ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 262 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 132,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 372

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 262 名订阅者。

根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 18,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.37%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.48% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 335 次浏览,首日通常累积 1 210 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 262
订阅者
-324 小时
-187
+1830
帖子存档
ሷሊህ ሆነህ በሶሻል ሚዲያ ዱኣ ስታደርግ  : ጌታዬ ሆይ! ልብ ቅርጽ emoji ተልኮላት የማያውቅ ሚስት ወዬ በለን ህእ ¡ =

ዘይን ካርድ የሚፈልግ ካለ አናግሩኝ ባለ 34 እና ባለ 115 👇👇👇 @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

ስጦታ ለሀቢቦ መስጠት ብትፈልጊ ስጦታ ለሀቢቢቲ መስጠት ብትፈልግ መሞሸስ ከፈለግሽ? ሙሉ የሚያስፈልጉ እቃዎች እኛ ዘንድ አሉ ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን ሳኡድ አረቢያ ሁሉም ቦታ ። ስጦታ ተሰጣ
+3
ስጦታ ለሀቢቦ መስጠት ብትፈልጊ ስጦታ ለሀቢቢቲ መስጠት ብትፈልግ መሞሸስ ከፈለግሽ? ሙሉ የሚያስፈልጉ እቃዎች እኛ ዘንድ አሉ ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን ሳኡድ አረቢያ ሁሉም ቦታ ። ስጦታ ተሰጣጡ ዉደታ ይጨምራል ! = t.me/Online_Eslamawiy_Market

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህነት ወድሞቸ የናተን እገዛ ፈልጌነው ይህ በፎቶላይ እምታዩት ወድሜ ስሙ እድሪስ ወይም ሙባረክ መሀመድ ከጠፋ በጣምቆየ እና እምታቁት ወይም ያያችሁት ካ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህነት ወድሞቸ የናተን እገዛ ፈልጌነው ይህ በፎቶላይ እምታዩት ወድሜ ስሙ እድሪስ ወይም ሙባረክ መሀመድ ከጠፋ በጣምቆየ እና እምታቁት ወይም ያያችሁት ካላችሁ በማፈላለግ ተባበሩኝ ስል በአላህ ስም እጠይቃለሁ አድስ አበባ እዳለ ይደውልነበር የተወሰነጊዜ አሁን ግንየለም የትም እዳለ እሚያቅ የለም ወደዉጭ የመሄድ ሀሳብ እዳለው ተናግሮ ነበር ፈላጊ አኗር መሀመድ 0922738494 ሰሚራ መሀመድ 0557845432 አሚና መሀመድ 0943271657 እና ሙሎ ቤተሰቦችህ አድራ ደሴ ልዩ ቦታ ቁርቁር ቀበሌ 012

الذَّنب جرح الرُّوح، والاستغفار ضِماده، فاستغفروا الله لتبرأ الجروح، وتقوى الرُّوح. #تغريد_العصيمي
الذَّنب جرح الرُّوح، والاستغفار ضِماده، فاستغفروا الله لتبرأ الجروح، وتقوى الرُّوح. #تغريد_العصيمي

~ህልም የሚመስሉ እዉነታዎች አንዳዴ በህይወታችን ብቅ ይላሉ ! ሆኖም ለበጎ ነዉ ብሎ ቀለል አድርጎ ማሳለፍ ነዉ! እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ እናያለን ! እንሰማለን! =

በኢስቲግፋር እንደሰታለን ፀጋዎችን እናገኛለን እንዲሁም ከማናውቀውም ቦታ እንረዘቃለን اَسْتَغْفِرُ اللهِ = t.me/https_Asselefya1                   

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ፋሚሊ እንደት ናችሁ ? እስኪ በጠለብ አረቦች ወንድ ሰራተኛ ከኢትዮ ማምጣት የሚፈልጉ የምታቁት ካለ ጠቁሙኝ ! መምጣት የሚፈልግ ወንድም ስላለን ነዉ። በቦት አናግሩኝ፦ @Ass_selefyaa_bot

እንደዚህ አይነት እንስቶች መንገድ ላይ ሲገጥሟችሁ እቃውን ባትፈልጉት እንኳን ለአሏህ ብላችሁ ግዟቸው!! አንዳንዴ መላው ጥፍት ሲልብህ በዚህ ሰበብ አሏህ ቢያዝንልህስ?! ቻናል:- t.me/hafugra
እንደዚህ አይነት እንስቶች መንገድ ላይ ሲገጥሟችሁ እቃውን ባትፈልጉት እንኳን ለአሏህ ብላችሁ ግዟቸው!! አንዳንዴ መላው ጥፍት ሲልብህ በዚህ ሰበብ አሏህ ቢያዝንልህስ?! ቻናል:- t.me/hafugraphics

" የምትወዳትን ልጅ ለመርሳት በጣም ቀላሉ መንገድ እሷን ማግባት ነዉ ያለበለዚያ እየወደድካት" ልብህ ወደ ዉጭ እየኮበለለ" ትኖራለህ...! #አግባት منقول

"ሰዉ ላይ ስንጠላዉ "ስናነዉረዉ" የነበረ ተግባር ራሳችን ዞረን መፈፀም የመሰለ ነዉር ነገር የለም ! አላህዬ አቅላችን አስተካክልልን ! "ማስተዋሉን አድለን ! አሚን ! =