💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 865 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 558 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 865 名订阅者。
根据 21 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 -13,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.51%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.37% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 883 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 22 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 865
订阅者
-1324 小时
-507 天
-19130 天
帖子存档
🔴ቀጥታ ስርጭት በጃማ ደጎሎ የሰለፍዮች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ !
🎙በኡስታዝ አቡ ረይስ
ተ
ጀ
መ
ረ
༻༺༺༺༺༺༻༺
t.me/Jamadegolo?videochat
🔴ቀጥታ ስርጭት በጃማ ደጎሎ የሰለፍዮች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ !
🎙በወንድም አቡ ዓብዱ-ረሕማን
ተ
ጀ
መ
ረ
༻༺༺༺༺༺༻༺
http://t.me/Jamadegolo
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
ዱባይ ሀበሻ ቤት መስራት የሚፈልግ ስራ አለ
1400 ደመወዝ
ኑ 👇👇👇
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ
👇👇👇
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
Repost from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
ሙሐመድ َصَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّم
ሙሉ ዓለሙ ቢቃኝ - ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ፣
ሐብታም ሳይል ድሀ - የሰው ልጅ ቢሰለፍ፣
መጣራት ቢጀመር - የአደም ልጅ ስብዕና፣
ድርሽ የሚል የለም - ውዴን በልቅና። ﷺ
✍ Mubarek Yasin
«
እያለቀስን የኖርነዉ ኑሮ
እየሳቅን የምንተርክበት ቀን እሩቅ አይደለም።»
#አብሽሩ
=
t.me/https_Asselefya1«
ዱአ አደረኩልሽ መባል
ከሁሉም የተሻለ የፍቅር መግለጫ ቃል ነዉ።»
=
t.me/https_Asselefya1Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
አንድ ታላቅ ወንድም ካለሽ
ባንች የሚቀና፣ የሚቆጣጠርሺ ፣በአለባበስሺ
በአህዋልሺ አጠቃላይ በሁሉም ነገሮችሺ የሚያስብ ወንድም ካለሺ
.
.
.
.
.
.
2 አባት እንዳለሽ እወቂ!!
ተንከባከቢያቸው አክብሪያቸው
በሁኔታሺ ጠንካራ ሴት ሁነሺ አስከብሪያቸው
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ጨክን! ታተርፍበታለህ!
~
ሶደቃ ላይ ድፍረት ይኑርህ። ዘካህን ለማውጣትም አትንቀጥቀጥ። በርግጠኝነት ዛሬ ከምትጓጓለት ገንዘብ ይልቅ የአኺራው ሽልማት የበለጠ ነው። ብልጥ ሁን። ከዛሬ ለነገ ቅድሚያ ስጥ። ከዐርሹ በላይ ያለው ጌታ እንዲህ ይላል፦
{ وَٱلۡـَٔاخِرَةُ خَیۡرࣱ وَأَبۡقَىٰۤ (17)}
"መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁልጊዜ ዘውታሪም ነች።" [አልአዕላ: 17]
እወቅ! ነፍሲያን አሸንፎ ሶደቃ ላይ መሳተፍ፣ ዘካን ማውጣት ትልቅ ጀግንነት የሚጠይቅ ጀብዱ ነው። ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
فإن الصدقـة مـن جنس القتـال، فالجبـان يرجف والشجاع يثبت
"ሶደቃ ከውጊያ አይነት ውስጥ ነው። ፈሪ ሲርገፈገፍበት ጀግና ይፀናበታል።" [አልፈታዋ: 14/95]
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ረመዷን 27/1444)
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMune
Surah_Yusuf_سورة_يوسف_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp39.59 MB
