ar
Feedback
ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ የአንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለብ የቴሌግራም ቻናል ነው። 👉የቀጥታ ስርጭት 👉ትንተና 👉የክለቡ ታሪክ ባማረ መልኩ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ❤✌❤ አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ https://t.me/+Ra7XHgK4o3MyNjA0

إظهار المزيد
2 296
المشتركون
+324 ساعات
+77 أيام
-830 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يونيو '26
يونيو '26
+27
في 0 قنوات
مايو '26
+59
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+53
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+10
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+10
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+30
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+54
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+144
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+13
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+10
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+14
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+14
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+29
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+42
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+36
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+47
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+39
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+61
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+344
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+159
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+220
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+146
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+125
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+148
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+121
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+51
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+123
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+125
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+46
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+50
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+43
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+28
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+16
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+64
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+81
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+206
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+36
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+387
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+10 551
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+353
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+573
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+141
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+21
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+116
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+259
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+1 390
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+31
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+31
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+197
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+29
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+97
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+117
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+632
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+166
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+1 475
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
17 يونيو+1
16 يونيو+7
15 يونيو+3
14 يونيو+5
13 يونيو+1
12 يونيو0
11 يونيو+3
10 يونيو+1
09 يونيو+1
08 يونيو0
07 يونيو0
06 يونيو+1
05 يونيو0
04 يونيو+1
03 يونيو+1
02 يونيو+2
01 يونيو0
منشورات القناة
አድዋ ሙዚየም ለፈረሰኞቹ ዝግጁ ሆኗል!
አድዋ ሙዚየም ለፈረሰኞቹ ዝግጁ ሆኗል!

2
ሰበር ታሪካዊው፥ ስኬታማውና የሀገራችን እግር ኳስ ባላባት የሚባለው ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ በነገው እለት ከሼኽ መሀመድ አልአሙዲን ድርጅት ከሆነው ሚድሮክ ኢትዮጵያ የምስራች እንዳለው ተነግሯል ...+3
ሰበር ታሪካዊው፥  ስኬታማውና  የሀገራችን እግር ኳስ ባላባት የሚባለው ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ በነገው እለት ከሼኽ መሀመድ አልአሙዲን ድርጅት ከሆነው ሚድሮክ ኢትዮጵያ የምስራች እንዳለው ተነግሯል  ... መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ለዘመናት ተጥሎ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስታዲየም እና የልምምድ ማእከል ነገ እልባት ሳያገኝ እንደማይቀርና ሚድሮክ ceo የራሱ ፕሮጀክት አካል አድርጎ በራሱ ወጪ ሊገነባ መወሰኑን ሰምተናል፡፡ ይህንን ታላቅ ዜናም የድርጅቱ  ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ነገ ክለቡ በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ ለደጋፊዎች ያበስራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ነገ በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤም የክለቡ ደጋፊ ማልያውን በመልበስ ነገ ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት ፒያሳ አድዋ ሙዚየም አዳራሽ እንዲገኝ ጥሪ ቀርቧል፡፡
827
3
ጨዋታው ተጠናቀቀ 🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  31ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽ ወላይታ ድቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️ ⌚ 10፡00 📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም 🏟️አዲስ አበባ ስታድየም
1 094
4
90+5 🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  31ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽ ወላይታ ድቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️ ⌚ 10፡00 📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም 🏟️አዲስ አበባ ስታድየም
1 030
5
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል 🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  31ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽ ወላይታ ድቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️ ⌚ 10፡00 📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም 🏟️አዲስ አበባ ስታድየም
975
6
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ 🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  31ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽ ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️ ⌚ 10፡00 📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም 🏟️አዲስ አበባ ስታድየም
812
7
45 +3' 🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  31ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽ ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️ ⌚ 10፡00 📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም 🏟️አዲስ አበባ ስታድየም
733
8
30' 🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  31ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽ ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️ ⌚ 10፡00 📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም 🏟️አዲስ አበባ ስታድየም
663
9
15' 🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  31ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽ ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️ ⌚ 10፡00 📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም 🏟️አዲስ አበባ ስታድየም
841
10
ጨዋታው ተጀመረ 🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  31ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽ ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️ ⌚ 7፡00 📆ግንቦት 1 ቀን 2018ዓ.ም 🏟️አዲስ አበባ ስታድየም
816
11
አሰላለፍ ✅ 👉 ፋሩክ 👉 አሚኑ ፥ ብሩክ፥ ሻሂዱ ፥ ቶሎሳ 👉 ብርሀኑ ፥ ፉአድ ፥ ሀብታሙ 👉 ተገኑ ፥ጸጋ ፥ ብሩክ
654
12
በማልያችን አሸብርቀው+3
በማልያችን አሸብርቀው
947
13
+3
لا يوجد نص...
