ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቅዱሳት መጻሕፍት

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል 👉ቅዱሳት መጻሕፍት ይጠናሉ:: 👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ:: 👉 ለቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት የሚያግዙ መጻሕፍት ይለቀቃሉ። ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ @Holy_scriptures

显示更多
7 908
订阅者
-624 小时
-67 天
+6530 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+31
在0个频道中
九月 '26
+200
在3个频道中
Get PRO
八月 '26
+252
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+179
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+193
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+170
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+150
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+133
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+93
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+130
在4个频道中
Get PRO
十二月 '25
+153
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+217
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+146
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+130
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+194
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+222
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+193
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+263
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+242
在7个频道中
Get PRO
三月 '25
+268
在5个频道中
Get PRO
二月 '25
+265
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+318
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+310
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+400
在3个频道中
Get PRO
十月 '24
+266
在5个频道中
Get PRO
九月 '24
+301
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+380
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+218
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+210
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+237
在3个频道中
Get PRO
四月 '24
+345
在7个频道中
Get PRO
三月 '24
+244
在5个频道中
Get PRO
二月 '24
+215
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+243
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+186
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+106
在2个频道中
Get PRO
十月 '23
+95
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+69
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+87
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+93
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+75
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+29
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+35
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+58
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+59
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+66
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+50
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+82
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+58
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+67
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+71
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+60
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+57
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+57
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+51
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+54
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+32
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+69
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+85
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+77
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+80
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+106
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+52
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+46
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+106
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+57
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+81
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+172
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+3 417
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 十月+2
07 十月+2
06 十月+5
05 十月+6
04 十月+6
03 十月+5
02 十月+2
01 十月+3
频道帖子
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “እግዚአብሔርን የሚፈራ ፈቃዱንም የሚያደርግ ቢኖር ያንን እግዚአብሔር ይሰማዋል እንጂ ኃጢአተኞችን እንዳይሰማ እናውቃለን።” ዮሐንስ 9
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “እግዚአብሔርን የሚፈራ ፈቃዱንም የሚያደርግ ቢኖር ያንን እግዚአብሔር ይሰማዋል እንጂ ኃጢአተኞችን እንዳይሰማ እናውቃለን።” ዮሐንስ 9፥31 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

2
ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ                ክፍል-2 የተራራው ስብከት ዋና መልክት (5:17–7:12) በአጭሩ የክርስቶስ ተከታዮች መታወቂያቸው፤ የጽድቅ-ኑሯቸው ነው፤ “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ” (ማቴ 5:16)። የተራራው ስብከት የታይታ የሆነ ውጪያዊ ጽድቅን ይኮንናል (ማቴ. 6:1-15)፤ አትኩሮቱ በውስጣዊ ጽድቅ ላይ ነው። የውስጥ ጽድቅ ማለት፤ ከተለወጠ ልብ የመነጨ፤ እያደገና እየሰፋ የሚመጣ፤ ትኩረቱን “የሰማይ አባት እንደሚያይና ዋጋ እንደሚከፍል” የተገነዘበ ነው። “ጽድቃችሁ ከፈሪሳውያንና ከኦሪት ሕግ መምህራን ጽድቅ ልቆ ካልተገኘ መንግሥተ ሰማይ መግባት አትችሉም።” ስለዚህ የአማኝ ጽድቅ በአንድ እጅ “ወግ-አጥባቂነት ወይም አትንካ/አትቅመስ አለመሆኑን (Nomisim) በሌላ እጅ ደግሞ በጸጋ-ብቻ እንጂ ሥራ-ምን ፋይዳ አለው ብሎ መረን እንደማይወጣ (Anti-Nomisim) ያስገነዝበናል። የአማኞች ጽድቅ “የላቀ-ጽድቅ” ነው። በመጨረሻ ማጤን ያለብን፤ በተራራው ስብከት ላይ “ጽድቅ” የደቀመዝሙሩ የሕይወት-ፍሬ እንጂ በሐዋርያው ጳውሎስ ነገረ-መለኮታዊ አስተምህሮ ጎልቶ የምናገኘውን “የተቆጠረልን-ጽድቅ/ reckoned or imputed righteousness” አለመሆኑን ደግሞ ከዚያም ጋር አለመጋጨቱን ነው። የማቴዎስ አጠቃቀም ጳውሎስ “የመንፈስ ፍሬ” ብሎ ከሚናገረው ጋር ሥምረት አለው (ለምሳሌ ማቴ. 5:20ን ከኤፌ 5፡5-13 ጋር ያወዳድሩ/ ገላ 5:5)። (ይህን