ar
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 853
المشتركون
+1124 ساعات
+287 أيام
-1730 أيام
أرشيف المشاركات
አላህን መፍራት የሪዝቅ በር ይከፍታል....! ~

رسالة صوتية04:59

ለልጆች እዝነትና ርህራሄን ማንፀባረቅ! ከአዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ እንዲህ ትላለች፦ ﴿جَاءَ أَعْرَابِيٌّ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: تُقَبِّلُونَ الصِّبْيَانَ، فَمَا نُقَبِّلُهُمْ؟ فَقَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: أَوَأَمْلِكُ لَكَ أَنْ نَزَعَ اللَّهُ مِنْ قَلْبِكَ الرَّحْمَةَ﴾ “አንድ አዓራቢ (የገጠር ሰው) ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በመምጣት ህፃናትን (ልጆችን) አናት ትዳብሳለህ እንዴ? እኔ እኮ (ልጆቼን) አልዳብስም። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አሉት፦ አላህ ከልብህ ላይ እዝነትን ከወሰደብህ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ? እኔ ወደ ልብህ እዝነትን ለማስገባት አቅሙ የለኝም።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5998 t.me/ibnumohammedyimer t.me/ibnumohammedyimer

ለልጆች እዝነትና ርህራሄን ማንፀባረቅ! ከአዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ እንዲህ ትላለች፦ ﴿جَاءَ أَعْرَابِيٌّ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: تُقَبِّلُونَ الصِّبْيَانَ، فَمَا نُقَبِّلُهُمْ؟ فَقَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: أَوَأَمْلِكُ لَكَ أَنْ نَزَعَ اللَّهُ مِنْ قَلْبِكَ الرَّحْمَةَ﴾ “አንድ አዓራቢ (የገጠር ሰው) ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በመምጣት ህፃናትን (ልጆችን) አናት ትዳብሳለህ እንዴ? እኔ እኮ (ልጆቼን) አልዳብስም። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አሉት፦ አላህ ከልብህ ላይ እዝነትን ከወሰደብህ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ? እኔ ወደ ልብህ እዝነትን ለማስገባት አቅሙ የለኝም።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5998 t.me/ibnumohammedyimer t.me/ibnumohammedyimer

💉💉💉የልጆችን ጸያፍ ቃላት መፈወሻ 3 መርፌዎች!!

🔖የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ~«አንድ ሰው በመልካም ባህሪው የተነሳ ሌሊት የሚቆምንና ቀንን የሚፆምን ሰው ደረጃ ይደረሳል።» 📚【አቡ ዳዉድ፣አሕመድ፣ሓኪም ዘግበውታል።አልባኒ ሰሒህ ብለው
🔖የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ~«አንድ ሰው በመልካም ባህሪው የተነሳ ሌሊት የሚቆምንና ቀንን የሚፆምን ሰው ደረጃ ይደረሳል።» 📚【አቡ ዳዉድ፣አሕመድ፣ሓኪም ዘግበውታል።አልባኒ ሰሒህ ብለውታል】 =       t.me/https_Asselfya

‏🔲 قال ابن القيم - رحمه الله - : وَالدِّينُ كُلُّهُ اسْتِكْثَارٌ مِنَ الطَّاعَاتِ، وَأَحَبُّ خَلْقِ اللَّهِ إِلَيْهِ أَعْظَمُهُمُ اسْتِكْثَارًا مِنْهَا. {📚مدارج السالكين -  ١/‏٢٧٤ } ‏ــــــــ

"ልጆችዋን ለፈጅር ሰላት የማትቀሰቅስ በተቃራኒው ለትምህርት ቤቶች ብቻ የምትቀሰቅሳቸው በረካና መልካም ነገር የተነፈገች ቤት ናት።"
"ልጆችዋን ለፈጅር ሰላት የማትቀሰቅስ በተቃራኒው ለትምህርት ቤቶች ብቻ የምትቀሰቅሳቸው በረካና መልካም ነገር የተነፈገች ቤት ናት።"

•• قالَ الشَّيْخُ عَبْدُ الرَّزَّاقِ البَدْرِ حَفِظَهُ الله: إِنَّ أَسَاسَ الصَّلَاحِ فِي الْمَرْأَةِ صَلَاحُهَا مَعَ رَبِّهَا بِحُسْنِ طَاعَتِهِ؛ وَحُسْنِ التَّقَـرُّبِ إِلَيْهِ؛ وَالْمُوَاظَبَـةِ عَلَىٰ عِبَادَتِهِ فَإِنَّ هٰـذَا الصَّلَاحَ؛ وَتِلْكَ الِاسْتِقَامَـةَ هِيَ سِرُّ سَعَـادَتِهَا وَسِـرُّ فَلَاحِهَا؛ وَسِرُّ تَوْفِيقِهَا فِي حَيَاتِهَا كُلِّهَا؛ بِمَا فِي ذٰلِكَ حَيَاتُهَا الزَّوْجِيَّـةُ؛ وَصَــلَاحُ أَوْلَادِهَا وَذُرِّيَّتِهَـا؛ وَعَيْشُهَـا الْعَيْـشَ الْمُبَـارَكَ الْهَنِيءَ. ