💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 001 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 123,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 459 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 001 名订阅者。
根据 03 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -121,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.29%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 700 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 001
订阅者
-1124 小时
-507 天
-12130 天
帖子存档
«ጓደኛ ማለት
ሁሌ በልብህ የምታኖረዉ እንጅ አዲስ ሰዉ ባገኘህ ቁጥር የምትቀይረዉ አይደለም።»
=
t.me/https_Asselefya1የ "الثبات على السنة" ሪሳላህ ሙሉ ደርስ
⇛ደርስ ቁጥር 1 ⤋
t.me/durusuabihizam/3071
⇛ደርስ ቁጥር 2 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3075
⇛ደርስ ቁጥር 3 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3078
⇛ደርስ ቁጥር 4 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3083
⇛ደርስ ቁጥር 5 ⇓⇓
t.me/durusuabihizam/308
⇛ደርስ ቁጥር 6 ⇓⇓
t.me/durusuabihizam/3088
⇛ደርስ ቁጥር 7 ⇓⇓
t.me/durusuabihizam/3107
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
እኔ በተረዳዉት መጠን ገርደፍ አድርጌ አማረኛ ጨምሬ የምለቅ የበለጠ ኦዶወ ብታደምጡት በደንብ ትረዳላችሁ ብዬ አስባለሁ ...እንዴ አረበኛ ግን የዉስጥ የሚገልፀ ቋንቋ አለ?
በማህበራዊ ሚድያ ተዋወቅሺዉ ፣ ከዛ ሚስት በባሏ እንደምትቀናዉ ትቀኒያለሽ፣ በአላህ ይሁንብሽ እንዴት ነዉ ይሄ?
=
~ ንግግርህን በንግግር የምትመልስልህ(እኩል)የምትመላለስህ ሴት እንዳታገባ ተጠንቀቅ። እሷ ቤት አትገነባም፣ ባሏን አታግዝም፣ ልጆችንም በተርቢያ አታሳድግም።
በሀራም ወንድ የምታናግሪ ሴት ሆይ ልንገርሽ መጨረሻሽ ምን እንደሚሆን....ብታገቢኳ በፍርሀት ብታናግሪዉም ፣ ያሾፍብሻል፣ስለጥሩ የሆነ ተርቢያ ብታወሪዉ ያሾፍብሻል። ስለ አማና ብታወሪዉም ያሾፍብሻል። ነፍስሽ በመጠበቅ ላይ ጥረት አድርጊ !
=
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
ይህ ወንድማችን በአላህ ፍቃድ ከዛም በናንተ ትብብር ተገኝቷል
ሸር እያደረጋችሁ ለተባበራችሁን ሁሉ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
