cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቶተንሀም ኢትዮ ፋንስ™

ωєℓ¢σмe ይሄ የኢንግሊዙ ኩራት የሆነው ክለብ ቶተንሀም የሚዘገብበት ቻናል ነው ➠ ስለ ስፐርስ ታሪክ ➠የስፐርስ ጨዋታ በቀጥታ ከ ስታዲየሙ ➠ የስፐርስ የተጫዋቾች ዳሰሳ በየሳምንት ምትፈልጉትን ተጫዋች ህይወት ታሪክ ይቀርባል ➠ ስለ ስፐርስ አዝናኝ ነገሮች ➠ ስለ ስፐርስ ሁሉም አለ ግሩፕ @ETHIO_SPURS_GROUP አስተያየት @NovacaneX & @sonaldo7

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 278
المشتركون
-424 ساعات
-67 أيام
-1030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ምሳ ሰዕት በተጠናቀቀ የአቃም መለኪያ ጨዋታ Tottenham U21 በ Cambrige United U21 4ለ1 ተሸንፏል።
إظهار الكل...
😢 4
Photo unavailableShow in Telegram
Travis Scott በቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም🔥🔥
إظهار الكل...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
UDOGIE 💥
إظهار الكل...
❤‍🔥 1
KULU x bISSOUMA x LILBABY ☄️
إظهار الكل...
1
00:21
Video unavailableShow in Telegram
Radu🦾
إظهار الكل...
2.22 MB
👌 13👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማንቸስተር ዩናይትድ ሰርጆ ሬጊሊዮንን በቋሚነት ለማስፈረም ይፈልጋሉ። @ethio_spurs1 @ethio_spurs1
إظهار الكل...
👍 14🍌 9 2🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔺|| ክሪስታል ፓላስ ኢቤሬቺ ኢዜን ለቶተንሃም ወይም ለማንቸስተር ዩናይትድ ላለመሸጥ ወስነዋል። [Football Insider
إظهار الكل...
🤔 17👍 7🤣 4
Photo unavailableShow in Telegram
ቶትንሃም እና ኤቨርተን ዴሊ አሊን መመለስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ እየተነጋገሩ ነው። ሲል 🥇"Liverpool echo እና The mirror" ዘግቧል። @ethio_spurs1 @ethio_spurs1
إظهار الكل...
👍 24🥰 3 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ከቀኑ 7:00 ላይ ቶትንሃም ከ ከምብሪጅ ይህ ጨዋታ የአቋም መለክያችን የመጀመሪያ ጨዋታ ነው፣ በጉዳት ምክንያት ሪቻርልሰን እና ቤንታንኩሩ የማይገኙ ሲሆን ሌሎቹ ከጉዳት ነፃ ናቸው። በጉዳት ምከንያት ሙሉ አመቱን ከሜዳ ርቆ የቆየው ማኖር ሶሎሞንም ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል። @ethio_spurs1 @ethio_spurs1
إظهار الكل...
👍 24🔥 2🤷‍♂ 1 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኖትኮይን ተመልሷል ታስኮችን እየረሰራችሁ እና ሰዎችን እየጋበዛችሁ ኖትኮይንን ማግኘት ትችላላችሁ ለመጀመር👇 https://t.me/notcoin_bot?start=er_32694607
إظهار الكل...
ጀምር
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.