ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 865 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 284 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 558 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 865 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 21 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -191، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -13، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.51‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.37‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 883 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 22 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 865
المشتركون
-1324 ساعات
-507 أيام
-19130 أيام
أرشيف المشاركات
አላችሁ ኑ ጃማ ደጎሎ ነዉ ምሺታችን 🫵

🔴ቀጥታ ስርጭት በጃማ ደጎሎ የሰለፍዮች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ ! 🎙በኡስታዝ አቡ ረይስ ተ       ጀ            መ                  ረ ༻༺༺༺༺༺༻༺ t.me/Jamadegolo?videochat

ኑ እማችሁ የኔ ቤተሰቦች 🌹

🔴ቀጥታ ስርጭት በጃማ ደጎሎ የሰለፍዮች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ ! 🎙በወንድም አቡ ዓብዱ-ረሕማን ተ       ጀ            መ                  ረ ༻༺༺༺༺༺༻༺ http://t.me/Jamadegolo

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

ተያዘ ሌላ ሲመጣ እለጥፋለሁ✍

ዱባይ ሀበሻ ቤት መስራት የሚፈልግ ስራ አለ 1400 ደመወዝ ኑ 👇👇👇 @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

«አላህ ልባችሁ የሚያርፍበት ሰዉ ይስጣችሁ!» አሚን =

ሙሐመድ َصَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّم ሙሉ ዓለሙ ቢቃኝ - ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ፣ ሐብታም ሳይል ድሀ - የሰው ልጅ ቢሰለፍ፣ መጣራት ቢጀመር - የአደም ልጅ ስብዕና፣ ድርሽ የሚ
ሙሐመድ َصَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّم ሙሉ ዓለሙ ቢቃኝ - ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ፣ ሐብታም ሳይል ድሀ - የሰው ልጅ ቢሰለፍ፣ መጣራት ቢጀመር  - የአደም ልጅ ስብዕና፣ ድርሽ የሚል የለም - ውዴን በልቅና። ﷺ ✍ Mubarek Yasin

«እያለቀስን የኖርነዉ ኑሮ እየሳቅን የምንተርክበት ቀን እሩቅ አይደለም።» #አብሽሩ = t.me/https_Asselefya1

«ዱአ አደረኩልሽ መባል ከሁሉም የተሻለ የፍቅር መግለጫ ቃል ነዉ።» = t.me/https_Asselefya1

አንድ ታላቅ ወንድም ካለሽ ባንች የሚቀና፣ የሚቆጣጠርሺ ፣በአለባበስሺ በአህዋልሺ አጠቃላይ  በሁሉም ነገሮችሺ የሚያስብ ወንድም ካለሺ . . . . . . 2 አባት እንዳለሽ እወቂ!! ተንከባከቢያቸው አክብሪያቸው በሁኔታሺ   ጠንካራ ሴት ሁነሺ አስከብሪያቸው

ደስ አይልም ወይ !? =

ሼር ሚስቶዬ ለሀቢቦ ቅመም የሆነች ግጥም አገኘሁላችሁ ህእ ✋

ጨክን! ታተርፍበታለህ! ~ ሶደቃ ላይ ድፍረት ይኑርህ። ዘካህን ለማውጣትም አትንቀጥቀጥ። በርግጠኝነት ዛሬ ከምትጓጓለት ገንዘብ ይልቅ የአኺራው ሽልማት የበለጠ ነው። ብልጥ ሁን። ከዛሬ ለነገ ቅድሚያ
ጨክን! ታተርፍበታለህ! ~ ሶደቃ ላይ ድፍረት ይኑርህ። ዘካህን ለማውጣትም አትንቀጥቀጥ። በርግጠኝነት ዛሬ ከምትጓጓለት ገንዘብ ይልቅ የአኺራው ሽልማት የበለጠ ነው። ብልጥ ሁን። ከዛሬ ለነገ ቅድሚያ ስጥ። ከዐርሹ በላይ ያለው ጌታ እንዲህ ይላል፦ { وَٱلۡـَٔاخِرَةُ خَیۡرࣱ وَأَبۡقَىٰۤ (17)} "መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁልጊዜ ዘውታሪም ነች።" [አልአዕላ: 17] እወቅ! ነፍሲያን አሸንፎ ሶደቃ ላይ መሳተፍ፣ ዘካን ማውጣት ትልቅ ጀግንነት የሚጠይቅ ጀብዱ ነው። ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ فإن الصدقـة مـن جنس القتـال، فالجبـان يرجف والشجاع يثبت "ሶደቃ ከውጊያ አይነት ውስጥ ነው። ፈሪ ሲርገፈገፍበት ጀግና ይፀናበታል።" [አልፈታዋ: 14/95] = (ኢብኑ ሙነወር፣ ረመዷን 27/1444) የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMune

Surah_Yusuf_سورة_يوسف‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp39.59 MB