ፋአድ 𝐅𝐔𝐀𝐃 𝙰𝚋𝚞 𝚕𝚀𝚖𝚊𝚗𝚎
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
1 540
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-107 أيام
-1830 أيام
أرشيف المشاركات
1 540
🛑ከአስርቱ በጀነት ከተበሰሩት ከላይ ከተጠቀሱት ውጭ በጀነት የተበሰሩ ሰሀባዎች እነማን ናቸው?
~~™
ومن الذين بُشّروا بالجنّة غير العشرة
ከወንዶች
①ሀምዛ
አቡ ኡማራ ሀምዛ ቢን አብዱል ሙጠሊብ ኢብኑ ሃሺም ኢብኑ አብዱል ሙጠሊብ
📕قال رسول الله ﷺ: (سَيِّدُ الشُّهَدَاءِ حَمْزَةُ بن عَبْدِ الْمُطَّلِبِ)وصححه الألباني في الصَّحِيحَة: 374
② ሀሰን
አቡ ሙሀመድ ሀሰን ኢብኑ አልይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ
📕قال رسول الله ﷺ: (الْحَسَنُ وَالْحُسَيْنُ سَيِّدَا شَبَابِ أَهْلِ الْجَنَّةِ، وَأَبُوهُمَا خَيْرٌ مِنْهُمَا) وصححه الذهبي، ورواه ابن ماجه 118، وأحمد 10999.
③ ሁሰይን
አቡ አብዲላህ ሁሰይን ኢብኑ አልይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ
📕قال رسول الله ﷺ: (الْحَسَنُ وَالْحُسَيْنُ سَيِّدَا شَبَابِ أَهْلِ الْجَنَّةِ، وَأَبُوهُمَا خَيْرٌ مِنْهُمَا) وصححه الذهبي، ورواه ابن ماجه 118، وأحمد 10999.
④ ቢላል
የነብዩ ﷺ ሙአዚን መውላ አቢ በክር ቢላል ኢብኑ ረባህ የእናት ስም ሀማማ
📕قال رسول الله ﷺ (يَا بِلَالُ بِمَ سَبَقْتَنِي إِلَى الجَنَّةِ؟ مَا دَخَلْتُ الجَنَّةَ قَطُّ إِلَّا سَمِعْتُ خَشْخَشَتَكَ أَمَامِي) رواه الترمذي 3689 وقال(هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ
⑤የያሲር ቤተሰቦች
☞{ያሲር አል አንሲይ}
☞{ሱመያ ቢንት ኸያጥ}
☞{አማር ቢን ያሲር}
📕قال رسول الله ﷺ («صَبْرًا يَا آلَ يَاسِرٍ، فَإِنَّ مَوْعِدَكُمُ الْجَنَّةُ) رواه الحاكم في المستدرك (5646) (رجاله ثقات)
⑥ኡካሻ ኢብኑ ሚህሰን
📕قال أبو هريرة: سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: «يَدْخُلُ الجَنَّةَ مِنْ أُمَّتِي زُمْرَةٌ هُمْ سَبْعُونَ أَلْفًا، تُضِيءُ وُجُوهُهُمْ إِضَاءَةَ القَمَرِ لَيْلَةَ البَدْرِ» وَقَالَ أَبُو هُرَيْرَةَ: فَقَامَ عُكَّاشَةُ بْنُ مِحْصَنٍ الأَسَدِيُّ يَرْفَعُ نَمِرَةً عَلَيْهِ، فَقَالَ: يَا رَسُولَ اللَّهِ، ادْعُ اللَّهَ أَنْ يَجْعَلَنِي مِنْهُمْ، قَالَ: «اللَّهُمَّ اجْعَلْهُ مِنْهُمْ» ثُمَّ قَامَ رَجُلٌ مِنَ الأَنْصَارِ، فَقَالَ: يَا رَسُولَ اللَّهِ، ادْعُ اللَّهَ أَنْ يَجْعَلَنِي مِنْهُمْ، فَقَالَ: «سَبَقَكَ بِهَا عُكَّاشَةُ» رواه البخاري (6542) ومسلم (216)
⑦ሳቢት ኢብኑ ቀይስ (የአንሳሮች ኸጢብ)
📕 قال رسول صلى الله عليه وسلم (اذْهَبْ إِلَيْهِ، فَقُلْ لَهُ: إِنَّكَ لَسْتَ مِنْ أَهْلِ النَّارِ، وَلَكِنْ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ) رواه البخاري (3613) ومسلم (187)
