cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】

➷ በዚህ ቻናል የሱና ኡስታዞች ደአዋና የተለያዩ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ነው !! ➷➷ "ለአላህ መብት "ለሆነው ወደዚህ ምድር "የመጣነው "አላህን በብቸኘነት "ለማምለክ" እንጂ "ለሌላ አላማ" አይደለም⤵️⤵️⤵️ !!! ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ "ተጠቃሚ ይሆናሉ " ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/joinchat/NDou6IAArAowMjU0

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 446
المشتركون
+15924 ساعات
+6977 أيام
+60330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ የደርስ ማስታወቂያ  በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል አዲስ  ኪታብ ይጀመራል    የኪታቡ ስም ቀዋኢዱል አርበዓ         የኪታቡ አስቀሪ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ የሚቀራበት ቀን በሳምንተ 2 ቀን  ሲሆን ሰኛ እና ማክሰኞ ከምሽቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ የኪታቡ PDF t.me/tdarna_islam_pdf ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል ትዳር እና ኢስላም ቻናል👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
إظهار الكل...
🔃 አዲስ ሙሓደራ ➖➖➖➖➖➖ ✅ ርዕስ፦ ኢማናችንን የሚያጠነክሩ ነገሮች! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...
የኢማን ማጠንከሪያ ምክንያቶች.mp37.84 MB
🔃 አዲስ ሙሓደራ ➖➖➖➖➖➖ ✅ ርዕስ፦ የኢማን መድከም ሰበቦች! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...
የኢማን መድከም ሰበቦች.mp311.24 MB
🔃 አዲስ ሙሓደራ ➖➖➖➖➖➖ ✅ ርዕስ፦ የኢማን መድከም ምልክቶች! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/dik_Ibnu_Heyru https://t.me/k_Ibnu_
إظهار الكل...
የኢማን መድከም ምልክቶች (1).mp39.46 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እስቲ አሚን በይ ልመርቅሽ : ካዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ ማሬ ፣ ውዴ ከሚያበዛ ይጠብቅሽ ከሞዛዛ ስልክ ቁጥር ላኪ ከሚል ቢሰጡትም ከማይደውል በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ ልብ አውላቂ ይጠብቅሽ በይ አሚን በይ ልመርቅሽ👌 🥀 = https://t.me/Asselef
إظهار الكل...
👍 10
~«የሰጠሁትን ቦታ በራሱ ጊዜ ላበላሸና ራሴን ከመውቀስ ለገላገለኝ ሰው ሁሉ ምስጋና አቀርባለሁ።» ደርዊሽ አንዳንድ ሰዎች የተሰጣቸው ክብር እስኪደፈሩበት ድረስ አያውቁትም። ጥሩ የሚሆነው ደግሞ  እኛ ሳናስቀይማቸው የክብራቸውን ስፍራ ራሳቸው ሲያበላሹት ነው። እናም ደርዊሽም ፀፀት የሌለበትን ምስጋና አቀረበላቸው። እኛም በኛ በኩል ሳናስቀይማችሁ የክብር ቦታችሁን ስለረገጣችሁ እናመሰግናለን። ነፍሳችንን የሚበላ ወቀሳ የለብንም። ይመቻችሁ።― እንላለን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ኢማሙ ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ “ሁሉንም ሰው እንዲወዱህ ማድረግ አትችልም፣በአንተና በአላህ መካከል ያለውን ጉዳይ አስተካክል፣ ከዚያም የሰዎች ጉዳይ አያስጨንቅህ!!” [ተወሊ ተእኒስ  ሊኢብኑ ሐጀር:168]ታላቁ ሊቅ ኢብን አልቀይም (አሏህ ይዘንለትና) እንዲህ ብሏል ፦ لو نفع العلم بلا عمل , لما ذم الله أحبار أهل الكتاب ولو نفع العمل بلا إخلاص لما ذم الله المنافقين .. እውቀት ያለ ተግባር ቢጠቅም ኖሮ ፡ አሏህ የመፅሃፍቱ ባለቤት (የአይሁድ እና የክርስቲያን) ሊቃውንትን ባልወቀሰ ነበር ፤ ተግባርም ያለ ኢኽላስ (ተግባራትን ለአሏህ ማጥራት) ቢጠቅም ኖሮ ፡ አሏህ መናፍቃንን ባልወቀሰ ነበር!! [አልፈዋኢድ ገፅ 45 https://t.me/Asselef =
إظهار الكل...
👍 1
ትዳር እብደትን ያስወግዳል አለማግባት ደግሞ የእብደት ሰበብ ይሆናል አቅልንም ያዛባል!  -ሼይኽ አልባኒ ረሂመሁሏህ- الزواج يزيل الجنون كما إن عدم الزواج يسبب الجنون وإختلال العقل . - الألباني رحمه الله .
إظهار الكل...
👍 3
𝕥𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞 ከተጠቀምን አይቀር ለምን በመልካም ነገር ላይ አንጠመድም ? social media በጣም ብዙ መጥፎ እና ቆሻሻ እንዳለው ሁሉ ብዙ ኸይር አለው ። ዲናችን ለመማር በቀላሉ እነኚህ ውብ የሱና ቻናሎች ተቀላቀሉ 👇
إظهار الكل...
ⓙⓞⓘⓝ 🌾𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙
𝕔𝕝𝕚𝕔𝕜 ➹ 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝🌱
¢нαииєℓ 🌿
~አንዳንዴ… ወደ አላህ የምታደርገው መንገድ የሚጀምረው…ልብህን በሚሰብር ሰው፣ እንደጠበቅከው በማይሆንልህ ጓደኛና በሚበድልህ ሰው ምክንያት ነው። ከዚያም ሰዎች ዘንድ ካለው ነገር ተስፋ ትቆርጥና ወደ አላህ ብቻ ትጠጋለህ። እርሱም ከዓለም ያብቃቃሃል። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
إظهار الكل...
👍 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.