ጹሑፍ አጠር ለማድረግ የጽሑፉን መዋቅር እዚህ ጋር እናበቃለን)። የምንባቡ ሐቲት (ፍታቴ) – 7:15 – 21 (በዚህ ክፍል የምንመለክተው ማቴ. 7:15 ብቻ ይሆናል) ❝የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ❞ ተጠንቀቁ በመጀመሪያ ደረጃ ምንባባችን የሚጀምረው “ተጠንቀቁ” በሚል የማስጠንቀቂያ ትዕዛዝ ነው። ጌታ ምክር-ቢጤ ወይም “ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ” የሚል አስተያየት ማከሉ አይደለም። ይህ ማስጠንቀቂያ የሞትና የሕይወት ጉዳይ ነው። ለምን? ይህንን ከሁለት አንጻር መመልከት ይኖርብናል። አንደኛ፤ ምንባባችን የሚገኘው በማቴ. 7:13-8:1 ባለው ክፍል እንደመሆኑ፤ ይህ ክፍል ደግሞ የተራራው ስብከት ተብለው ለሚታወቁት ሦስት ምዕራፎች (ማቴ. 5 – 7) መደምደሚያና የመልክቱ ማጠቃለያ ስለሆነ ነው። ስለዚህ ማስጠንቀቂያው ከ5:17 ጀምሮ እስከ 7:12 ድረስ ለዘለቀው ደቀ-መዝሙራዊ አስተምህሮ መቋጫ ነው። በተጨማሪ፤ ይህ መዝጊያ ክፍል (7:13-8:1) ሦስት ክፍሎች አሉት። ሁሉም ተምሳሌታዊ አነጋገሮች ሲሆኑ የተራራውን ስብከት መልዕክት ጠቅለል አድርገው የሚያቀርቡ እና ጥበብ-ነክ ቅርጽ/ይዘት ያላቸው ናቸው፡- ➳ ማቴ. 7:13-14 (ሁለት ዓይነት መንገዶችና ደጆች)፤ ➳ ማቴ. 7:15-23 (ሁለት ዓይነት ዛፎችና ፍሬዎች እንዲሁም የሐሰት-ነቢያት የመጨረሻ ዕጣ-ፈንታቸው። ➳ ማቴ. 7:24-27 (ሁለት ዓይነት ሰሚዎችና ቤት-ሠራተኞች) ስለዚህ ከላይ እንዳየነው “ከሐሰተኞች ነብያቶች ተጠንቀቁ” የሚለው ትዕዛዝ የሞትና የሕይወት ጉዳይ የሆነበት የመጀመሪያው ነጥብ 7:13-27 ያለው የተራራው ስብከቱ መቋጫ ከመሆኑ የተነሳ ነው። የስብከቱን ሙሉ ክብደት የተሸከሙት እነዚህ መደምደሚያ ክፍሎች በመሆናቸው። ሁለተኛውን ምንክያት ከቃሉ ሰዋሰው ማግኘት እንችላለን። የቃሉ ንብረት “ትዕዛዛዊ” ነው/Imperative Mood” ወዮታን ያዘለ ትዕዛዝ ነው። በማቴዎስ ወንጌል ላይ “ተጠንቀቁ/Προσέχετε” ስድስት ጊዜ ተደጋግሟል (6:1፤ 7:15፤ 10:17፤ 16:6፤ 16:11፤16:12) (ምንም እንኳ የ6ኛው ንብረት ትዕዛዛዊ ባይሆንም አውዳዊ አጠቃቀሙ ግን “ተጠንቀቁ” የሚለውን ስሜት ያንጸባርቃል)። ለምሳሌ፤ 6:1 ላይ ከታይታ-ጽድቅ “ተጠበቁ”…”ከ[ክፉ] ሰዎች ተጠበቁ”…”ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠብቁ።” ሁሉም አበክረው የሚናገሩት ማስጠንቀቂያውን አለማድመጥ ከባድ የሆነ መዘዝ እንዳለው ነው። ተጠበቁ የሚለውን ቃል BDAG የተሰኘው የግሪክ-መዝገበ ቃላት ሲተነትነው “በንቅሀት ውስጥ መሆን፤ የጉዳዩን አሳሳቢና አንገብጋቢነት ማየት ፤ ጠንቃቃ ሆኖ መገኘት፣ እንክብካቤን ማሳየት ነው ይለዋል…(to be in a state of alert, be concerned about, care for, take care)። ከማቴዎስ ውጪ ይህ ቃል በሐዋ. 20፡28 ላይ (ከማቴዎስ ጋር እጅብ በተቀራረበ መልኩ) ተገልጾ እናገኘዋለን። ሐዋርያው ጳውሎስ የቤተክርስቲያን መሪዎችን አስጠርቶ የመጨረሻ የኑዛዜ ቃሉን ሲሰጣቸው እንዲህ ይላል፤ ❝ለራሳችሁና መንፈስ ቅዱስ ኤጲስቆጶሳት አድርጎ በላዩ ለሾማችሁ መንጋ ሁሉ ተጠንቀቁ፤ በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ጠብቁ…እኔ ከሄድሁ በኋላ፣ ነጣቂ ተኵላዎች (λύκοι βαρεῖς) መጥተው በመካከላችሁ ሰርገው እንደሚገቡና ለመንጋውም እንደማይራሩ” ዐውቃለሁም…❞ ይህ የጳውሎስ ንግግር የኢየሱስን ቃሎች እንዲያሳስቡ ተደርገው የተቀናበሩ ናቸው (Verbal Allusions)። ልክ እንደ ኢየሱስ ጳውሎስም “ለገዛ ራሳችሁ” እና “ለመንጋው ሁሉ ተጠንቀቁ” (προσέχετε ἑαυτοῖς καὶ παντὶ τῷ ποιμνίῳ) ሲል “መጠንቀቅ…መንጋ/በግ (ምዕመናንን የሚወክል ዘይቤያዊ አነጋገር)” እንዲሁም ቀጥሎ “ነጣቂ ተኵላዎች” ብሎ ሲል ጳውሎስ የጌታን ማስጠንቀቂያ እያሰበ መሆኑን ያሳየናል (ምንም እንኳ ማቴዎስ ገና ባለመጻፉ በ7:15 ላይ ላይ የተመሰረተ ነው ባንልም)። ይህም የጌታ ማስጠንቀቂያ (የሐሰተኞች ነቢያት ጉዳይ) ገና ቤተክርስቲያን ከመቆርቆሯ አንገብጋቢ ደረጃ መድረሱን ያመልክተናል። ይህ ማለት ጌታ እስኪመለስ ድረስ፤ ቤተክርስቲያን ባለችበት ቦታ ሁሉ፤ ይህ ጉዳይ የማያባራ ማስጠንቀቂያ ነው። ቤተ-ከርስቲያን አርፋ አታውቅም፤ ማረፍም የለባትም። ይቀጥላል... ምንጭ:- www.samsontblog.com ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
433
3
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የይሁዳ ንጉሥ የሆነው እና በትዕቢት ዕጣን ለማጠን ወደ ቤተ መቅደስ ከገባ በኋላ በለምጽ የተመታው ማነው?
