ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 033 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 112 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 446 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 033 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -113، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.88‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 492 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 033
المشتركون
-424 ساعات
-267 أيام
-11330 أيام
أرشيف المشاركات
«ሰው ፍለጋ ባከንኩ፤ መጨረሻው ግን ባዶነት ሆነ። ወደ አላህ ተመለስኩ፤ የዛኔ ነው ራሴን ያገኘሁት።» = t.me/https_Asselefya1

ወንድማዊ ምክር፤ ፎቶ መነሳት ይፈቀዳል ብለዉ ከሚሟገቱት ብትሆን እንኳ፣ የራስህን፣ የልጆችህን ወይም በጣም የምትወዳቸውን ሰዎች ፎቶ አንስተህ አትለጥፍ روى ابن عباس رضي الله عنهما عن النبي ﷺ: ​«العَيْنُ حَقٌّ، ولو كانَ شيءٌ سابَقَ القَدَرَ سَبَقَتْهُ العَيْنُ» (رواه مسلم). ዐብደሏህ ኢብኑ ዐባስ ከመልክተኛዉ ይዘዉ በነገሩን ሐዲስ ላይ እሳቸዉ እንዲህ ብለዋል ዓይን እውነት ናት፤ ቀደርን የሚቀድም ነገር ቢኖር ኖሮ የሰው ዓይን በቀደመችው ነበር። የሰው ዓይን በሰውነት ላይ ብቻ የሚታይ በሽታ እንዳይመስልህ የነቢዩ (ﷺ) ሐዲሶች እና የዑለማዎች ንግግር እንደሚያረጋግጡት፤ የሰው ዓይን በሰውነት ላይ ብቻ ሳይሆን በእዉቀት፣ በንብረት፣ በትዳር እና በልጆች ስነ-ምግባር ላይም ጉዳት ያደርሳል። አላህ ሆይ! በሰጠኸን ነገር ላይ በረካህን አውርድልን፤ ከክፉ ነገርም ጠብቀን። በሙሉእ ቃላቶችህም ከክፉ ዓይንና ከሸይጣን ተንኮል በአንተ እንጠበቃለን

بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ ! አላህ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ! =

🔖 ወንጀልን በነፍስህ ላይ አታሳምር። ✓ ታያለህ ታያለህ ልብህ እስኪበላሽ ድረስ! ✓ ትሰማለህ ትሰማለህ ልብህ እስኪበላሽ ድረስ! ✓ በሀሜት እና ነገር በማሰድ ታወራለህ ልብህ እስኪበላሽ ድረስ ! አንድ ባሪያ ከወንጀል ጋር ሁኔታ አለዉ፦ መጀመሪያዉን ቀለል ያደርጋል። ከዚያም ሌላ ጉዳይ ላይ ይወድቃል። ለዚህም እይታ ተከለከለ ። ምክንያቱም እይታ ትልቁ ወንጀል ዝሙት ላይ ይጥላል እና ! ከዚያም እያለ እያለ ሌሎችም ትላል ወንጀሎች ላይ ይወድቃል ! ለዚህ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ አንድን እይታ ሌላ 2 ኛ እይታ አታስከትል። የመጀመሪያዉ አለልህ ሁለተኛዉ ላይ ግን የለም ። ሁለተኛዋ እይተ በአንተ ላይ ነች። ለአንተ አይደለችም። ደጋግሞ በማየት ላይ የሚዘወትር ሰዉ እንዴት ነዉ ? ልብ ይገለበጣል ብሎ አይፈራምን ? በወንጀል ከተፈተንክ ኢስቲግፋርን አብዛ ! ወደ አላህ መመለስን አብዛ! ልብ እና የሰዉነት ክፍል መስተካከልን ከአላህ ጠይቅ ! = t.me/https_Asselefya1

