ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 963 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 049 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 441 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 963 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 07 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -117، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 21.91‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 061 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 08 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 963
المشتركون
-324 ساعات
-477 أيام
-11730 أيام
أرشيف المشاركات
ጁሙዐ ልዩ ቀን ነው! ~ ከአቡ ሁረይረህ ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «خَيْرُ يَوْمٍ طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ يَوْمُ الْجُمُعَةِ، فِيهِ خُلِقَ آدَمُ، وَفِيهِ أُدْخِلَ الْجَنَّةَ، وَفِيهِ أُخْرِجَ مِنْهَا، وَلَا تَقُومُ السَّاعَةُ إِلَّا فِي يَوْمِ الْجُمُعَةِ» "ፀሐይ ከወጣችበት እለት ሁሉ በላጩ የጁሙዐ ቀን ነው። በዚህ ቀን ነው ኣደም የተፈጠረው። በዚህ ቀን ነው ወደ ጀነት የገባው፡፡ በዚህም ቀን ነው ከጀነት የወጣው። ሰዓቲቱም (ቂያማ) በጁሙዐ ቀን እንጂ በሌላ አይደለም የምትቆመው።" [ሙስሊም፡ 854] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

~ በነገራችን ላይ አልችልም የሚል አጉል ልምድ እንጅ እንችላለን ከተባለ የማይቻል የለም ቀስ እያለ ይቻላል። So ማንኛዉንም ነገር ሞክሩ ትችላላችሁ ! ለሰዉ ባትተርፉ ለራሳችሁ መሆን አያቅታችሁም እና ሶሻል ሚድያ ትልቅ ትምህርት ቤት ነዉ በነፃ ሁሉንም ነገር መማር ይቻላል እንማር ዘመኑ የቴክኖሎጅ ነዉ ለማለት ያክል ነዉ። =

አንዳንዴ ጥበብ በእግሯ እኛ ቤት ስትሄድ
+1
አንዳንዴ ጥበብ በእግሯ እኛ ቤት ስትሄድ

√ ምግብ በመቀነስ የአካል እረፍት ይገኛል። √ ወንጀል በመቀነስ የቀልብ እረፍት ይገኛል። √ ንግግርን በመቀነስ የምላስ እረፍት ይገኛል። 𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
√ ምግብ በመቀነስ የአካል እረፍት ይገኛል። √ ወንጀል በመቀነስ የቀልብ እረፍት ይገኛል። √ ንግግርን በመቀነስ የምላስ እረፍት ይገኛል። 𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! ☞በተለያዩ ርእሶች ሰፋ ያለ ዳሰሳ በእህቶቻችን ይኖራል! በስዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ! ወደ
☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! ☞በተለያዩ ርእሶች ሰፋ ያለ ዳሰሳ በእህቶቻችን ይኖራል! በስዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ! ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ በvoice ያናግሩን↓↓ @Ass_Selefyaa1bot                 & @Asabiqunabilekeyrati44_bot ❝ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ «የእውቀት ማዕድ❞

حب الدنيا وكراهية الموت مقطع للشيخ رشاد الورد الحبيشي وفقه الله تعالى

∙ ባል አግብተሽ ልብሽ ካልተረጋጋ ልብሺን ፈትሽ❗️ሰዉ እቤት ባልን ያክል ንጉስ እያለ ወደ ዉጭ ይፈጠጣል 👀 ተዉጅ የትዳር አላማ አትሳቱ❗️ =

ሳኡድ አፈር አለ እንዴ? እኔ ራሱ ያለ አይመስለኝም ነበር ህእ ¡ ለማንኛዉም ፈገግ በሉ ¡

ቢጨንቅሽ! ~ እነዚህ ሰዎች እንዴት ነው የተጨነቁት እባካችሁ?! ሴቶቻቸው በብዛት እየሰለሙባቸው ቢቸገሩ ሌሎችን ለማረጋጋት እንዲህ አይነት አጉል ብልጠት ይጠቀማሉ። በነገራችን ላይ በምዕራቡ አለም ከ
ቢጨንቅሽ! ~ እነዚህ ሰዎች እንዴት ነው የተጨነቁት እባካችሁ?! ሴቶቻቸው በብዛት እየሰለሙባቸው ቢቸገሩ ሌሎችን ለማረጋጋት እንዲህ አይነት አጉል ብልጠት ይጠቀማሉ። በነገራችን ላይ በምዕራቡ አለም ከሚሰልሙት ውስጥ 80% ሴቶች ናቸው፡፡ ብዙዎች ለሀጫቸው የሚዝረበረብለትን የምዕራቡን “ነፃነት” ሸሽተው ወደ ኢስላም “ጭቆና” ይጎርፉ ይዘዋል፡፡ ሌሎቻችሁም በጊዜ ንቁ፡፡ እኛ ለናንተ የምንመኘው ለራሳችን የምንወደውን ነው። ኑ ወደ ኢስላም! = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

🫵 ቀጥታ ስርጭት ገብተዋል ተከታተሉ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን 👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream ሸይኽ አወል አሕመድ 👇 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream =

ቤቶች ከጭቃ ነበሩ ልቦች ደግሞ ከወርቅ ነበሩ!! ያ ደጉ ዘመን እኛ ህጻን የነበርን ጊዜ አያቶቻችን ነበሩ የዚህ ልብ ባልተቤት አሏህ ይዘንላቸውና ላይመለስ ተጓዘ አይ ዱኒያ!!! 🌷🍃... https
ቤቶች ከጭቃ ነበሩ ልቦች ደግሞ ከወርቅ ነበሩ!! ያ ደጉ ዘመን እኛ ህጻን የነበርን ጊዜ አያቶቻችን ነበሩ የዚህ ልብ ባልተቤት አሏህ ይዘንላቸውና ላይመለስ ተጓዘ አይ ዱኒያ!!! 🌷🍃... https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44