⑧ሃሪሳ ኢብኑ ሱራቃ
📕 قال صلى الله عليه وسلم «يَا أُمَّ حَارِثَةَ إِنَّهَا جِنَانٌ فِي الجَنَّةِ، وَإِنَّ ابْنَكِ أَصَابَ الفِرْدَوْسَ الأَعْلَى» رواه البخاري (2809)
⑨ሁዘይፋ ኢብኑል የማን
📕فَقَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «أَلَا رَجُلٌ يَأْتِينِي بِخَبَرِ الْقَوْمِ جَعَلَهُ اللهُ مَعِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ؟» فَسَكَتْنَا فَلَمْ يُجِبْهُ مِنَّا أَحَدٌ، ثُمَّ قَالَ: «قُمْ يَا حُذَيْفَةُ، فَأْتِنَا بِخَبَرِ الْقَوْمِ»، فَلَمْ أَجِدْ بُدًّا إِذْ دَعَانِي بِاسْمِي أَنْ أَقُومَ، قَالَ: «اذْهَبْ فَأْتِنِي بِخَبَرِ الْقَوْمِ، وَلَا تَذْعَرْهُمْ عَلَيَّ» رواه البخاري (1788)
⑩ አምረ ኢበኑ ሳቢት
📕 قال صلى الله عليه وسلم «إِنَّهُ لَمِنْ أَهْلِ الْجَنَّةِ» رواه أحمد (23634) قال الهيثمي (وَرِجَالُهُ ثِقَ
⑪አብዱላህ ኢብኑ ሰላም
📕عَنْ عَامِرِ بْنِ سَعْدِ بْنِ أَبِي وَقَّاصٍ، عَنْ أَبِيهِ، قَالَ مَا سَمِعْتُ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ لأَحَدٍ يَمْشِي عَلَى الأَرْضِ إِنَّهُ مِنْ أَهْلِ الْجَنَّةِ إِلاَّ لِعَبْدِ اللهِ بْنِ سَلاَمٍ قَالَ وَفِيهِ نَزَلَتْ هَذِهِ الآيَةُ {وَشَهِدَ شَاهِدٌ مِنْ بَنِي إِسْرَائِيلَ} الآيَةَ) رواه البخاري
⑫ጀእፈር ኢብኑ አቢ ጣሊብ
قال رسول الله ﷺ: (رَأَيْتُ جَعْفَرًا بْنَ أَبِي طَالِبٍ مَلِكًا يَطِيرُ فِي الْجَنَّةِ مَعَ الْمَلَائِكَةِ بِجَنَاحَيْنِ) رواه مالك 4935، والترمذي 3763، وصححه الألباني.
https://t.me/AbulQmane
1 540
🔺ሀቅን ከመናገር ወደ ኀላ የማለት ክልክልነት!
~~~~
التحذير من ترك كلمة الحق
📌قال ﷺ (لا يَمنَعَنَّ رَجُلاً هَيبَةُ النَّاسِ أن يقول بحقٍّ إذا عَلِمَهُ [أو شَهِدَهُ أو سمِعَهُ]).
ነብዩ ﷺአንድ ሰው የአንድን አስተምህሮት ትክክለኝነት ካወቀ ቡሀላ ለሰዎች ያለው ፍራቻ ወይም አክብሮት ይህን የተገነዘበውን የሀቅ አስተምህሮት ትክክለኝነት በኢፋ ከመናገር በፍፁም ሊከለክለው አይገባም ብለዋል።
📌قال الشيخ محمد ناصر الألباني رحمه الله:
"وفي الحديث: النهي المؤكد عن كتمان الحق خوفاً من الناس، أو طمعاً في المعاش .
فكل من كتمه مخافة إيذائهم إياه بنوع من أنواع الإيذاء؛ كالضرب والشتم وقطع الرزق، أو مخافة عدم احترامهم إياه، ونحو ذلك .
فهو داخل في النهي و مخالف للنبي ﷺ .
ኢማሙ አልባኒ አላህ ይዘንለትና ይህ ሀዲስ ለማንኛውም ዱኒያዊ ጥቅም ክጃሎትም ሆነ አለያም ለዱኒያዊ ጣጣ፣መከራና አዛ መደረግን በመፍራት ሀቅን መደበቅ እጅግ ትልቅ ወንጀል መሆኑን በግልፅ ሚያስረዳ ነብያዊ መልእክት ነው」 ብሎዋል
📌وإذا كان هذا حال من يكتم الحق و هو يعلمه؛ فكيف يكون حال من لا يكتفى بذلك، بل يشهد بالباطل على المسلمين الأبرياء، ويتهمهم في دينهم وعقيدتهم؛ مسايرة منه للرعاع.