«ሙሳ አላህ ባሕሩን እንደሚከፍልለት አያውቅም ነበር፤ ነገር ግን የሚያውቀው አላህ በጭራሽ እንደማይተወው ብቻ ነበር።» «አላህ ችግርህን እንዴት እንደሚፈታው ባታውቅም፣ መንገድ በሌለበት መንገድን እን
«ሙሳ አላህ ባሕሩን እንደሚከፍልለት  አያውቅም ነበር፤ ነገር ግን የሚያውቀው አላህ በጭራሽ እንደማይተወው ብቻ ነበር።» «አላህ ችግርህን እንዴት እንደሚፈታው ባታውቅም፣ መንገድ በሌለበት መንገድን እንደሚያበጅልህ ግን እወቅ የቂን ብቻ!» =

አለሁ አብሽሩ ለካ ሳለጥፍ ስጠፋ ፈላጊ አለኝ አልሃምዱሊላህ.....መጣሁላችሁ 🙌

¶ ቴክኖሎጅያ ፈገግ ብላችሁ አምሹልኝ.......በሳቅ ደከምን እኮ¡ እናንተም ድከሙ....✋

«የዲን ባለቤት የሆነች ሴት ወደ እሷ ስታይ ትደሰታለህ፣ በምታዛት ጊዜ ትታዘዛለች ከሷ ስትርቅም ነፍሷንም ንብረትህንም ትጠብቃለች። በሁለት ነገሮች ላይ ታግዝሀለች አንደኛዉ አላህን በመታዘዝ ላይ፣ ታግዝሀለች ታነሳሳሀለች፣ ታጀግንሀለች። ብዙ ወንዶች አሉ በሚስቶቻቸዉ ሂድያ ያገኙ (የተመሩ)! ቁርአን ስትቀራ ሲያይ እሱም ይቀራል። ከቁርአን ባለቤቶችም ይሆናል። አንዳንድ ወንዶች ቂያም ለይል አያቁም ፣ ሚስቱ ሌሊት ስትቆም አይቶ እሱም መቆም ይጀምራል። 📍 የዲን ባለቤቷን አግባ ! =

• ጓደኛ ጎታች ነዉ! ወደ ጀነት ወይም ወደ እሳት ! =

• ከሴቶች ራሱን አርቆ የሚኖር ወጣት ከመልካም ነገር ላይ አይወገድም። ያላገባ ወጣት የሚደክመዉ እና መጥፎ ነገር ላይ የሚወድቀዉ ያልተፈቀዱ ሴቶች ጋር ሲቀርብ ነዉ። እናተ የወጣት ስብስቦች ሆይ ማሕበራዊ ሚድያን ተጠንቀቁ ! " በእህትነት ብቻ ነዉ የሚልንም ተጠንቀቁ ይይች የመጥፊያ መንገድ ነች ። የሸር መንገድ ነች። መጥፎ ነገር ላይ መወደቂያ መንገድ ነች። ሸይጧን ወጣትን ቀስ በቀስ ወደ መጥፎ ነገር ይጎትተዋል። ከሴቶች የራቀማ! አይኑን፣ ምላሱን ይጠብቃል። ያልተፈቀዱ ሴቶች ጋር የማይገናኝ ከሆነ ! ለመታገስ ቀላል ይሆንለታል። =

ሰዉኮ ይኮምታል ....! ፈገግ በሉ እና ዋሉልኝ
ሰዉኮ ይኮምታል ....! ፈገግ በሉ እና ዋሉልኝ

• የአላህ ባሪያ ሆይ እረሳህን ? •ለብቻህ ትቀበራለህ! •ለብቻህም ትጠየቃለህ! •አላህ ፊት ለብቻህ ትቆማለህ! ~ለዚህቀን ምን አዘጋጅተሀል ? «ሶላትህን በወቅቱ ሰግደሀልን ? «ልብህ ከሀሜት እና ከሪያእ(አዩልኝ ስሙልኝ) የጠራ ነዉን ? ምላስህ አላህን በማዉሳት የታዘዘህ ነዉን ከሙዚቃ ተቃራኒ ! ስልክህ የሚመሰክርልህ ወይስ የሚመሰክርብህ ነዉን ? ሌላም..ሌላም... በአላህ ስም እምላለሁ ትጠየቃለህ... ጊዜ ያልፋል.. አላህ በማይወደዉ ነገር ላይ ቢዚ አትሁን! ወደ አላህ ተመለስ ጊዜዉ ከማለፉ በፊት.....! =