ቅዱሳት መጻሕፍት
الذهاب إلى القناة على Telegram
በዚህ ቻናል 👉ቅዱሳት መጻሕፍት ይጠናሉ:: 👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ:: 👉 ለቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት የሚያግዙ መጻሕፍት ይለቀቃሉ። ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ @Holy_scriptures
إظهار المزيد7 908
المشتركون
-624 ساعات
-67 أيام
+6530 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+31
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+200
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+252
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+179
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+193
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '26
+170
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+150
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '26
+133
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+93
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+130
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+153
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+217
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+146
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+130
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+194
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+222
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+193
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '25
+263
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+242
في 7 قنوات
Get PRO
مارس '25
+268
في 5 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+265
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+318
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+310
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+400
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+266
في 5 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+301
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+380
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+218
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+210
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+237
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+345
في 7 قنوات
Get PRO
مارس '24
+244
في 5 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+215
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '24
+243
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+186
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+106
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+95
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+69
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+87
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+93
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+75
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+29
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+23
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+26
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+35
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+58
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+59
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+66
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+50
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+82
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+58
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+67
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+71
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+60
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+57
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+57
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+51
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+54
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+32
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+69
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+85
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+77
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+80
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+106
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+52
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+46
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+106
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+57
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+81
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+172
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+3 417
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 08 أكتوبر | +2 | |||
| 07 أكتوبر | +2 | |||
| 06 أكتوبر | +5 | |||
| 05 أكتوبر | +6 | |||
| 04 أكتوبر | +6 | |||
| 03 أكتوبر | +5 | |||
| 02 أكتوبر | +2 | |||
| 01 أكتوبر | +3 |
منشورات القناة
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“እግዚአብሔርን የሚፈራ ፈቃዱንም የሚያደርግ ቢኖር ያንን እግዚአብሔር ይሰማዋል እንጂ ኃጢአተኞችን እንዳይሰማ እናውቃለን።”
ዮሐንስ 9፥31
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
| 2 | ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ
ክፍል-2
የተራራው ስብከት ዋና መልክት (5:17–7:12)
በአጭሩ የክርስቶስ ተከታዮች መታወቂያቸው፤ የጽድቅ-ኑሯቸው ነው፤ “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ” (ማቴ 5:16)። የተራራው ስብከት የታይታ የሆነ ውጪያዊ ጽድቅን ይኮንናል (ማቴ. 6:1-15)፤ አትኩሮቱ በውስጣዊ ጽድቅ ላይ ነው። የውስጥ ጽድቅ ማለት፤ ከተለወጠ ልብ የመነጨ፤ እያደገና እየሰፋ የሚመጣ፤ ትኩረቱን “የሰማይ አባት እንደሚያይና ዋጋ እንደሚከፍል” የተገነዘበ ነው። “ጽድቃችሁ ከፈሪሳውያንና ከኦሪት ሕግ መምህራን ጽድቅ ልቆ ካልተገኘ መንግሥተ ሰማይ መግባት አትችሉም።” ስለዚህ የአማኝ ጽድቅ በአንድ እጅ “ወግ-አጥባቂነት ወይም አትንካ/አትቅመስ አለመሆኑን (Nomisim) በሌላ እጅ ደግሞ በጸጋ-ብቻ እንጂ ሥራ-ምን ፋይዳ አለው ብሎ መረን እንደማይወጣ (Anti-Nomisim) ያስገነዝበናል። የአማኞች ጽድቅ “የላቀ-ጽድቅ” ነው። በመጨረሻ ማጤን ያለብን፤ በተራራው ስብከት ላይ “ጽድቅ” የደቀመዝሙሩ የሕይወት-ፍሬ እንጂ በሐዋርያው ጳውሎስ ነገረ-መለኮታዊ አስተምህሮ ጎልቶ የምናገኘውን “የተቆጠረልን-ጽድቅ/ reckoned or imputed righteousness” አለመሆኑን ደግሞ ከዚያም ጋር አለመጋጨቱን ነው። የማቴዎስ አጠቃቀም ጳውሎስ “የመንፈስ ፍሬ” ብሎ ከሚናገረው ጋር ሥምረት አለው (ለምሳሌ ማቴ. 5:20ን ከኤፌ 5፡5-13 ጋር ያወዳድሩ/ ገላ 5:5)። (ይህን ጹሑፍ አጠር ለማድረግ የጽሑፉን መዋቅር እዚህ ጋር እናበቃለን)።
የምንባቡ ሐቲት (ፍታቴ) – 7:15 – 21
(በዚህ ክፍል የምንመለክተው ማቴ. 7:15 ብቻ ይሆናል)
❝የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ❞
ተጠንቀቁ
በመጀመሪያ ደረጃ ምንባባችን የሚጀምረው “ተጠንቀቁ” በሚል የማስጠንቀቂያ ትዕዛዝ ነው። ጌታ ምክር-ቢጤ ወይም “ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ” የሚል አስተያየት ማከሉ አይደለም። ይህ ማስጠንቀቂያ የሞትና የሕይወት ጉዳይ ነው። ለምን? ይህንን ከሁለት አንጻር መመልከት ይኖርብናል። አንደኛ፤ ምንባባችን የሚገኘው በማቴ. 7:13-8:1 ባለው ክፍል እንደመሆኑ፤ ይህ ክፍል ደግሞ የተራራው ስብከት ተብለው ለሚታወቁት ሦስት ምዕራፎች (ማቴ. 5 – 7) መደምደሚያና የመልክቱ ማጠቃለያ ስለሆነ ነው። ስለዚህ ማስጠንቀቂያው ከ5:17 ጀምሮ እስከ 7:12 ድረስ ለዘለቀው ደቀ-መዝሙራዊ አስተምህሮ መቋጫ ነው። በተጨማሪ፤ ይህ መዝጊያ ክፍል (7:13-8:1) ሦስት ክፍሎች አሉት። ሁሉም ተምሳሌታዊ አነጋገሮች ሲሆኑ የተራራውን ስብከት መልዕክት ጠቅለል አድርገው የሚያቀርቡ እና ጥበብ-ነክ ቅርጽ/ይዘት ያላቸው ናቸው፡-
