cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቶተንሀም ኢትዮ ፋንስ™

ωєℓ¢σмe ይሄ የኢንግሊዙ ኩራት የሆነው ክለብ ቶተንሀም የሚዘገብበት ቻናል ነው ➠ ስለ ስፐርስ ታሪክ ➠የስፐርስ ጨዋታ በቀጥታ ከ ስታዲየሙ ➠ የስፐርስ የተጫዋቾች ዳሰሳ በየሳምንት ምትፈልጉትን ተጫዋች ህይወት ታሪክ ይቀርባል ➠ ስለ ስፐርስ አዝናኝ ነገሮች ➠ ስለ ስፐርስ ሁሉም አለ ግሩፕ @ETHIO_SPURS_GROUP አስተያየት @NovacaneX & @sonaldo7

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 305
Obunachilar
-1124 soatlar
+857 kunlar
+19030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሶን  የቀጠለ፡- 🗣️ ክለቡ፣ተጫዋቾቹ፣ደጋፊዎቹም - ሁሉም ቡድኑን መርዳት አለበት ምክንያቱም በዚህ ውስጥ አንድ ላይ መሆን አለብን። "Ange በእርግጠኝነት ለክለቡ ስኬት ማምጣት እንደሚችል አሳይቷል።" "እንደ ተጫዋቾች ሁላችንም የምንችለውን ሁሉ ለክለቡ እና [በሲቲ ጨዋታም ላይም] ማድረግ የምንችለውን አድርገናል። ስለ ሌላ ነገር ግድ አልነበረንም። ለቡድኑ የተሻለው ነገር ላይ ብቻ እናተኩራለን።
Hammasini ko'rsatish...
👍 8👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎙 ሶኒ 💬 "ይህ የአሰልጣኙ የመጀመሪያ አመት ሲሆን ብዙ አዎንታዊ እና የተለያየ አዳዲስ እግር ኳስ ዘይቤ እንዳመጣ መረዳት አለብን ። "ለመናገር በጣም ገና እንደሆነ አውቃለሁ ነገርግን በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ብዙ መስራት አለብን ምክንያቱም አሁን ላይ ለክለቡ ትልቅ ስኬት እንደሚያመጣ አምናለሁ🏆። "በእሱ ሙሉ ለሙሉ እምነት አለኝ. የእሱን ስርዓት ወድጄዋለሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንዲ ሲሰማኝ." #COYS SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
Hammasini ko'rsatish...
❤‍🔥 9👍 2
"ሶን ሰሞኑን በነበረው ከሲቲ ጨዋታ ያንን ያለቀለት ኳስ ሊመታው ሲል ብዙ አርቆ ያሰበ ይመስላል😂 "የአርሰናል ደጋፊዎች እንደዛ ብለው ነው ሚያስቡት!!😳 SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
Hammasini ko'rsatish...
👏 20👍 1😎 1
Photo unavailableShow in Telegram
🗞  የፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች VARን ለማጥፋት ሀሳብ አቅርበዋል። አሁን ይህንን ቴክኖሎጂ በፕሪምየር ሊግ ላለመተግበር አቅደዋል። ዎልቭስ እስካሁን ድረስ በይፋ ደብዳቤውን ያስገባ ክለብ ሲሆን ሌሎችም ቡድኖች ይቀላቀሉታል ተብሎ ይታሰባል። [David Ornestin]🎖 ⚠️ ለማስታወስ ያህል ከ20 ቡድኖች 14ቱ እንዲጠፋ ከተስማሙ VAR  በፕሪምየር ሊጉ ጥቅም ላይ አይውልም። SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
Hammasini ko'rsatish...
👍 24👎 2
🚨[OFFICIAL| ቶተንሃም ሆትስፐር ለ2024/25 የውድድር ዘመን የዩሮፓ ሊግ ተሳታፊ መሆኑን አረጋግጧል። SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1 #THFC | #COYS | #ቶተንሃም
Hammasini ko'rsatish...
👍 31 3😁 3 1
🚨 ቢግ አንጅ በስፐርስ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት እየፈለገ ሲሆን ይህም ተጨዋቾችን እና የቡድኑን ሰራተኞች ያካትታል።✅ [Charlie Ecleshar🥉] #COYS🤍 SHARE @ ethio_spurs1 SHARE @ ethio_spurs1
Hammasini ko'rsatish...
🔥 19👍 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎙️ | አንጌ ፖስትኮግሎው፡- " አኔ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ብቻ ነው የምፈልገው። በዚህ የእግር ኳስ ክለብ ውጤታማ መሆን እፈልጋለሁ ለዚህም ነው የመጣሁት። አሸናፊ ቡድን ለመገንባት ምን አስፈላጊ እንደሆነ አውቃለሁ፣ ትኩረት መስጠት ያለብኝ በዚህ ላይ ነው።🤍🙌 SHARE @ethiospurs1 SHARE @ethiospurs1
Hammasini ko'rsatish...
👍 21 4🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨🗣️ አንጌ ፖስትኮግሎው፡ "እንደ አለመታደል ሆኖ ባለፉት 48 ሰአታት ውስጥ የክለቡ መሰረቱ ደካማ መሆኑን አይቻለሁ።" "  ክለቡ ውስጥም ከክለቡ ውጪ ነው ያለው። ሞሪንሆ ይህንን ተናግሮል። ኮንቴ ይህንን ተናግሯል። አሁን ደግሞ አንጄ ተመሳሳይ ነገር ይሆን.... 🤔
Hammasini ko'rsatish...
🤔 17👍 5👎 1 1🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ቶተንሃም በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ አንጌ ፖስትኮግሎውን ለመደገፍ አቅዷል ምንም የተቀየረ ነገር የለም በቂ ድጋፍ ያገኛል። "እናም ሰፐርስ ዝውውሩ እንደተከፈተ ቶሎ ዝውውሮችን ያደርጋሉ ተብሎ ይጨበቃል። 🗞[ Matt Law • Telegraph 🥇] SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
Hammasini ko'rsatish...
🥰 24👍 3🏆 2 1
00:28
Video unavailableShow in Telegram
አንጄ ቦል ትናንት ማታ 🔥👏 SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
Hammasini ko'rsatish...
👌 17👍 3