ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 929 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 269 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 553 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 929 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 14 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -155، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.75‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 15 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 929
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-457 أيام
-15530 أيام
أرشيف المشاركات
"ከልጅነቴ ጀምሮ ንግስት መሆን እመኝ ነበር ይኸው እድሜ ላአንተ የኔ ንጉስ ንግስት ሆኛለው ! የኔ ፍቅር አንተን ካወኩባት ከዛች ደቂቃ ጀምሮ እየተሰማኝ ያለው ስሜት በሂወት ዘመኔ ተሰምቶኝ አያውቅም! አላህ ህልማችንን አሳክቶት አብረን ምንኖረው ቀን ይናፍቀኛል ..! ደሞ በጣም ናፍቀሀኛል!                         ┄┅┅┄┅✶🌺✶┅┄┅┅┄ "በርቀት ኒካህ ላይ ላለሺዉ ለአንች ነዉ! ለሱ ላኪለት¡  እ¡         ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌                          ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

∙ በኢማን በተቅዋ መጠንከር  እዉቀትን መቅሰም ከችግሮች ያወጣል። = t.me/https_Asselefya1

ምን ቀረ አድምጡልኝ እ¿

📍 ተከታይህ ከህሊና ድህነት አያድንህም፤ ሃብት ንብረትህ አስተሳሰብህን አይቀርፅም፤ ወዳጆችህ ውስጣዊ ሰላም አይሰጡህም። በእውነት ካልተመራህ፣ በስረዓት ማሰብ ካልቻልክ፣ ጥያቄህን ካልመረጥክ፣ ተግባርህን ካልቆጠብክ ጉዞህን እንጂ መውደቂያህን  አታስተውልም፤ ጭብጨባውን እንጂ ስህተትህን አትረዳም፤ ድጋፍህ እንጂ ጥፋትህ አይገባህም። = t.me/https_Asselefya1

" ናፍቆት በሽታ ነው አይደል? በተለይ ማይመጣን መጠበቅ! ┄┅┅┄┅✶✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

🔖 ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ፦ «የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖 ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ፦ «የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ይህ የመሰለ ፀጋ ቤት ሲኖር.... አስባችሁታል ¡

ከቶ ለምን አታስታዉሱኝ የጀመርኩት ስዘነጋ እ?

ثلاثةِ الأصولِ  وأدِلتِهَا ⎙ ክፍል ❺ = t.me/https_Asselefya1

እህቴ አንቺኮ የአንድ ወንድ ድርሻ ነሽ ታዲያ ለምድነው ለሁሉም ምትዋቢው ሸቀጥ አትሁኚ እራስሽን ጠብቀሽ ውድ ሁኚ‼

ያዙ አበባ ወዳጆች🌹
+2
ያዙ አበባ ወዳጆች🌹

👆ሉእሉእ ወልመርጃን👆 አዲስ የተጠናቀቀ ደርስ 👆👆 ከ ክፍል 01—300 📚 ኪታብ= 📚كتــاب = اللؤلؤ والمرجان فيما اتفق عليه الشيخان ✍ አዘጋጅ = الشيخان ا
👆ሉእሉእ ወልመርጃን👆 አዲስ የተጠናቀቀ ደርስ 👆👆 ከ ክፍል 01—300 📚 ኪታብ=  📚كتــاب = اللؤلؤ والمرجان فيما اتفق عليه الشيخان ✍ አዘጋጅ = الشيخان البخاري ومسلم - محمد فؤاد عبد الباقي‎ 🎤በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/ABUJUWEYRIYAA https://t.me/ABUJUWEYRIYAA https://t.me/ABUJUWEYRIYAA

بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ 📔 የኪታቡ ስም፦ ∙ تَنبِهاتٌ عَــلى أَحكامٍ تَختَصُّ بِالمُؤمِناتِ 🔖ተንቢሀት 📝 ሸይኽ ሷሊ
بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ 📔 የኪታቡ ስም፦  ∙ تَنبِهاتٌ عَــلى أَحكامٍ تَختَصُّ بِالمُؤمِناتِ  🔖ተንቢሀት 📝 ሸይኽ ሷሊሕ ብኑ ዐብዲላህ አል-ፈውዛን حفظه الله 🎙በአቡ ዐብዲላህ  ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله 🖨 የደርስ ብዛት፡ (81)           ↓↓↓↓↓↓↓↓ t.me/Ibnuheyru123/2143 t.me/Ibnuheyru123/2143 🫵ሁሉም ሙስሊም ሴት ደጋግሞ ሊቀራዉ የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ! =

ብልታችንን ለመጠበቅ.mp31.03 MB

እንዴት ነው ነገሩ እናንተዬ አስራ ምናምን ቀን ከሥራ ለቀቅ አድርጌ እረፍት ወስጄ አመት ከ3 ወር የሰራሁበት ቤት ሁለ ነገሩ እንግዳ ሆነብኝ'ሳ? አስባችሁታል ለ7 አመት የተለየበትን በዚህ እይታ ሳያት እዛ'ማ ስገባ መሬቱ ሊበላኝ ነው እዘሉኝ ማለቴ አልቀረም¡¡¡ ተዐምር ነው 'ሳ #ፈገግ_ላድርጋችሁ ብዬ ነው እንዳታመሩ ሆ¡ አልልም የሀገሬን ሽታ ባገኘሁ እንጂ።

تلاوة_هادئة_للقارئ_الشيخ_سلمان_العتيبي.mp37.43 MB

  በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ደስታን ስትዘራ… የሆነ ቀን ላይ በአንተ ልብ ውስጥ ደስታን የሚዘራ የሆነ ሰው መምጣቱ አይቀርም... ዱንያ እንዲህ ናት  ዛሬ ያጨድከው ትናንት የዘራኸው ለመሆኑን አትጠራጠር.. ለዚህም ነው ለምታውቀውም ለማታውቀውም ቅን ደግ ሁን እምትሰራውን ስራ ሁሉ ለአላህ ብለህ ስራ ... ስላም በነዛ ላይ ለሁሉም ሰው ቅን ጥሩ ለሆኑ ልቦች.... 🌸🌹🌸  ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

جَزَاؤُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ جَنَّاتُ عَدْنٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۖ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ ذَٰلِكَ لِمَنْ خَشِيَ رَبَّهُ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች ነው፡፡ በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ (ይገቡባቸወል)፡፡ አላህ ከእነርሱ ወደደ፡፡ ከእርሱም ወደዱ፡፡ ይህ ጌታውን ለፈራ ሰው ነው፡፡ =