GRACE_TUBE ™✍
الذهاب إلى القناة على Telegram
🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!! ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!! በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ share @JESUSlovingly142
إظهار المزيد6 749
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-287 أيام
-7930 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
فبراير '25
فبراير '25
+4
في 0 قنوات
يناير '25
+35
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+38
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+48
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+39
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+18
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+58
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+60
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+67
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+79
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+46
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+44
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+44
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+44
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+32
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+38
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+83
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+68
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+37
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+23
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+28
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+15
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+9
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+11
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+12
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+465
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+385
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+55
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+73
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+237
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+305
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+1 543
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+928
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+1 763
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+1 876
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+3 507
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+1 705
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+1 693
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+770
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 08 فبراير | 0 | |||
| 07 فبراير | 0 | |||
| 06 فبراير | +1 | |||
| 05 فبراير | +1 | |||
| 04 فبراير | +1 | |||
| 03 فبراير | 0 | |||
| 02 فبراير | 0 | |||
| 01 فبراير | +1 |
منشورات القناة
#ልመርቃቹ
ያንን ጭንቅ ቀን አለፉት.እግዚአብሔር እኮ እረዳቸው ሞገስ ሆነላቸው
አሁን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ይበሉዋቹ ,ስኬታቹ የሚታይ ይሁንላቹ ስለ እናንተ ሰዎች የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር መልካምነት ይናገሩ ይወቁት🙌🏿
#እወዳቹዋለሁ❤️
| 2 | #ልመርቃቹ
ያንን ጭንቅ ቀን አለፉት.እግዚአብሔር እኮ እረዳቸው ሞገስ ሆነላቸው
አሁን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ይበሉዋቹ ,ስኬታቹ የሚታይ ይሁንላቹ ስለ እናንተ ሰዎች የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር መልካምነት ይናገሩ ይወቁት🙌🏿
#እወዳቹዋለሁ❤️ | 1 |
| 3 | የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
@JESUSlovingly142 | 1 215 |
| 4 | የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
@JESUSlivingly142 | 1 |
| 5 | አንድ ቀን እውነቱ ሲገባህ ትንሿን ኩሬ ለማይሻገሩልህ ሰዎች ውቅያኖስ ማቋረጥህን ታቆማለህ። | 1 213 |
| 6 | መንገዱ ምንም ያህል ንፁ መስሎ ቢታይህ በባዶ እግርህ እንዳትሄድ | 1 151 |
| 7 | ህይወት ስትሸልም ነጥቃ ነው | 1 134 |
| 8 | እነሱ ልብህን ሰብረውት ሊሆን ይችላል ነገር ግን አይንህን ከፍተውት ነው የሄዱት።ያንን እንደ ድል ውሰደው! | 1 134 |
| 9 | እያወቅን ዝም ብለን የተውናቸው ህሊናቸው እንዲናገራቸው ነው መለወጥ ካልቻሉ ግን የኛ መለወጥ ሊገርማቸው አይገባም...! | 1 111 |
| 10 | #MATURITY" ማለት
ያንን ሰው የቱንም ያህል ብትወደው አብሮነቱ የማይሆን መሆኑን ካወክ ህመሙ ከባድ እንደሆነ እያወክ ያንን ሰው ላለማውራት እና ላለማየት መወሰን ማለት ነው።
@JESUSlovingly142 | 1 306 |
| 11 | እራስህን ማስጨነቅ አቁም
እግዚአብሔር እንደደከመህ ያውቃል
ባልጠበከው መንገድም እጅህን ይዞ ሲያወጣህ ሲያግዝህ ሲረዳህ ታያለህ
አይንና ልብህን ከእግዚአብሔር ዞር አታድርግ እርሱ አንተ ለእራስህ ከምታስበው በላይ እርሱ ስለአንተ ያስባል። | 1 169 |
| 12 | አላማህ ከሌሎች መሻል ሳይሆን #ከትላንት_መሻል_ይሁን | 1 205 |
| 13 | አላማህ ከሌሎች መሻል ሳይሆን #ከትላንት_መሻል_ይሁን👍 | 1 |
| 14 | መልካም ሰዎች ልክ እንደ ጨረቃ ናቸው ዙሪያህ ሲጨልም ብርሀን ይሆኑሀል | 1 166 |
| 15 | ልታስደስተው ያልቻልከውን ልብ ሳታቆስለው ተወዉ | 1 128 |
| 16 | የምትወደውን እስክትሰራ
#የምትሰራውን ውደደው | 1 111 |
| 17 | የምትወደውን እስክትሰራ
!የምትሰራውን ውደደው | 1 |
| 18 | ማንኛውም ጥያቄ 👉🏽 @Abrillo_ts | 612 |
| 19 | አንድ ቀን.ታሪካችንን የሚረዳን እናም ያለፈው ስቃያችንን ከመድገም የሚጠብቀን ከእግዚአብሔር የሆነ ሰው ማግኘታችን አይቀርም | 1 201 |
| 20 | “ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።”
— ኢዮብ 42፥2 | 1 316 |