458
4
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤” ፊልጵስዩስ 1፥29 ወደ
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤” ፊልጵስዩስ 1፥29 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
578
5
ለ55 ዓመታት የዘለቀ ረጅም የንግሥና ዘመን በማሳለፍ ቀዳሚ የሆነው የይሁዳ ንጉሥ ማን ነበር?
659
6
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።” 1 ዜና 16፥10 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scrip
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።” 1 ዜና 16፥10 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
720
7
ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ                ክፍል-1 ❝የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ❞ (ማቴ. 7:15–20) ❝Προσέχετε ἀπὸ τῶν ψευδοπροφητῶν, οἵτινες ἔρχονται πρὸς ὑμᾶς ἐν ἐνδύμασιν προβάτων, ἔσωθεν δέ εἰσιν λύκοι ἅρπαγες. ἀπὸ τῶν καρπῶν αὐτῶν ἐπιγνώσεσθε αὐτούς.❞ የምንባቡ መዋቅራዊ ዓውድ (Structural Context of the Passage) የማቴዎስ ወንጌል “በትረካ-ንግግር” የተዋቀረ መጽሐፍ ነው። ለምሳሌ ያህል፦ (ትርካ) – ከማቴ. 1 – 4: የክርስቶስ ትውልድ፤ ልደትና አገልግሎት (ንግግር) – ከማቴ. 5 – 7: የክርስቶስ ቃሎች/የተራራው ስብከት (ትረካ) – ማቴ. 8 – 9: የክርስቶስ ሥራዎች/የፈውስ አገልግሎት (ንግግር) – ማቴ. 10:1 – 11:1: የደ/መዛ. ተልዕኮ (ወዘተ..) በመጽሐፉ ውስጥ አምስት ንግግሮች አሉ። አምስቱም ወደ “ትርካ” ከመመለሳቸው በፊት “ኢየሱስም ይህን ነገር በጨረሰ ጊዜ…” የሚል ሐረግ እና የማስጠንቀቂያ ቃል ይታከልባቸው። ስለዚህ ምንባባችን የሚገኘው በክርቶስ “በመጀምሪያው ንግግር/First Discourse Unit”፤ ይኸውም “የተራራው ስብከት (ማቴ. 5 – 7)” ተብሎ በሚጠራው ክፍል ውስጥ ነው። የተራራው ስብከት ያተኮረው በብጹዓን ላይ ሲሆን፤ እነዚህ ብጹዓን ደግሞ መለዮአቸው ከጻፎችና ከፈሪሳውያን “የሚልቅ-ጽድቅ” ስላላቸው ነው። የተራራውም ስብከት ማዕከላዊ መልክት “የሚልቀው-ጽድቅ” ምን እንደሚመስል ለማተት (5:21-5:48) እና ደቀመዛሙርት ይህንን ጽድቅ ጽድቃቸው ያደርጉ ዘንድ ለሚያስጠንቀቅ ነው (7:13-27)። የተራራው ስብከት አወቃቀር (5:3-7:27) በአጠቃላይ፤ የስብከቱ ይዘት በማቴ. 5:3 ላይ ይጀምርና በማቴ. 7:27 ላይ ያበቃል። ሆኖም ግን ማቴ. 4:23-5:2 እና 7:28-8:1 ያሉት የስብከቱ ክፈፎች ናቸው፡ መንደርደሪያ እና መቋጪያ። መንደርደሪያውም መቋጫውም አንድ ዓይነት የሐሳብ ቅኝት አሏቸው። ሁለቱም ክፍሎች ስለ ኢየሱስ፦ ➳ (1) ብዙ ሕዝብ እንደተከተለው፤ ➳ (2) ወደ ተራራ ➳ (3) እንደወጣ/እንደወረደ፤ ➳ (4) ስለ ትምህርቱ (4:23-5:2) ይናገራሉ። ምንም እንኳ የማቴ. 4:23 – 5:2 እና 7:28 – 8:1 ዓላማ ሰባኪውና ተሰባኪው ማን እንደሆነ ለመጦቆም እንደዚሁም ከስብከቱ በኋላ የሕዝቡ ምላሽ ምን እንደሚመስል ለማሳየት ቢሆንም፤ ከዚያ ያለፈ ትልቅ ግልጋሎት ግን አላቸው። ወንጌላዊው ማቴዎስ በ5:1-2 ላይ ስለ ኢየሱስ “ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ (ἀνέβη εἰς τὸ ὄρος)” ብሎ ሲጽፍ በማያወላውል መልኩ ዘጸ. 19:3ን ሊያስታውሰን ብሎ ነው (በተለይ ከሰብዓ-ሊቃናት ትርጉም)። በዚያ ሥፍራ ላይ “ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ዘንድ [ተራራ] ወጣ/ Μωσῆς ἀνέβη εἰς τὸ ὄρος” የሚል እናነባለን። ይህንን ሲል ማቴዎስ የኢየሱስን ስብከት/አገልግሎት ከሙሴ ጋር እንድናመሳስል እየጋበዘን መሆኑን ማስተዋል አለብን። ሙሴ ወደ ተራራው እንደወጣ፤ ኢየሱስም ወደ ተራራ ወጣ። እንዲያ ከሆነ፤ እነዚህ ሦስቱ ምዕራፎች የሚያትቱት ከዳዊት የሚልቀው ንጉሥ እና ከሙሴ የሚልቀው ታላቁ ነቢይ ኢየሱስ (ዘዳ. 18:15,18) ለደቀመዛሙርቱ ስለ ሰጠው ደንብ ነው (but not a new law)። ሙሴ ሲወለድ ህጻናት እንዳለቁ ኢየሱስም ሲወለድ እንዲሁ (ማቴ. 2:20)፤ በሙሴ አማካኝነት ጸዓት ለእግዚአብሔር ሕዝብ እንደሆነ ኢየሱስም “ስሙን ኢየሱስ ትይዋለሽ እርሱም ህዝቡን ከሃጥያት ያድናቸዋል” ይላል። በሙሴ መሪነት ህዝቡም በደረቅ ምድር እንደተሻገረ፤ በምድረበዳ ለ40 ዓመታት እንደተፈተኑ፤ ደግሞም በኢያሱ መሪነት ዮርዳኖስን ተሻግረው ወደ ተስፋይቱ ምድር እንደገቡ፤ ኢየሱስም እንዲሁ በውሃ በዮርዳኖስ ማዶ ተጠመቀ፤ ከዚያም ወደ ምድረበዳ ተነድቶ ለ40 ቀንና ለሊት ተፈተነ፤ በመስቀል ሞቱም አዲስ-ጸዓት ተካሔደ..ወዘተ..እነዚህ ሁሉ ንፅፅሮች የሚያሳዩን የአዲስ ኪዳን ታላቁ ነቢይ ኢየሱስ መሆኑን ነው! ሙሴ የኪዳኑን ሕግ ተቀብሎ ለእስራኤል ሰጠ። በኢየሱስም አዲስ ኪዳን ተመረቀ። እንደ ሙሴ ኢየሱስም ወደ “ተራራው” ወጣ (ውሱን ምስተአምሩን ልብ ይበሉ) “አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ (5:2)”። ስለዚህ ኢየሱስ ከሙሴ የሚልቅ ነብይ ነው፤ ደግሞም አስተማሪ ነው። ይህ የመጀመሪያው ወንጌል በኢየሱስ አስተማሪነት (በቃሎቹ) ላይ አጽንኦት አድርጓል (8:19; 9:11; 10:24-25; 2:38; 17:24; 19:16; 22:16, 24, 36; 23:8; 26:18)። ከላይ ያየነው የስብከቱን መንደርደሪያ እና መዝጊያ (5:1-2/7:28-8:1) ሲሆን፤ ከዚህ ቀጥሎ የሚመጣው ደግሞ የስብከቱ ይዘት ነው (ማቴ. 5:3 – 7:27)። የተራራውን ስብከት ይዘት በትልቁ በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች ይመደባል፦ ➳ (1) የስብከቱ ራስ: ብፁዓንና የቀረበላቸው ጥሪ (5:3–16) ➳ (2) የስብከቱ ሰውነት: የደቀመዛሙርቱ የላቀ-ጽድቅ (5:17–7:12). ➳ (3) የስብከቱ መዝጊያ: ከዘመን-ፍጻሜ ፍርድ ለማስመለጥ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (7:13–27) ይቀጥላል... ምንጭ:- www.samsontblog.com ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
746
8
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።” ኢሳይያስ 48፥17 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
795
9
#እራሳችንን_እንመርምር “በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን?” 2ኛ ቆሮ 13፥5 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
755
10
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “ካህናቱም። እግዚአብሔር ወዴት አለ? አላሉም፥ ባለ ኦሪቶችም አላወቁኝም ገዢዎችም ዐመፁብኝ፥ ነቢያትም በበኣል ትንቢት ተናገሩ፥ የማይ
