cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ቶተንሀም ኢትዮ ፋንስ™

ωєℓ¢σмe ይሄ የኢንግሊዙ ኩራት የሆነው ክለብ ቶተንሀም የሚዘገብበት ቻናል ነው ➠ ስለ ስፐርስ ታሪክ ➠የስፐርስ ጨዋታ በቀጥታ ከ ስታዲየሙ ➠ የስፐርስ የተጫዋቾች ዳሰሳ በየሳምንት ምትፈልጉትን ተጫዋች ህይወት ታሪክ ይቀርባል ➠ ስለ ስፐርስ አዝናኝ ነገሮች ➠ ስለ ስፐርስ ሁሉም አለ ግሩፕ @ETHIO_SPURS_GROUP አስተያየት @NovacaneX & @sonaldo7

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 279
Suscriptores
-424 horas
-67 días
-1030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ዴሌ ከኤቨርተን ጋር ልምምዱን እያደረገ ሲሆን ቀደም ሲል የነበረው ውል ባለፈው ሲዝን መጨረሻ ካለቀ በኋላ ክለቡን ለመቀላቀል አዲስ ኮንትራት ሊሰጠው ይችላል። ዎልቭስ ፣ ቼልሲ እና ፓላስ ፈላጊዎቹ ሲሆኑ ቶተንሃም እሱን የመመለስ እቅድ የለውም።
Mostrar todo...
😢 6
Photo unavailableShow in Telegram
እንደ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘገባ ባየር ሙኒክ ከ29 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ያቀረበውን ፕሮፖዛል በሬኔስ ስታርት ዴዚር ዶው ውድቅ ተደርጓል። ይህም ለቶተንሃም ሆትስፐር በሩን ክፍት አድርጓል። ቶተንሃም ለ19 አመቱ እስከ 35 ሚሊየን ድረስ ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል። ፈረንሳዊው ባለፈው የውድድር አመት በ43 የሀገር ውስጥ ጨዋታዎች 10 የጎል አስተዋፆ አድርጓል።
Mostrar todo...
🔥 5👍 1💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምሳ ሰዕት በተጠናቀቀ የአቃም መለኪያ ጨዋታ Tottenham U21 በ Cambrige United U21 4ለ1 ተሸንፏል።
Mostrar todo...
😢 14😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
Travis Scott በቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም🔥🔥
Mostrar todo...
🔥 6
Photo unavailableShow in Telegram
UDOGIE 💥
Mostrar todo...
👍 5❤‍🔥 1 1
KULU x bISSOUMA x LILBABY ☄️
Mostrar todo...
9
00:21
Video unavailableShow in Telegram
Radu🦾
Mostrar todo...
2.22 MB
👌 15👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማንቸስተር ዩናይትድ ሰርጆ ሬጊሊዮንን በቋሚነት ለማስፈረም ይፈልጋሉ። @ethio_spurs1 @ethio_spurs1
Mostrar todo...
👍 14🍌 9 2🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔺|| ክሪስታል ፓላስ ኢቤሬቺ ኢዜን ለቶተንሃም ወይም ለማንቸስተር ዩናይትድ ላለመሸጥ ወስነዋል። [Football Insider
Mostrar todo...
🤔 17👍 7🤣 4
Photo unavailableShow in Telegram
ቶትንሃም እና ኤቨርተን ዴሊ አሊን መመለስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ እየተነጋገሩ ነው። ሲል 🥇"Liverpool echo እና The mirror" ዘግቧል። @ethio_spurs1 @ethio_spurs1
Mostrar todo...
👍 25🥰 3 2👎 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.