ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ
前往频道在 Telegram
ይህ የአንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለብ የቴሌግራም ቻናል ነው። 👉የቀጥታ ስርጭት 👉ትንተና 👉የክለቡ ታሪክ ባማረ መልኩ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ❤✌❤ አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ https://t.me/+Ra7XHgK4o3MyNjA0
显示更多2 292
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-1230 天
数据加载中...
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+14
在0个频道中
五月 '26
+59
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+53
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+30
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+54
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+144
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+32
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+42
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+26
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+47
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+61
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+344
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+159
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+220
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+146
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+125
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+148
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+121
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+51
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+123
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+125
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+46
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+50
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+43
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+28
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+64
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+81
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+206
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+36
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+387
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+10 551
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+353
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+573
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+141
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+116
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+259
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+1 390
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+31
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+31
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+197
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+29
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+97
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+117
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+632
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+166
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 475
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 14 六月 | +3 | |||
| 13 六月 | +1 | |||
| 12 六月 | 0 | |||
| 11 六月 | +3 | |||
| 10 六月 | +1 | |||
| 09 六月 | +1 | |||
| 08 六月 | 0 | |||
| 07 六月 | 0 | |||
| 06 六月 | +1 | |||
| 05 六月 | 0 | |||
| 04 六月 | +1 | |||
| 03 六月 | +1 | |||
| 02 六月 | +2 | |||
| 01 六月 | 0 |
频道帖子
| 2 | ሰበር
ታሪካዊው፥ ስኬታማውና የሀገራችን እግር ኳስ ባላባት የሚባለው ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ በነገው እለት ከሼኽ መሀመድ አልአሙዲን ድርጅት ከሆነው ሚድሮክ ኢትዮጵያ የምስራች እንዳለው ተነግሯል ...
መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ለዘመናት ተጥሎ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስታዲየም እና የልምምድ ማእከል ነገ እልባት ሳያገኝ እንደማይቀርና ሚድሮክ ceo የራሱ ፕሮጀክት አካል አድርጎ በራሱ ወጪ ሊገነባ መወሰኑን ሰምተናል፡፡