أو مخافة أن يتهموه هو أيضاً بالباطل إذا لم يسايرهم على ضلالهم واتهامهم؟
📕السلسلة الصحيحة - حديث 168
ኢማሙ አልባኒ ማብራሪያውን በመቀጠል ሀቅን ተገንዝቦ በኢፋ አለመናገር እንዲህ ታላቅ ወንጀል ከሆነ የተገነዘበውን ሀቅ በፀጋ መቀበል የታከተውስ? ሀቅን የተቀበሉ ሰዎችን ሀቅ በመቀበላቸው ብቻ አዛ ሚያደርግስ?
👉 ራሳችን ከሀቅ አስተምህሮት አንፃር እንገምግም!!!
📚 ምንጭ ሲልሲለቱሰሂህ ሀዲስ ቁጥር 168
https://t.me/AbulQmane
1 540
لأول_مرة_الترتيل_الحضرمي_اليمني_برواية_ورش_عن_نافع_️_ME8gjoWCwK8.mp311.14 MB
1 540
🔺<<ወየውልህ!>>
📌عن الحبـر ابن عَبـــاس رَضــيّ الله عنهما أنه قـــــال ؛
« وَيــحك ! قُـــل خيراً تغنــم ، أو اسگت عن ســُوءٍ تَســلـم ، وَإلاَ فـاعلم أَنّك سَتَندم ».
…وَأبـو نعيـم في " الحلية " (١٠٧/٤)
https://t.me/WATESiMU/4907
1 540
አልተገለፀም የሚለው አባባል በልቁ ከሆነ ይታረም!
~~~
ቆሻሻው እፎይ «ፈጣሪ ብልት አለው ወይ» ?ብሎ እየጠየቀው «እርሱም አልተገለፀም» ብሎ መመለሱ ስህተት ነው በዚህም ላይ ማንም ሊከተለው አይገባም።
አል-አስማእ ወሲፋት (ስም እና ባሕሪያት) ተውቅፊይ መሆኑ እሙን ነው። አላህ ለራሱ ያፀደቀውን ወይም መልእክታኛው ለአላህ ያፀደቁትን እንጂ አናፀድቅም አላህ ከራሱ ውድቅ ያደረገውን ወይም መልእክተኛው ከራሳቸው ውድቅ ያደረጉትን እንጂ ውድቅም አናደርግም። ስለዚህ በመፅደቅም ሆነ ውድቅ በመደረግ ያልመጣን ነገር ዝም ማለት የአንድ ሙእሚን መገለጫ ነው።
የፀደቀውን እናፀድቃለን ወድቅ የተደረገውን ውድቅ እናደርጋለን ኢስባትም ነፍይም ያልማጣበትን ደግሞ ምላሳችን እንሰበስበታለን።
ይህ ማለት ግን አ'ሲፋት አል-ከማልን (የ ምሉዕነት መገለጫን ) የሚጋጭ እና የሚቃረኑ ነገር በዝርዝር በተጠቀሰልን ቁጥር «አልተገለፀም» እያልን መመለስ አለብን ማለት አይደለም።
ከመለኮት አኳያ ሲፈተ ነቃኢሶችን (የጉድለት መገለጫዎችን) ኢጅማለን በጥቅሉ ውድቅ ማድረግ ሸርዕያዊ ግዴታችን ነው።
አንድ ካፊር መጥቶ ከፆታ የፀዳውን አምላክ “ብልት አለው ወይ” በሚል የአማኝ ቆዳ ሚያኮማትር ጥያቄ ሲጠይቅ አልተገለፀም ብሎ መመለስ ኢስላም ሚወክል ኻሰተን ደግሞ አህሉ ሱናን ሚወክል መልስ አይደለም
ثبوت الكمال يستلزم نفي نقيضه
“ምሉዕነት ማፅደቃችን ተቃራኒውን ውድቅ ማድረግ ያስፈርዳል" በሚለው ቃዒዳ (መርሆ) ስር አስገብተን ካፊሮች ሚጠይቋቹን ግልጽ የሆኑ ማያወላውሉ ሰውኛ ነጎሮችን ከአላህ ውድቅ አድርጉ። ሁሱ “አልተገለፀም" ስላለ እየዞራቹ አልተገለፀም እንዳትሉ።
ወይም ደግሞ አው ወይ አይ ከማለት መልሳቹን እነዚህን የቁርአን አንቀጽ አድርጉ
سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَ
( الصافات :159)
سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ وَسَلَامٌ عَلَى الْمُرْسَلِينَ * وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ [الصافات: 180-182]
እና ሌሎችም......
