አትሁኝበት 👇👇     ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/tdarna_islam
إظهار الكل...
كان ﷺ أجودَ الناسِ كفًّا، وأوسعَهم صدرًا، وأوْفَاهُمْ ذِمَّة، وأكرمَهُمْ عِشْرَة، وأصدقهم حديثًا.
صَلُّوا عليهِ وسَلِّمُوا تسليما.
إظهار الكل...
هل قراءة سورة الكهف يوم الجمعة بدعة؟ @FTAWA_33
إظهار الكل...
~ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ… • የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣ • በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ፣ •  በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ፣ • በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ፣ • በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ፣ • በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ፣ https://t.me/qdemiy_letwuhide
إظهار الكل...
በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ ቢረዝምም አንድ ቀን ያሰብሺዉ ይሳካል ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት  መልካም ነገሮች ለምን ዘገዩ በሚል ሀሳብ ተስፋ አትቁረጭ! ምን ጊዜም ከሶብር በኋላ ጥሩና መልካም ነገሮች እንዳሉ ዉስጥሺን አሳምኚዉ። = http://t.me/https_Asselefya1
إظهار الكل...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ

« النساء السلفية اغلى من الذهب الأحمر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ❝የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው።❞ ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን ተያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች!! አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓ @Ass_selefyaa_bot