754
14
የዜና መግለጫ ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አራት የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጨዋቾችን አስመጣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ እየተወዳደረ ለሚገኝበት የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎውን በተሻለ ውጤትና ብቃት ለማጠናቀቅና በሊጉ ተፎካካሪ ሆኖ እንዲጨርስ ይረዳው ዘንድ የአይቮሪኮስት፣ የኮንጎ ብራዛቪል እና ሁለት የጋና ዜግነት ያላቸው ተጨዋቾችን አስመጥቷል፡፡ ለክለባችን ለመጫወት ወደ ሀገራችን የመጡት ተጨዋቾች፡- 1. ኬልቪን ኤዶ ዶሴህ ኬልቪን ኤዶ ዶሴህ 1.90 ቁመት ያለው የ23 ዓመት ጋናዊ ወጣት ተከላካይ ነው፡፡ ኬልቪን ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከመምጣቱ በፊት በጋና እንዲሁም በአልባኒያ ዋናው ሊግ ተጫውቷል፡፡ 2. ካርተር አሂሮ ካርተር አሂሮ አይቮሪኮስታዊ የ29 ዓመት የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ነው፡፡ ካርተር በአይቮኮስቱ ታላቅ ክለብ አሴክ ሚሞሳስን ጨምሮ በኮንጎ፣ ቤሩትና ኦማን ሊጎች ልምድ ያካበተ ተጨዋች ነው፡፡ 3. ክሪስት ቶሉንጋ ሌላው አዲስ ፈረሰኛ ሆኖ ወደ ሀገራችን የገባው የኮንጎ ብራዛቪል ተወላጅ የሆነው ክሪስት ቶሉንጋ ነው፡፡ ክሪስት የ20 ዓመት ወጣት የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች ሲሆን ለሀገሩ ከ23 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ተሰልፎ ተጫውቷል፡፡ ክሪስት ወደ ሀገራችን ከመምጣቱ በፊት በሀገሩ ለሚገኘው ዲያብሌስ ኖይሪስና ለአልጄሪያው ፓራዱ ክለቦች ተጫውቷል፡፡ 4. አልፍሬድ ሜንሳህ የ26 ዓመቱ ጋናዊ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አልፍሬድ ሜንሳህ ሌላው የክለባችን አዲሱ ተጨዋች ነው፡፡ አልፍሬድ በአልባኒያ፣ በኮሶቮ እና በጋና ፕሪምየር ሊግ ለተለያዩ ክለቦች ተጫውቷል፡፡ ተጨዋቾቹ በዛሬው እለት ያደረጉትን የህክምና ምርመራ በስኬት ያጠናቀቁ ሲሆን የምዝገባ ሂደታቸውን በማጠናቀቅ ከቡድናችን ጋር ልምምድ ይጀምራሉ። ክለባችን የ2018ዓ.ም የፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመንን በተሻለ ደረጃ ላይ ሆኖ ለማጠናቀቅ ያሉንን ወጣት ተጨዋቾች በልምድ እንዲያግዙ እነዚህን ተጨዋቾች ያስመጣ ሲሆን ሁሌም ከቡድናችን የማይለዩት ደጋፊዎችም በአንድ ልብ ሆነው እንደለመዱት ከተጨዋቾቻችን ጎን በመሆን ድጋፋቸውን እንዲሰጡ እንጠይቃለን፡፡ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ፤ ህዝብ ግንኙነት ክፍል፤
650
15
ጨዋታው ተጠናቀቀ 🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  31ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 መቀሌ 70 አንደርታ ⚽️ ፀጋ ከድር 89' ⌚ 7፡00 📆ግንቦት 1 ቀን 2018ዓ.ም 🏟️አዲስ አበባ ስታድየም
828
16
90+5' 🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  31ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 መቀሌ 70 አንደርታ ⚽️ ፀጋ ከድር 89' ⌚ 7፡00 📆ግንቦት 1 ቀን 2018ዓ.ም 🏟️አዲስ አበባ ስታድየም
827
17
ማልያውን አውልቆ ደስታውን ገለፀ በሁለተኛ ቢጫ ከሜዳ ተሰናበተ
816
18
ድንቅ አጨራረስ
801
19
ጎልልል ፀጋ ከድር
806
20
ተመስገን ተስፋዬ ቀይ ካርድ ተመለከተ ለጊዮርጊስ ጥሩ እድል ነው
803