በነገራችን ይህን ብላስፌሚ በግልጽ በማስቀመጤ አላህ ይቅር እንዲለኝ እለምነዋለሁ ። ግልጽ መሆን ስላለበት በተመሳሳይ መልኩ እንዳይደገም እንጂ ይህን ቃል ከምጠቀም ዝምታ 100 እጥፍ ይሻል ነበር ። ግን ጉዳዩ ልብን የሚያደማ وما قدرو الله حق قدره ሚለው ውስጥ የሚገባ ስለሆነ መዋረስ ስለሌለበት ግልጽ አድርጌዋለሁ!
1 540
🔺የሸይኸ ፈውዛን ና የተክፊሪዮች አቋም እውን አንድ ነው?
#ክፍል1 https://t.me/AbulQmane/1819
#ክፍል2
https://t.me/AbulQmane/1823
#ክፍል3
https://t.me/AbulQmane/1825
#ክፍል4
https://t.me/AbulQmane/1830
#ክፍል5
https://t.me/AbulQmane/1833
#ክፍል6
https://t.me/AbulQmane/1835
1 540
ﺃَﺳْﻠَﻢَ) ﻓﻲ ﺍﻵﻳﺘﻴﻦ ﺃﻱ : ﺍﻧﻘﺎﺩ《እርሱ መልካም ሠሪ ኾኖ ፊቱን ለአላህ ከሰጠና የኢብራሂምንም መንገድ ቀጥተኛ ሲኾን ከተከተለ ሰው ይበልጥ ሃይማኖቱ ያማረ ማን ነው አላህም ኢብራሂምን ፍጹም ወዳጅ አድርጐ ያዘው፡፡》
(📚አል ኒሳእ)
ﻭﻣﻌﻨﻰ (ﺃَﺳْﻠِﻤُﻮﺍ) ﻭ ( ﻭﺃﺫﻋﻦ .
👆 ከላይ ባሉት አንቀፆች ላይ እጅ ስጡ እና ፊቱን ወደ አላህ ያዞረ በመባል የተጠቀሱት ለአላህ ታዘዙ ዝቅ በሉ ለማለት ነው!!
****** ▪️👉 7ኛ
ﺍﻟﻘﺒﻮﻝ ﺍﻟﻤﻨﺎﻓﻲ ﻟﻠﺮﺩ ؛ ﻓﻼﺑﺪ ﻣﻦ ﻗﺒﻮﻝ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﻜﻠﻤﺔ ﻗﺒﻮﻻً ﺣﻘﺎً ﺑﺎﻟﻘﻠﺐ ﻭﺍﻟﻠﺴﺎﻥ ، ﻭﻗﺪ ﻗﺺَّ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻲ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﻋﻠﻴﻨﺎ ﺃﻧﺒﺎﺀ ﻣﻦ ﻗﺪ ﺳﺒﻖ ﻣﻤﻦ ﺃﻧﺠﺎﻫﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﻟﻘﺒﻮﻟﻬﻢ ﻟـ « ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ » ، ﻭﺍﻧﺘﻘﺎﻣﻪ ﻭﺇﻫﻼﻛﻪ ﻟﻤﻦ ﺭﺩﻫﺎ ﻭﻟﻢ ﻳﻘﺒﻠﻬﺎ·
☂ ሰባተኛውና የመጨረሻው ሸርጥ ይቺን ንግግር እንቢተኝነትን በማስወገድ መቀበል ሲሆን አላህ በቁርአኑ ይቺን ላ ኢላሀ ኢለላህን ከልቡና በምላሱ በሙሉ ተቀባይነት የተቀበለን እንዳዳነና እንቢ ብለው ያፈነገጡትን ደግሞ እንዳጠፋ የበፊት ሰዎችን ታሪክ ነግሮናል!!