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “ካህናቱም። እግዚአብሔር ወዴት አለ? አላሉም፥ ባለ ኦሪቶችም አላወቁኝም ገዢዎችም ዐመፁብኝ፥ ነቢያትም በበኣል ትንቢት ተናገሩ፥ የማይረባንም ነገር ተከተሉ።” ኤርምያስ 2፥8 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
910
11
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “በከንቱ ካላመናችሁ በቀር፥ ብታስቡት፥ በምን ቃል እንደ ሰበክሁላችሁ አሳስባችኋለሁ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥2 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “በከንቱ ካላመናችሁ በቀር፥ ብታስቡት፥ በምን ቃል እንደ ሰበክሁላችሁ አሳስባችኋለሁ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥2 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
958
12
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እስራኤላውያን የኢያርኮ ቅጥሩ ሳይፈርስ በአጠቃላይ ስንት ጊዜ ኢያሪኮን ዞሩ?
1 091
13
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።” መዝሙር 90፥17 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።” መዝሙር 90፥17 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
1 158
14
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ከይሁዳ ነገሥታት መካከል በ8 ዓመቱ የነገሠው እና በኋላም ትልቅ ሃይማኖታዊ ተሐድሶ ያካሄደው ንጉሥ ማን ነው?
1 137
15
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “ለእነርሱም መልካምን በማድረግ ደስ ይለኛል በእውነትም በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ በዚህች ምድር እተክላቸዋለሁ።” ኤርምያስ 32፥41
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “ለእነርሱም መልካምን በማድረግ ደስ ይለኛል በእውነትም በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ በዚህች ምድር እተክላቸዋለሁ።” ኤርምያስ 32፥41 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
1 121
16
ርዕስ፦ የልጆች መጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊ፦ ፓት አልክሳንደር እንደተረከው አዘጋጅ፦ሣህለ ጥላሁን መጠን፦ 19.4 MB ገጽ፦ 250 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
1 117
17
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures።+1
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures።
1 175
18
ስለፕሮቴስታን ተሐድሶ አምስት መቶ ዓመት ከደፈነ ሰነበተ። ነገ ኦክቶበር 1 የተሐድሶ ወር የሚጀምርበት ነው። በዚህ ነገር ላይ እውቀት እንዲኖራችሁ የምትፈልጉና የመሟገት አሳብ ያላችሁ ከላይ የተጠቀሰውን ቻናል ይከታተሉ
1 102
19
#ተሐድሶ የተሐድሶ ወር ከነገ ጀምሮ፣ በዚህ ቻናል ብቻ ይጠብቁን! ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
#ተሐድሶ የተሐድሶ ወር ከነገ ጀምሮ፣ በዚህ ቻናል ብቻ ይጠብቁን! ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
1 071
20
በቅዱሳት መጻሕፍት በነቢዩ ሐጌ የአገልግሎት ዘመን የይሁዳ ገዥ ማን ነበር?
1 084