ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 898 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 272 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 554 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 898 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 16 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -154، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.12‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 17 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 898
المشتركون
-824 ساعات
-337 أيام
-15430 أيام
أرشيف المشاركات
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

የእውነት ከወደድካት የልቧን በር ብቻ ሳይሆን የአባቷን በር በክብር አንኳኳ!

~ አንዲት ሴት አለች ልቧ ላይ ጠባሳ ያላት፣ ሲከጅሏት የሚቀፋት፣ ሲወዷት የሚያሰጋት፣ ትኩረት ሲሰጧት የሚያስጨንቃት። • አንዲት ሴት አለች ሰው ያጣች፣ ምቾት የማይሰጧት ሰው የከበባት፣ ዝምታዋም ንግግሯም ምንም ለውጥ በማያመጣበት ሁኔታ ላይ የምትኖር፣ • አንዲት ሴት አለች ጆሮዋ ጠጋኝ ቃል የራበው፣ ጎንዋ ደጋፊ የሚያስፈልገው፣ ልቧ ተስፋ የጠማው። • አንዲት ሴት አለች በሰዎች ፊት እየሳቀች ጌታዋ ጋር የምታለቅስ፣ ሌሎችን እያበረታች እሷ ለመውደቅ የቀረበች። • አንዲት ሴት አለች ልቧ መቦረቅ ያማረው፣ ወፍ መሆን ያሰኘው፣ የምትፈነጥዝበት ነፃነቷ የሆነ ማረፍያ ልብ የናፈቃት። • አንዲት ሴት አለች ምኞቷ ወደ ኋላ ያስቀራት፣ ትዝታዋ ያንቀራፈፋት፣ ውሳኔዋ ቅስሟን የሰበራት። አንዲት ሴት አለች…… =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ያጀመዓ! የኔን ጉሩፕ ለእህታችን ማሰባሰብያ ይሆን ዘንዳ ቀይሬዋለሁና t.me/abdurehman_aman 👆በዚህ ገብታቹህ አድ አድ አድርጉ

{ لَقَدْ كَانَ لِسَبَإٍ فِي مَسْكَنِهِمْ آيَةٌ جَنَّتَانِ عَنْ يَمِينٍ وَشِمَالٍ كُلُوا مِنْ رِزْقِ رَبِّكُمْ وَاشْكُرُوا لَهُ بَلْدَةٌ طَيِّبَةٌ وَرَبٌّ غَفُورٌ } =

" እነዛ  በጣም ቦታ የሰጠናቸዉ ሰዎች ቢኖሩም ባይኖሩም ህይወት ይቀጥላል ! = t.me/https_Asselefya1

ትላልቅ መሰናክሎችን አትፍራ። ምክንያቱም  ከእነዛ ትላልቅ መሰናክሎች በስተጀርባ ትላልቅ ድሎች ይኖራሉና። ድሎቹን ለመጎናፀፍ ከፈለክ በአሏህ ታገዝ ቀጣዩ የአንተ ጥንካሬና ጥረት ነው። = t.me/https_Asselefya1

እስከ አሁን እንባ እየተናነቀኝ ሳያት ወይ ፈተና 💧💧 ያረብ አንተ ከመደሀኒቱ ግጠማት ወደ ሙሉ ጤንነቷ መልሳት ለአንተ ሁሉም ቀላል ነዉ 🤲

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

+1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ያጀመዓ! ለአሏህ ብለን እህታችንን እንርዳት፣ እህታችን "ሐይከል ኢዲሪስ" ትባላለች፣ አንድ ጠንቋይ እሱን እንድታገባ መስተፋቅርት አድርጎባት እንደምታያት...መላ ሰውነቷን እንዳትራመድ አሳስሯታል። ትንሽ ተራምዳ ብዙ ትቆማለች፣ ሰው ደግፎ ካላራመዳት መራመድ አትችልም!። ጠንቋዩ ባገሩ ስለሚፈራ... ቤተሰቦቿም ከሱ (ከጠንቋዩ) ጎን ሁነው ፥ በሽታው እንዲለቅሽ ከፈለግሽ እሱን አግቢ!....አልያ ግን..እኛ ምንም ነገር አንረዳሽም፣ የራስሽ ጉዳይ ብለዋታል። እሷ ደግሞ የአሏህን ጥላት ከማገባ...መጠጋዬ፣ መሸሻይ አሏህ ነውና ወደ ጀባሩ እጠጋለሁ ብላ ይሄው ብዙ ግዜያትን አስቆጥራለች። ምግብና ቤት ክራይኳን የኢስላም ወንድም እህቶቿ  እየከፈሉላት ብዙ ቆይታለች፣ አሁን ልይ ግን ህመሙና ስቃዩ ስለበዛባት የአኼራ ወንድም እህቶች ጤናይን እንዳገኝ እርዱኝ ብላለች፣ አከባቢው ላይ ባሉ ሩቃ ቤቶች ከዓመት በላይ ብትመላለስም ጤናዋ ግን ያው ነው፣ አሁን ላይ የተሻሉ የሚባሉ ሩቃ ቤቶችና የተለያዩ መድኃኒቶችን ለመጠቀም፣ እንደዚሁም የቤት ክራይና  የቀለብ ስለሚያስፈልጋት ለአሏህ ብለን እንርዳት!። ንግድ ባንክ ፦ 1000107541164 Lubaba Ebrahim ዘምዘም ባንክ ፦ 0038054520201 Lubaba Ebrahim እሷን ማገኘት የፈለጋቹህ..ጎረቤቷ "ሉባባ ኢብራሂም" ቁ. +251928318674 የነየታቹሁትን : @Nehnu_abnau_aselefiyin_bot በዚህ ላኩልኝ "ባረከሏሁ ፊኩም!"

«ሶሻል ሚዲያ ላይ የባሌን ፖስቶች ሳይ ከምርጥነታቸው የተነሳ የሱ ሚስት በሆንኩ ብዬ እመኛለሁ። ምክንያቱም ቤት ዉስጥ ከማየው ባህሪው ጋር ፈጽሞ አይገናኙምና።» ትላለች አንዷ። ሐቂቃ እንዲህ ሆነን ነው የተቸገርነው፣ በቃላቱ ሁሌም ሴቶችን ከመበደል ይከላከላል፣ በተግባሩ ግን የእህቶችን ልብ ለመስበር ቀዳሚ ነው። ስለ መልካም ስነ ምግባር ደጋግሞ ይናገራል፣ ነገር ግን እሱ ራሱ ስነ ስርዓት የጎደለው ሁኖ ይገኛል። አሏህ ውጫችንን እና ውስጣችንን ያመሳስለው! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ምንም መልካም ብትናገሩም ብትፅፉም እንድህ የሚያዩዋችሁ ሰዎች እንዳሉ አትጠራጠሩ¡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan
ምንም መልካም ብትናገሩም ብትፅፉም እንድህ የሚያዩዋችሁ ሰዎች እንዳሉ አትጠራጠሩ¡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

فضل إلقاء السلام الشيخ محمد بن عثيمين