ይህንን ታላቅ ዜናም የድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ነገ ክለቡ በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ ለደጋፊዎች ያበስራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ነገ በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤም የክለቡ ደጋፊ ማልያውን በመልበስ ነገ ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት ፒያሳ አድዋ ሙዚየም አዳራሽ እንዲገኝ ጥሪ ቀርቧል፡፡ | 778 |
| 3 | ጨዋታው ተጠናቀቀ
🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ ወላይታ ድቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⌚ 10፡00
📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም
🏟️አዲስ አበባ ስታድየም | 1 094 |
| 4 | 90+5
🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ ወላይታ ድቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⌚ 10፡00
📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም
🏟️አዲስ አበባ ስታድየም | 1 030 |
| 5 | ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል
🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ ወላይታ ድቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⌚ 10፡00
📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም
🏟️አዲስ አበባ ስታድየም | 975 |
| 6 | የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ
🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⌚ 10፡00
📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም
🏟️አዲስ አበባ ስታድየም | 812 |
| 7 | 45 +3'
🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⌚ 10፡00
📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም
🏟️አዲስ አበባ ስታድየም | 733 |
| 8 | 30'
🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⌚ 10፡00
📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም
🏟️አዲስ አበባ ስታድየም | 663 |
| 9 | 15'
🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⌚ 10፡00
📆ግንቦት 6 ቀን 2018ዓ.ም
🏟️አዲስ አበባ ስታድየም | 841 |
| 10 | ጨዋታው ተጀመረ
🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⌚ 7፡00
📆ግንቦት 1 ቀን 2018ዓ.ም
🏟️አዲስ አበባ ስታድየም | 816 |
| 11 | አሰላለፍ ✅
👉 ፋሩክ
👉 አሚኑ ፥ ብሩክ፥ ሻሂዱ ፥ ቶሎሳ
👉 ብርሀኑ ፥ ፉአድ ፥ ሀብታሙ
👉 ተገኑ ፥ጸጋ ፥ ብሩክ | 654 |
| 12 | በማልያችን አሸብርቀው | 947 |
| 13 | 没有文字... | 754 |
| 14 | የዜና መግለጫ
ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አራት የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጨዋቾችን አስመጣ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ እየተወዳደረ ለሚገኝበት የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎውን በተሻለ ውጤትና ብቃት ለማጠናቀቅና በሊጉ ተፎካካሪ ሆኖ እንዲጨርስ ይረዳው ዘንድ የአይቮሪኮስት፣ የኮንጎ ብራዛቪል እና ሁለት የጋና ዜግነት ያላቸው ተጨዋቾችን አስመጥቷል፡፡
ለክለባችን ለመጫወት ወደ ሀገራችን የመጡት ተጨዋቾች፡-
1. ኬልቪን ኤዶ ዶሴህ
ኬልቪን ኤዶ ዶሴህ 1.90 ቁመት ያለው የ23 ዓመት ጋናዊ ወጣት ተከላካይ ነው፡፡ ኬልቪን ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከመምጣቱ በፊት በጋና እንዲሁም በአልባኒያ ዋናው ሊግ ተጫውቷል፡፡
2. ካርተር አሂሮ
ካርተር አሂሮ አይቮሪኮስታዊ የ29 ዓመት የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ነው፡፡ ካርተር በአይቮኮስቱ ታላቅ ክለብ አሴክ ሚሞሳስን ጨምሮ በኮንጎ፣ ቤሩትና ኦማን ሊጎች ልምድ ያካበተ ተጨዋች ነው፡፡
3. ክሪስት ቶሉንጋ
ሌላው አዲስ ፈረሰኛ ሆኖ ወደ ሀገራችን የገባው የኮንጎ ብራዛቪል ተወላጅ የሆነው ክሪስት ቶሉንጋ ነው፡፡ ክሪስት የ20 ዓመት ወጣት የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች ሲሆን ለሀገሩ ከ23 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ተሰልፎ ተጫውቷል፡፡ ክሪስት ወደ ሀገራችን ከመምጣቱ በፊት በሀገሩ ለሚገኘው ዲያብሌስ ኖይሪስና ለአልጄሪያው ፓራዱ ክለቦች ተጫውቷል፡፡
4. አልፍሬድ ሜንሳህ
የ26 ዓመቱ ጋናዊ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አልፍሬድ ሜንሳህ ሌላው የክለባችን አዲሱ ተጨዋች ነው፡፡ አልፍሬድ በአልባኒያ፣ በኮሶቮ እና በጋና ፕሪምየር ሊግ ለተለያዩ ክለቦች ተጫውቷል፡፡
ተጨዋቾቹ በዛሬው እለት ያደረጉትን የህክምና ምርመራ በስኬት ያጠናቀቁ ሲሆን የምዝገባ ሂደታቸውን በማጠናቀቅ ከቡድናችን ጋር ልምምድ ይጀምራሉ።
ክለባችን የ2018ዓ.ም የፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመንን በተሻለ ደረጃ ላይ ሆኖ ለማጠናቀቅ ያሉንን ወጣት ተጨዋቾች በልምድ እንዲያግዙ እነዚህን ተጨዋቾች ያስመጣ ሲሆን ሁሌም ከቡድናችን የማይለዩት ደጋፊዎችም በአንድ ልብ ሆነው እንደለመዱት ከተጨዋቾቻችን ጎን በመሆን ድጋፋቸውን እንዲሰጡ እንጠይቃለን፡፡
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ፤ ህዝብ ግንኙነት ክፍል፤ | 650 |
| 15 | ጨዋታው ተጠናቀቀ
🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 መቀሌ 70 አንደርታ ⚽️
ፀጋ ከድር 89'
⌚ 7፡00
📆ግንቦት 1 ቀን 2018ዓ.ም
🏟️አዲስ አበባ ስታድየም | 828 |
| 16 | 90+5'
🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 መቀሌ 70 አንደርታ ⚽️
ፀጋ ከድር 89'
⌚ 7፡00
📆ግንቦት 1 ቀን 2018ዓ.ም
🏟️አዲስ አበባ ስታድየም | 827 |
| 17 | ማልያውን አውልቆ ደስታውን ገለፀ በሁለተኛ ቢጫ ከሜዳ ተሰናበተ | 816 |
| 18 | ድንቅ አጨራረስ | 801 |
| 19 | ጎልልል ፀጋ ከድር | 806 |
| 20 | ተመስገን ተስፋዬ ቀይ ካርድ ተመለከተ
ለጊዮርጊስ ጥሩ እድል ነው | 803 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