➳ ማቴ. 7:13-14 (ሁለት ዓይነት መንገዶችና ደጆች)፤
➳ ማቴ. 7:15-23 (ሁለት ዓይነት ዛፎችና ፍሬዎች እንዲሁም የሐሰት-ነቢያት የመጨረሻ ዕጣ-ፈንታቸው።
➳ ማቴ. 7:24-27 (ሁለት ዓይነት ሰሚዎችና ቤት-ሠራተኞች)
ስለዚህ ከላይ እንዳየነው “ከሐሰተኞች ነብያቶች ተጠንቀቁ” የሚለው ትዕዛዝ የሞትና የሕይወት ጉዳይ የሆነበት የመጀመሪያው ነጥብ 7:13-27 ያለው የተራራው ስብከቱ መቋጫ ከመሆኑ የተነሳ ነው። የስብከቱን ሙሉ ክብደት የተሸከሙት እነዚህ መደምደሚያ ክፍሎች በመሆናቸው። ሁለተኛውን ምንክያት ከቃሉ ሰዋሰው ማግኘት እንችላለን። የቃሉ ንብረት “ትዕዛዛዊ” ነው/Imperative Mood” ወዮታን ያዘለ ትዕዛዝ ነው። በማቴዎስ ወንጌል ላይ “ተጠንቀቁ/Προσέχετε” ስድስት ጊዜ ተደጋግሟል (6:1፤ 7:15፤ 10:17፤ 16:6፤ 16:11፤16:12) (ምንም እንኳ የ6ኛው ንብረት ትዕዛዛዊ ባይሆንም አውዳዊ አጠቃቀሙ ግን “ተጠንቀቁ” የሚለውን ስሜት ያንጸባርቃል)። ለምሳሌ፤ 6:1 ላይ ከታይታ-ጽድቅ “ተጠበቁ”…”ከ[ክፉ] ሰዎች ተጠበቁ”…”ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠብቁ።” ሁሉም አበክረው የሚናገሩት ማስጠንቀቂያውን አለማድመጥ ከባድ የሆነ መዘዝ እንዳለው ነው። ተጠበቁ የሚለውን ቃል BDAG የተሰኘው የግሪክ-መዝገበ ቃላት ሲተነትነው “በንቅሀት ውስጥ መሆን፤ የጉዳዩን አሳሳቢና አንገብጋቢነት ማየት ፤ ጠንቃቃ ሆኖ መገኘት፣ እንክብካቤን ማሳየት ነው ይለዋል…(to be in a state of alert, be concerned about, care for, take care)።
ከማቴዎስ ውጪ ይህ ቃል በሐዋ. 20፡28 ላይ (ከማቴዎስ ጋር እጅብ በተቀራረበ መልኩ) ተገልጾ እናገኘዋለን። ሐዋርያው ጳውሎስ የቤተክርስቲያን መሪዎችን አስጠርቶ የመጨረሻ የኑዛዜ ቃሉን ሲሰጣቸው እንዲህ ይላል፤
❝ለራሳችሁና መንፈስ ቅዱስ ኤጲስቆጶሳት አድርጎ በላዩ ለሾማችሁ መንጋ ሁሉ ተጠንቀቁ፤ በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ጠብቁ…እኔ ከሄድሁ በኋላ፣ ነጣቂ ተኵላዎች (λύκοι βαρεῖς) መጥተው በመካከላችሁ ሰርገው እንደሚገቡና ለመንጋውም እንደማይራሩ” ዐውቃለሁም…❞
ይህ የጳውሎስ ንግግር የኢየሱስን ቃሎች እንዲያሳስቡ ተደርገው የተቀናበሩ ናቸው (Verbal Allusions)። ልክ እንደ ኢየሱስ ጳውሎስም “ለገዛ ራሳችሁ” እና “ለመንጋው ሁሉ ተጠንቀቁ” (προσέχετε ἑαυτοῖς καὶ παντὶ τῷ ποιμνίῳ) ሲል “መጠንቀቅ…መንጋ/በግ (ምዕመናንን የሚወክል ዘይቤያዊ አነጋገር)” እንዲሁም ቀጥሎ “ነጣቂ ተኵላዎች” ብሎ ሲል ጳውሎስ የጌታን ማስጠንቀቂያ እያሰበ መሆኑን ያሳየናል (ምንም እንኳ ማቴዎስ ገና ባለመጻፉ በ7:15 ላይ ላይ የተመሰረተ ነው ባንልም)። ይህም የጌታ ማስጠንቀቂያ (የሐሰተኞች ነቢያት ጉዳይ) ገና ቤተክርስቲያን ከመቆርቆሯ አንገብጋቢ ደረጃ መድረሱን ያመልክተናል። ይህ ማለት ጌታ እስኪመለስ ድረስ፤ ቤተክርስቲያን ባለችበት ቦታ ሁሉ፤ ይህ ጉዳይ የማያባራ ማስጠንቀቂያ ነው። ቤተ-ከርስቲያን አርፋ አታውቅም፤ ማረፍም የለባትም።
ይቀጥላል...
ምንጭ:- www.samsontblog.com
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 433 |
| 3 | በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የይሁዳ ንጉሥ የሆነው እና በትዕቢት ዕጣን ለማጠን ወደ ቤተ መቅደስ ከገባ በኋላ በለምጽ የተመታው ማነው? | 458 |
| 4 | . ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤”
ፊልጵስዩስ 1፥29
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 578 |
| 5 | ለ55 ዓመታት የዘለቀ ረጅም የንግሥና ዘመን በማሳለፍ ቀዳሚ የሆነው የይሁዳ ንጉሥ ማን ነበር? | 659 |
| 6 | . ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።”
1 ዜና 16፥10
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 720 |
| 7 | ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ
ክፍል-1
❝የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ❞ (ማቴ. 7:15–20)
❝Προσέχετε ἀπὸ τῶν ψευδοπροφητῶν, οἵτινες ἔρχονται πρὸς ὑμᾶς ἐν ἐνδύμασιν προβάτων, ἔσωθεν δέ εἰσιν λύκοι ἅρπαγες. ἀπὸ τῶν καρπῶν αὐτῶν ἐπιγνώσεσθε αὐτούς.❞
የምንባቡ መዋቅራዊ ዓውድ (Structural Context of the Passage)
የማቴዎስ ወንጌል “በትረካ-ንግግር” የተዋቀረ መጽሐፍ ነው። ለምሳሌ ያህል፦
(ትርካ) – ከማቴ. 1 – 4: የክርስቶስ ትውልድ፤ ልደትና አገልግሎት
(ንግግር) – ከማቴ. 5 – 7: የክርስቶስ ቃሎች/የተራራው ስብከት
(ትረካ) – ማቴ. 8 – 9: የክርስቶስ ሥራዎች/የፈውስ አገልግሎት
(ንግግር) – ማቴ. 10:1 – 11:1: የደ/መዛ. ተልዕኮ (ወዘተ..)
