ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 035 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 109 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 448 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 035 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -110، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -9، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.37‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 422 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 035
المشتركون
-924 ساعات
-417 أيام
-11030 أيام
أرشيف المشاركات
እንኳን ከዓመታት በፊት ቀርቶ፣ ትናንት የምታውቁን እንኳን አይደለንም። ሰዎች በዓመት ውስጥ ብዙ ነገራትን ያሳልፋሉ፤ ያኔ እንደምታውቋቸው አይደሉም። ትናንት በምታውቁት ማንነት ላይ አይደለንም፤ ትናንት አልፏል፣ ዛሬ አዲስ ቀን ነው። ነገ ደግሞ ምን ዓይነት ማንነት እንላበስ እንደሆነ እኛ ራሳችን እርግጠኞች አይደለንም። ​በብዙ ፈተናዎች፣ በመልካምና መጥፎ አጋጣሚዎች እንዲሁም በክፉና በደግ ሰዎች ነው ስሪታችን። እየተማርን፣ እየተሻሻልንና እየተቀየርን እንጓዛለን፤ አልያም ወድቀን እንቀራለን። “አናውቃቸውም እንዴ?” አትበሉ፤ አታውቋቸውም፣ አታውቁንም፣ አናውቃችሁም!። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

ጥቆማ! ~ የኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ የግል አካውንት ቢሰረዝም፣ የእውቀት ምንጩ አልደረቀም!-አልሐምዱ ሊላህ- የኡስታዝን ጠቃሚ የደርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራሞች ለመከታተል ብቸኛውና ይፋዊው የቴሌግራም ቻ
ጥቆማ! ~ የኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ የግል አካውንት ቢሰረዝም፣ የእውቀት ምንጩ አልደረቀም!-አልሐምዱ ሊላህ- የኡስታዝን ጠቃሚ የደርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራሞች ለመከታተል ብቸኛውና ይፋዊው የቴሌግራም ቻናል መርከዝ ኢማሙ አህመድ ነው። ➥ ወቅታዊ የሆኑ ዳዕዋዎች ➥​ ተከታታይ ደርሶች ​➥ ኢማንን የሚያድሱ ምክሮች አሁኑኑ ተቀላቀሉ፤ ለሌሎችም አጋሩ! t.me/MerkezulimamiAhmed t.me/MerkezulimamiAhmed

በፎቶ ጉዳይ ኡስታዝ ነው፣ ዳዒ ነው!፣ ሐፊዝ ነው! የመስጂድ ምሶሶ ነው፣ ቀብር ቆፋሪ ነው፣  ጀናዛ አጣቢ ነው! ለዲኑ ሟች ነው! "እሱ እንዲህ አይደለም! እሷ እንዲህ አይደለችም" ገለመሌ  እያላቹህ ክብራቹን አታርክሱ! በሰውዬው ስብዕና ላይ የተቸነከረ የተለየ ብይን አይኖረውም። منقول

" አንዳንድ ሁኔታዎች የሚያደምጡ ጆሮዎች ሳይሆን የሚያቅፎ እጆች ያስፈልጉናል! =

" 👈 موعظة بليغة لإيقاظ القلوب، ". 🎙 لفضيلة الشيخ : د. #صالح_بن_فوزان_الفوزان • حفظه اللّٰه • #شارك_وانفع_غيرك ✅

نشر العلم وأنت جالس في بيتك

«التكاسل عن الصلاة صفة المنافقين !! «ሶላትን ችላ ማለት የሙናፊቆች መገለጫ ነዉ።» =

• ለአንች የተፃፈልሽ ነገር የአንች ከመሆን ቅሮት የለዉም። «የአንጋጠጠ ቢያንጋጥጥ ያፈጠጠ ቢያፈጥ የተፃፈ ለአንች ስለሆነ ጊዜዉ ጠብቆ ወደ አንች ይመጣል። ስለዚህ ልብሽ ይረጋጋ! በሶብር ፀኚ! እንዳትሸነፊ! = t.me/https_Asselefya1

تلاوة خاشعة من سورة يونس القارئ: #عبدالله_الموسى =

በባሌ እና በኔ መካከል አለመግባባት ተከሰተና ችግሩ ከኔ ስለነበር ይቅርታ ጠየቅኩት። ይቅርታ አደረገልኝ። ይህ በቂ ነወይ? አዎ በቂ ነው። ይህ ጥሩ ሚስት መሆኗን ያመላክታል። ካጠፋች ይቅርታ ትጠይቀዋለች። ይቅርታ ካደረገላት በቂ ነው። ይህ የሚስት ጥሩ ስነ ምግባር ነው። አንዳንድ ሴቶች - አላህ ይምራቸውና - ስተት ይሰሩና ይቅርታ ከመጠየቅ ይኮራሉ። ድርቅና አለባቸው። ዝቅ ማለትና ስህተትን ማስተካከል አይፈልጉም። ነገሩ ይባባስና ለፍች ሊያደርስም ይችላል። ነገር ግን ጥሩነቷ በባሏ ላይ ስህተት ስትሰራ ይቅርታ ትጠይቃለች። ይቅር ካላት በቂ ነው። አልበርናሚጁል ኡስቡዒይ (62: 16) ሸይኽ ሰሊም ብኑ ዐብዲላህ አልኹኺ

خيرُ صباحٍ: صباحُ الأرباح؛ أن تعملَ صالحًا وتكونَ من ﴿الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا﴾؛ فأولئك فازوا ﴿فَل
خيرُ صباحٍ: صباحُ الأرباح؛ أن تعملَ صالحًا وتكونَ من ﴿الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا﴾؛ فأولئك فازوا ﴿فَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ﴾. #تغريد_العصيمي

" አሰልቺ እምትለው የአኗኗር ዘይቤህ ከብዙ ሀራም እና ደስ እማይል ገጠመኞች እንድትጠበቅ አድርጎሃል። t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

«لاخير في رجل لا يغار على عرضه!» «ለክብሩ የማይቀና ሰው ምንም መልካም ነገር የለውም።» =