ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 033 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 112 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 446 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 033 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -113، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.88‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 492 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 033
المشتركون
-424 ساعات
-267 أيام
-11330 أيام
أرشيف المشاركات
قالَ الإِمَامُ ابْنُ القَيِّمِ -رَحِمَهُ اللهُ-: اللَّهُمَّ اجْعَلْنِي أُحِبُّكَ بِقَلْبِي كُلِّهِ، وَأُرْضِيكَ بِجُهْدِي كُلِّهِ، اللَّهُمَّ اجْعَلْ حُبِّي كُلَّهُ لَكَ، وَسَعْيِي كُلَّهُ فِي مَرْضَاتِكَ [📚 رَوْضَةُ الْمُحِبِّينَ (٤١٨) ] =

ሰላም መተኪያ የሌለው አማራጭ ነው። በየትኛውም ዘርፍ ቢሆን ፍላጎታችንን ከሰላም ውጭ ባሉ አማራጮች የማሳካት እድላችን እጅግ በጣም የጠበበ ነው። በተለይ እንደ ሙስሊም ከሰላም ውጭ ያሉ አማራጮች ካጣነው የበለጠ የሚያሳጡ፣ ካለንበት የበለጠ ወደ ኋላ የሚመልሱ አደገኛ መዘዞችን ነው የሚያስከትሉት። ስለዚህ መብት ሲጣስ፣ ጭቆና ሲደርስ ችግሮችን ለመፍታት የምናማትራቸው አማራጮች መነሻና መድረሻቸው የተፈተሹ ሳይሆኑ ጊዜያዊ ቁጭትና እልህ ብቻ የቀሰቀሳቸው እንዳይሆኑ ደጋግሞ ማጤን ይገባል። አቅም ሳይኖር የኃይል አማራጮችን የሚከተል አካል የረባ ለውጥ ጠብ ላያደርግ ራሱንም ይጎዳል፤ ሌሎችንም ያስጎዳል። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

" የሰው ልጅ ልክ እንደተሳሳትክ ያለፉትን ጥሩ ነገራቶችህን ሲያዝሉብህ አላህ ግን ልክ ተውባ እንዳደረግክ ያለፉትን መጥፎ ነገሮችህን ያዝልልሃል። = t.me/https_Asselefya1

«ዩሱፍን በጉድጓድ ውሃ ውስጥ የወረወሩ እጆች ከአመታት በኋላ ተመልሰው»                        «وتصدق علينا»    “በእኛ ለይም መፅውት [ዩስፍ[88] " የሂሳብ አወራረድ በአላህ በቃ 🙌🏻 = t.me/https_Asselefya1

ኑ ተቋርጦ የነበረ የሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ፕሮግራም ዛሬ በይፋ ጀምሯል 🙌

🔖ዋጋ ያልከፈልክበትን እቃ መውሰድ እንደማትችለው ሁሉ፤ ዋጋ ያልከፈልክበት ስኬት የአንተ መሆን አይችልም። ስኬት "እድል" ብቻ አይደለም፤ የስራ እና የትዕግስት ውጤት ነው። ~ t.me/https_Asselfya

📿 በነቢይህ ላይ ሰለዋት አውርድ! ከአቡ ሁረይራ (🤎) ተይዞ፡ ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ صَلَّى عَلَيَّ وَاحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ عَشْرًا﴾
📿 በነቢይህ ላይ ሰለዋት አውርድ! ከአቡ ሁረይራ (🤎) ተይዞ፡ ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ صَلَّى عَلَيَّ وَاحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ عَشْرًا﴾ “በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 408 🟧🟧🟧🟧🟧 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️Telegeram 📞 Whatsup 👤Facebook  📸Instagram 💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok

+1
ተጋበዙልኝ ቲላዋ 🖐

" የሱንይ ሰዉ መገለጫዎች ዉስጥ፦ የሱና ኡለማዎችን ይወዳል ! =

ከኒካሕ በፊት "የኔ ማር" የሚለው ቃል፣ ኒካሕ ሲባል ወደ "የኔ ጦር" (ጠብ) ይቀየራል። ምክንያቱም ሐላል መንገድ ሲመጣ ሸይጣን "ማሩን" ይዞ ስለሚፈረጥጥ! منقول 👌

•• ننصحُ ونحنُ أحوجُ إلىٰ النصيحة، ونَعِظُ ونحنُ أولىٰ بِالمَوعِظَة، وما ذاك إلا لقول نبينا ﷺ : الدِّينُ النَّصِيحة. =

😂ቀጥታ ስርጭት! 📚የኪታብ ስም፦ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም! https://t.me/IbnuMunewor?livestream=f3e6f9f908ef0a70bb

በረከትህን ሁሉ ለሰው አትግለጽ ሁሉንም ስኬት፣ ገንዘብ፣ እቅድ ወይም የግል ነገር ለሁሉም ሰው ማሳየት አያስፈልግም። ጥበብ ያስፈልጋል በማንኛውም ፀጋ ምቀኛ አለው t.me/Abuebrahim22322

በትዳር ውስጥ ግጭት እንዲፈጠር ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ሁልጊዜ አሸናፊ ሆኖ የመገኘት ፍላጎት ነው። ትዳር የትዳር አጋሮች እርስ በእርስ እየተቀራረፁ የሚኖሩበት እንጂ እንከን አልባ ነኝ የሚል ምልከታ ይዞ በመጓዝ የትዳር አጋርን የማንበርከክ ተልዕኮ አይደለም። አሸናፊ እንድትሆን የሚያደርግህ ለትዳር አጋርህ ያለህ ፍቅርና ቀረቤታ ነው እንጂ ተናግሮ የማሳመን ክህሎትህ አይደለም። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

አንዳንድ ቀን እኔም ስልኬ ሲጮህ እንድህ አድርጊ የሚለኝ ህእ¡

ምናልባት የአንድ እለት ስህተት  ትክክለኛውን የህይወት ጎዳና ያሳይሃል። ስህተት መስራት ሁሌ የውድቀት መጨረሻ አይደለም። አንዳንዴ ወደኋላ እንዳትመለስ የሚያደርግህ መስመር ነው። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

በደንብ አስተማሩን እንጅ ! በጣም እናመሰግናለን =