cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

YOUTH ON FIRE 🔥🔥

🔆አቢሲኒያ ባንክ 108812184

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 446
المشتركون
-224 ساعات
+47 أيام
+37530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የእግዚአብሔርን ክብር እና ቅባት የናፈቁ አሁን ወደ ቸርች አዳራሽ እየገቡ ይገኛል ፀሎት ሊጀመር ነው 🔥🔥🔥🔥 በፍፁም እንዳያመልጣችሁ ‼️‼️‼️‼️
إظهار الكل...
😍 10❤‍🔥 6🔥 5👍 2
🛑 ሰአታት ቀርተዋል😱😱😱😱 እግዚአብሔር ብዙዎችን አስነሳለሁ፣ አይኖቻቸውን እከፍታለሁ፣ እፈውሳለሁ ብሎ የተናገረኝ ነገ አርብ የሚባለውን ቀን ደርሶልናል🔥🔥🔥። ለበለጠ መረጃ   👉0967428941   👉0991331907  ይደውሉ አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ መብራት ሀይል ሲሄዱ 24 L A ሆቴል አጠገብ #ኤርትራ ኤምባሲ ፊት ለፊት  አሮማ ቤተክርስቲያን
إظهار الكل...
🔥 14❤‍🔥 4 2😍 1
የእግዚአብሔር ቅባት የምትራቡ በምንም ምክንያት እንዳትቀሩ እጆቼን እየጫንኩ ፀጋ አካፍላለሁ 🤚🔥 እተነብያለሁ🔥
إظهار الكل...
🔥 32🥰 2
የግጥሜ ርዕስ 🛑 ለምን አትመጣም🤔 ለምን አትመጣም ኢየሱስ ሲጣራ፤ ሊፈውስ ሊባርክ ህይወቱን ሊያጋራ። ና ሲል የምትቀረው ምን በልጦብህ ነው፤ ስትጋበዝ እምቢ አልችል የምትለው። በል ልጄ ሰኔ 28 ና ትጠመቃለህ፤ ዳግም ላትደክም በእሳት ትነካለህ።🔥 የግጥሙ ቤት አልመታ ካላችሁ ፤ በልሳን ፀልዩ ትንሽ እንዲገባባችሁ።😂😂 ቁም ነገር ቁም ነገር ቀኑ ደርሶልናል፤ የፊታችን አርብ ጌታ ይቀባናል። መፈወስ ፣መፍታት ያልደከመው ጌታ፤ ደግሞ ሊያስደንቀን ቀጥሮናል ከነገ ወድያለታ።🔥 በል ከታች ያለውን አድራሻ አይተህ ተከትለህ፤ አርብ ለት ናና ይህንን ጌታ ትገናኘዋለህ። 🔥 ምን አይነት ግጥም ነውውውው🙆🙆 ግን ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇     🛑መከፍል ያለባችሁን ዋጋ ከፍላችሁ ኑ አትፀፀቱም ለበለጠ መረጃ   👉0967428941   👉0991331907  ይደውሉ አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ መብራት ሀይል ሲሄዱ 24 L A ሆቴል አጠገብ #ኤርትራ ኤምባሲ ፊት ለፊት  አሮማ ቤተክርስቲያን
إظهار الكل...
😁 20🔥 15❤‍🔥 3😍 3 2
2 ደቂቃ ቀርቶታል ጉባኤው በታላቅ ጭብጨባ እና እሳት ግጥሜን ይቀበልልኝ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
إظهار الكل...
👏 10🔥 7😁 1
ወይኔ ግጥም ወይኔ ግጥም🙆
إظهار الكل...
😁 7😍 2
የግጥም መንፈስ ስለመጣብኝ ዛሬ 3 ሰአት የራሴን ግጥም እለቃለሁ!! በግጥም መንፈስ ሆናችሁ ጠብቁኝ ካልሆነ አትረዱትም😂
إظهار الكل...
😁 15🔥 5🥰 2🎉 1
አዳማ ቡራዩ ደብረዘይት አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ሆነህ አርብ ሰኔ 28 ኮንፈረንስ ከቀረህ ምንም ልረዳህ አልችልም😔 🛑መከፍል ያለባችሁን ዋጋ ከፍላችሁ ኑ አትፀፀቱም
إظهار الكل...
🔥 4❤‍🔥 1💯 1
እግዚአብሔር የታመሙትን በሙሉ ስለሚፈውስ በቤታችሁ ያለ የታመመ በአጋንንት እስራት ውስጥ ያለ ሰው ይዛችሁ ኑኑኑ 🛑 ሁሉንም ኢየሱስ ይፈውሳል!!!!! የፊታችን አርብ 3:00-9:00 ለበለጠ መረጃ   👉0967428941   👉0991331907  ይደውሉ አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ መብራት ሀይል ሲሄዱ 24 L A ሆቴል አጠገብ #ኤርትራ ኤምባሲ ፊት ለፊት  አሮማ ቤተክርስቲያን
إظهار الكل...
❤‍🔥 12🔥 4👍 1 1
🚨 1 ቀን ቀረው #የመንፈስ ቅዱስ #ጉብኝት በሰኔ 28 አርብ እለት በሚኖረን ፕሮግራም ላይ መንፈስ ቅዱስ 📌 የብዙዎችን መሰውያ እንዲያድስ፣ 🔥 📌 የተጠሙት እንዲረሰርሱ 🌨 📌ጥልቅ በሆነ በትንቢታዊ መልዕክት የችግሮቻቸውን ምንጭ እንዲናገር እና እንዲፈታቸው 📌 ስለ ስራ፣ትዳር፣ትምህርት እና አገልግሎት ላይ ምሪትን እንዲሰጣቸው 📌 ለተፈታኞች የመከናወን ሀይል እንዲሰጣቸው 📌የታመሙትን እንዲፈውስ 💡 ለሚገኙት መንፈሳዊ አይኖቻቸው እንዲከፈት  ከምንም በላይ #ንጉሳችን በጉባኤው ላይ እንዲገኝ #እየፆምኩ እና #እየፀለይኩ ነው😭🔥 ሰኔ 28        አርብ ከማለዳ 3:00 -9:00      ለወዳጆቻችሁ እና በተለያዩ ችግር ውስጥ ላሉ ሰዎች ሼር አድርጉ ‼️‼️ ለበለጠ መረጃ   👉0967428941   👉0991331907  ይደውሉ አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ መብራት ሀይል ሲሄዱ 24 L A ሆቴል አጠገብ #ኤርትራ ኤምባሲ ፊት ለፊት  አሮማ ቤተክርስቲያን
إظهار الكل...
🔥 11❤‍🔥 1 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.