💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 898 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 272,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 554 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 898 名订阅者。
根据 16 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -154,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.12%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 17 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 898
订阅者
-824 小时
-337 天
-15430 天
帖子存档
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ኮርሱ ተጀመረ
مفتاح طريق الأولياء
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=d14c9fc6935016cc2e
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ አንዲት ሴት አለች ልቧ ላይ ጠባሳ ያላት፣ ሲከጅሏት የሚቀፋት፣ ሲወዷት የሚያሰጋት፣ ትኩረት ሲሰጧት የሚያስጨንቃት።
• አንዲት ሴት አለች ሰው ያጣች፣ ምቾት የማይሰጧት ሰው የከበባት፣ ዝምታዋም ንግግሯም ምንም ለውጥ በማያመጣበት ሁኔታ ላይ የምትኖር፣
• አንዲት ሴት አለች ጆሮዋ ጠጋኝ ቃል የራበው፣ ጎንዋ ደጋፊ የሚያስፈልገው፣ ልቧ ተስፋ የጠማው።
• አንዲት ሴት አለች በሰዎች ፊት እየሳቀች ጌታዋ ጋር የምታለቅስ፣ ሌሎችን እያበረታች እሷ ለመውደቅ የቀረበች።
• አንዲት ሴት አለች ልቧ መቦረቅ ያማረው፣ ወፍ መሆን ያሰኘው፣ የምትፈነጥዝበት ነፃነቷ የሆነ ማረፍያ ልብ የናፈቃት።
• አንዲት ሴት አለች ምኞቷ ወደ ኋላ ያስቀራት፣ ትዝታዋ ያንቀራፈፋት፣ ውሳኔዋ ቅስሟን የሰበራት።
አንዲት ሴት አለች……
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ያጀመዓ! የኔን ጉሩፕ ለእህታችን ማሰባሰብያ ይሆን ዘንዳ ቀይሬዋለሁና
t.me/abdurehman_aman
👆በዚህ ገብታቹህ አድ አድ አድርጉ
{ لَقَدْ كَانَ لِسَبَإٍ فِي مَسْكَنِهِمْ آيَةٌ جَنَّتَانِ عَنْ يَمِينٍ وَشِمَالٍ كُلُوا مِنْ رِزْقِ رَبِّكُمْ وَاشْكُرُوا لَهُ بَلْدَةٌ طَيِّبَةٌ وَرَبٌّ غَفُورٌ }
=
Repost from 💎🎀 ቀጥ ያልሽ ፍትሀዊ ሰለፍያ ሁኝ💎🎀
🛑
አሁን ቀጥታ ስርጭት
🎙ሸይኽ አወል አቡ ዐማር
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=800aa3079b787856ec
🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream"
እነዛ በጣም ቦታ የሰጠናቸዉ ሰዎች ቢኖሩም ባይኖሩም ህይወት ይቀጥላል !
=
t.me/https_Asselefya1ትላልቅ መሰናክሎችን አትፍራ። ምክንያቱም ከእነዛ ትላልቅ መሰናክሎች በስተጀርባ ትላልቅ ድሎች ይኖራሉና። ድሎቹን ለመጎናፀፍ ከፈለክ በአሏህ ታገዝ ቀጣዩ የአንተ ጥንካሬና ጥረት ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
እስከ አሁን እንባ እየተናነቀኝ ሳያት ወይ ፈተና 💧💧 ያረብ አንተ ከመደሀኒቱ ግጠማት ወደ ሙሉ ጤንነቷ መልሳት ለአንተ ሁሉም ቀላል ነዉ 🤲
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
ያጀመዓ! ለአሏህ ብለን እህታችንን እንርዳት፣ እህታችን "ሐይከል ኢዲሪስ" ትባላለች፣ አንድ ጠንቋይ እሱን እንድታገባ መስተፋቅርት አድርጎባት እንደምታያት...መላ ሰውነቷን እንዳትራመድ አሳስሯታል። ትንሽ ተራምዳ ብዙ ትቆማለች፣ ሰው ደግፎ ካላራመዳት መራመድ አትችልም!። ጠንቋዩ ባገሩ ስለሚፈራ... ቤተሰቦቿም ከሱ (ከጠንቋዩ) ጎን ሁነው ፥ በሽታው እንዲለቅሽ ከፈለግሽ እሱን አግቢ!....አልያ ግን..እኛ ምንም ነገር አንረዳሽም፣ የራስሽ ጉዳይ ብለዋታል። እሷ ደግሞ የአሏህን ጥላት ከማገባ...መጠጋዬ፣ መሸሻይ አሏህ ነውና ወደ ጀባሩ እጠጋለሁ ብላ ይሄው ብዙ ግዜያትን አስቆጥራለች። ምግብና ቤት ክራይኳን የኢስላም ወንድም እህቶቿ እየከፈሉላት ብዙ ቆይታለች፣ አሁን ልይ ግን ህመሙና ስቃዩ ስለበዛባት የአኼራ ወንድም እህቶች ጤናይን እንዳገኝ እርዱኝ ብላለች፣ አከባቢው ላይ ባሉ ሩቃ ቤቶች ከዓመት በላይ ብትመላለስም ጤናዋ ግን ያው ነው፣ አሁን ላይ የተሻሉ የሚባሉ ሩቃ ቤቶችና የተለያዩ መድኃኒቶችን ለመጠቀም፣ እንደዚሁም የቤት ክራይና የቀለብ ስለሚያስፈልጋት ለአሏህ ብለን እንርዳት!።
ንግድ ባንክ ፦
1000107541164
Lubaba Ebrahim
ዘምዘም ባንክ ፦
0038054520201
Lubaba Ebrahim
እሷን ማገኘት የፈለጋቹህ..ጎረቤቷ "ሉባባ ኢብራሂም" ቁ. +251928318674
የነየታቹሁትን :
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ላኩልኝ "ባረከሏሁ ፊኩም!"
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
«ሶሻል ሚዲያ ላይ የባሌን ፖስቶች ሳይ ከምርጥነታቸው የተነሳ የሱ ሚስት በሆንኩ ብዬ እመኛለሁ። ምክንያቱም ቤት ዉስጥ ከማየው ባህሪው ጋር ፈጽሞ አይገናኙምና።» ትላለች አንዷ።
ሐቂቃ እንዲህ ሆነን ነው የተቸገርነው፣ በቃላቱ ሁሌም ሴቶችን ከመበደል ይከላከላል፣ በተግባሩ ግን የእህቶችን ልብ ለመስበር ቀዳሚ ነው። ስለ መልካም ስነ ምግባር ደጋግሞ ይናገራል፣ ነገር ግን እሱ ራሱ ስነ ስርዓት የጎደለው ሁኖ ይገኛል። አሏህ ውጫችንን እና ውስጣችንን ያመሳስለው!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ምንም መልካም ብትናገሩም ብትፅፉም እንድህ የሚያዩዋችሁ ሰዎች እንዳሉ አትጠራጠሩ¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