💥 አላህም እንዲህ ይላል፦
ﺛُﻢَّ ﻧُﻨَﺠِّﻲ ﺭُﺳُﻠَﻨَﺎ ﻭَﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻛَﺬَﻟِﻚَ ﺣَﻘًّﺎ ﻋَﻠَﻴْﻨَﺎ ﻧُﻨْﺞِ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ [ﻳﻮﻧﺲ 103]
《ከዚያም መልክተኞቻችንን እነዚያንም ያመኑትን እናድናለን፡፡ እንደዚሁም ምእምናንን (ከጭንቅ ሁሉ) እናድናለን፡፡ (ይህ) በእኛ ላይ ተረጋገጠ፡፡》 (📚ዩኑስ)
ﺇِﻧَّﻬُﻢْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﺇِﺫَﺍ ﻗِﻴﻞَ ﻟَﻬُﻢْ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻳَﺴْﺘَﻜْﺒِﺮُﻭﻥ★َ ﻭَﻳَﻘُﻮﻟُﻮﻥَ ﺃَﺋِﻨَّﺎ ﻟَﺘَﺎﺭِﻛُﻮ ﺁﻟِﻬَﺘِﻨَﺎ ﻟِﺸَﺎﻋِﺮٍ ﻣَﺠْﻨُﻮﻥٍ [ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ36-35]
《እነርሱ ከአላህ ሌላ አምላክ የለም በተባሉ ጊዜ ይኮሩ ነበሩ፡፡★እኛ ለዕብድ ባለቅኔ ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው ነን? ይሉም ነበር፡፡》 (📚አል ሷፋት)
★ እንግዲህ አንተ ሀቅን ፈላጊ የሆንክ ባሪያ ሆይ የ "ላ ኢላሀ ኢለላህ" መስፈርቶች ከአጭር ማብራሪያ ጋር ይሄን ይመስላል። በስተመጨረሻም በዚህ ርእስ ዙሪያ ላይ የአንድን ዑለማ ንግግር እየጋበዝኳቹህ ይህን መስፈርት ያላሟል ከእስልምና ክልል በምኑም እንደሌለበት በማስታወስ ፅሁፌን እጨርሳለሁ!!
✍ {[ውዱ የመሀመድ አብዱልወሀብ የልጅ ልጅ ሸይኽ *አብዱረህማን ኢብኑ ሀሰን* እንዲህ ይላል፦ ]}
لا بد فى شهادة أن لا إله إلا الله من سبعة شروط ، لا تنفع قائلها إلا باجتماعها ، أحدها : _العلم المنافي للجهل . الثانى : اليقين المنافي للشك . الثالث : القبول المنافي للرد . الرابع : الانقياد المنافي للترك . الخامس : الإخلاص المنافي للشرك. السادس: الصدق المنافي للكذب . السابع : المحبة المنافي لضدها_ .
ላ ኢላሀ ኢለሏህ ሰባት ሸርጥ(መስፈርት) እንዳላት ጥርጥር የለውም፤ ላ ኢላሀ ኢለሏህ የሚልም ሰው እኒህን ሸርጦች በመሰበሰብ ቢሆን እንጂ አይጠቅመውም፦
1ኛ ጅህልናን ያስወገደ እውቀት፣
2ኛ ጥርጣሬን ያስወገደ እርግጠኝነት፣
3ኛ እምቢተኝነትን ያስወገደ ተቀባይነት፣
4ኛ መተውን ያስወገደ ታዛዥነት፣
5ኛ ሽርክን ያስወገደ ኢኽላስ፣
6ኛ ውሸትን ያስወገድ እውነተኝነት፣
7ኛ የቃሏን ተቃራኒ ያስወገደ የሆነ ውዴታ!
_ﺍﻟﻠﻪ ﻳﻮﻓﻘﻨﺎ ﺟﻤﻴﻌﺎً ﻟﺘﺤﻘﻴﻖ ﻛﻠﻤﺔ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ « ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ » ﻗﻮﻻً ﻭﻋﻤﻼً ﻭﺍﻋﺘﻘﺎﺩﺍً ، ﻭﻫﻮ ﺍﻟﻤﻮﻓﻖ ﻭﺣﺪﻩ ﻭﺍﻟﻬﺎﺩﻱ ﺇﻟﻰ ﺳﻮﺍﺀ ﺍﻟﺴﺒﻴﻞ· ﻭﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻭﺑﺎﺭﻙ ﻭﺃﻧﻌﻢ ﻋﻠﻰ ﻋﺒﺪ_ _ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺭﺳﻮﻟﻪ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﻋﻠﻰ ﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ ﺃﺟﻤﻌﻴﻦ·
https://t.me/AbulQmane