በመጽሐፉ ውስጥ አምስት ንግግሮች አሉ። አምስቱም ወደ “ትርካ” ከመመለሳቸው በፊት “ኢየሱስም ይህን ነገር በጨረሰ ጊዜ…” የሚል ሐረግ እና የማስጠንቀቂያ ቃል ይታከልባቸው። ስለዚህ ምንባባችን የሚገኘው በክርቶስ “በመጀምሪያው ንግግር/First Discourse Unit”፤ ይኸውም “የተራራው ስብከት (ማቴ. 5 – 7)” ተብሎ በሚጠራው ክፍል ውስጥ ነው። የተራራው ስብከት ያተኮረው በብጹዓን ላይ ሲሆን፤ እነዚህ ብጹዓን ደግሞ መለዮአቸው ከጻፎችና ከፈሪሳውያን “የሚልቅ-ጽድቅ” ስላላቸው ነው። የተራራውም ስብከት ማዕከላዊ መልክት “የሚልቀው-ጽድቅ” ምን እንደሚመስል ለማተት (5:21-5:48) እና ደቀመዛሙርት ይህንን ጽድቅ ጽድቃቸው ያደርጉ ዘንድ ለሚያስጠንቀቅ ነው (7:13-27)።
የተራራው ስብከት አወቃቀር (5:3-7:27)
በአጠቃላይ፤ የስብከቱ ይዘት በማቴ. 5:3 ላይ ይጀምርና በማቴ. 7:27 ላይ ያበቃል። ሆኖም ግን ማቴ. 4:23-5:2 እና 7:28-8:1 ያሉት የስብከቱ ክፈፎች ናቸው፡ መንደርደሪያ እና መቋጪያ። መንደርደሪያውም መቋጫውም አንድ ዓይነት የሐሳብ ቅኝት አሏቸው። ሁለቱም ክፍሎች ስለ ኢየሱስ፦
➳ (1) ብዙ ሕዝብ እንደተከተለው፤
➳ (2) ወደ ተራራ
➳ (3) እንደወጣ/እንደወረደ፤
➳ (4) ስለ ትምህርቱ (4:23-5:2) ይናገራሉ።
ምንም እንኳ የማቴ. 4:23 – 5:2 እና 7:28 – 8:1 ዓላማ ሰባኪውና ተሰባኪው ማን እንደሆነ ለመጦቆም እንደዚሁም ከስብከቱ በኋላ የሕዝቡ ምላሽ ምን እንደሚመስል ለማሳየት ቢሆንም፤ ከዚያ ያለፈ ትልቅ ግልጋሎት ግን አላቸው። ወንጌላዊው ማቴዎስ በ5:1-2 ላይ ስለ ኢየሱስ “ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ (ἀνέβη εἰς τὸ ὄρος)” ብሎ ሲጽፍ በማያወላውል መልኩ ዘጸ. 19:3ን ሊያስታውሰን ብሎ ነው (በተለይ ከሰብዓ-ሊቃናት ትርጉም)። በዚያ ሥፍራ ላይ “ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ዘንድ [ተራራ] ወጣ/ Μωσῆς ἀνέβη εἰς τὸ ὄρος” የሚል እናነባለን። ይህንን ሲል ማቴዎስ የኢየሱስን ስብከት/አገልግሎት ከሙሴ ጋር እንድናመሳስል እየጋበዘን መሆኑን ማስተዋል አለብን። ሙሴ ወደ ተራራው እንደወጣ፤ ኢየሱስም ወደ ተራራ ወጣ።
እንዲያ ከሆነ፤ እነዚህ ሦስቱ ምዕራፎች የሚያትቱት ከዳዊት የሚልቀው ንጉሥ እና ከሙሴ የሚልቀው ታላቁ ነቢይ ኢየሱስ (ዘዳ. 18:15,18) ለደቀመዛሙርቱ ስለ ሰጠው ደንብ ነው (but not a new law)። ሙሴ ሲወለድ ህጻናት እንዳለቁ ኢየሱስም ሲወለድ እንዲሁ (ማቴ. 2:20)፤ በሙሴ አማካኝነት ጸዓት ለእግዚአብሔር ሕዝብ እንደሆነ ኢየሱስም “ስሙን ኢየሱስ ትይዋለሽ እርሱም ህዝቡን ከሃጥያት ያድናቸዋል” ይላል። በሙሴ መሪነት ህዝቡም በደረቅ ምድር እንደተሻገረ፤ በምድረበዳ ለ40 ዓመታት እንደተፈተኑ፤ ደግሞም በኢያሱ መሪነት ዮርዳኖስን ተሻግረው ወደ ተስፋይቱ ምድር እንደገቡ፤ ኢየሱስም እንዲሁ በውሃ በዮርዳኖስ ማዶ ተጠመቀ፤ ከዚያም ወደ ምድረበዳ ተነድቶ ለ40 ቀንና ለሊት ተፈተነ፤ በመስቀል ሞቱም አዲስ-ጸዓት ተካሔደ..ወዘተ..እነዚህ ሁሉ ንፅፅሮች የሚያሳዩን የአዲስ ኪዳን ታላቁ ነቢይ ኢየሱስ መሆኑን ነው! ሙሴ የኪዳኑን ሕግ ተቀብሎ ለእስራኤል ሰጠ። በኢየሱስም አዲስ ኪዳን ተመረቀ። እንደ ሙሴ ኢየሱስም ወደ “ተራራው” ወጣ (ውሱን ምስተአምሩን ልብ ይበሉ) “አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ (5:2)”። ስለዚህ ኢየሱስ ከሙሴ የሚልቅ ነብይ ነው፤ ደግሞም አስተማሪ ነው። ይህ የመጀመሪያው ወንጌል በኢየሱስ አስተማሪነት (በቃሎቹ) ላይ አጽንኦት አድርጓል (8:19; 9:11; 10:24-25; 2:38; 17:24; 19:16; 22:16, 24, 36; 23:8; 26:18)።
ከላይ ያየነው የስብከቱን መንደርደሪያ እና መዝጊያ (5:1-2/7:28-8:1) ሲሆን፤ ከዚህ ቀጥሎ የሚመጣው ደግሞ የስብከቱ ይዘት ነው (ማቴ. 5:3 – 7:27)። የተራራውን ስብከት ይዘት በትልቁ በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች ይመደባል፦
➳ (1) የስብከቱ ራስ: ብፁዓንና የቀረበላቸው ጥሪ (5:3–16)
➳ (2) የስብከቱ ሰውነት: የደቀመዛሙርቱ የላቀ-ጽድቅ (5:17–7:12).
➳ (3) የስብከቱ መዝጊያ: ከዘመን-ፍጻሜ ፍርድ ለማስመለጥ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (7:13–27)
ይቀጥላል...
ምንጭ:- www.samsontblog.com
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 746 |
| 8 | . ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።”
ኢሳይያስ 48፥17
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 795 |
| 9 | #እራሳችንን_እንመርምር
“በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን?”
2ኛ ቆሮ 13፥5
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 755 |
| 10 | . ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ካህናቱም። እግዚአብሔር ወዴት አለ? አላሉም፥ ባለ ኦሪቶችም አላወቁኝም ገዢዎችም ዐመፁብኝ፥ ነቢያትም በበኣል ትንቢት ተናገሩ፥ የማይረባንም ነገር ተከተሉ።”
ኤርምያስ 2፥8
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 910 |
| 11 | . ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“በከንቱ ካላመናችሁ በቀር፥ ብታስቡት፥ በምን ቃል እንደ ሰበክሁላችሁ አሳስባችኋለሁ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 15፥2
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 958 |
| 12 | በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እስራኤላውያን የኢያርኮ ቅጥሩ ሳይፈርስ በአጠቃላይ ስንት ጊዜ ኢያሪኮን ዞሩ? | 1 091 |
| 13 | . ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።”
መዝሙር 90፥17
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 1 158 |
| 14 | በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ከይሁዳ ነገሥታት መካከል በ8 ዓመቱ የነገሠው እና በኋላም ትልቅ ሃይማኖታዊ ተሐድሶ ያካሄደው ንጉሥ ማን ነው? | 1 137 |
| 15 | . ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ለእነርሱም መልካምን በማድረግ ደስ ይለኛል በእውነትም በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ በዚህች ምድር እተክላቸዋለሁ።”
ኤርምያስ 32፥41
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 1 121 |
| 16 | ርዕስ፦ የልጆች መጽሐፍ ቅዱስ
ጸሐፊ፦ ፓት አልክሳንደር እንደተረከው
አዘጋጅ፦ሣህለ ጥላሁን
መጠን፦ 19.4 MB
ገጽ፦ 250
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 1 117 |
| 17 | ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures። | 1 175 |
| 18 | ስለፕሮቴስታን ተሐድሶ አምስት መቶ ዓመት ከደፈነ ሰነበተ። ነገ ኦክቶበር 1 የተሐድሶ ወር የሚጀምርበት ነው። በዚህ ነገር ላይ እውቀት እንዲኖራችሁ የምትፈልጉና የመሟገት አሳብ ያላችሁ ከላይ የተጠቀሰውን ቻናል ይከታተሉ | 1 102 |
| 19 | #ተሐድሶ
የተሐድሶ ወር
ከነገ ጀምሮ፣ በዚህ ቻናል ብቻ ይጠብቁን!
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study | 1 071 |
| 20 | በቅዱሳት መጻሕፍት በነቢዩ ሐጌ የአገልግሎት ዘመን የይሁዳ ገዥ ማን ነበር? | 1 084 |
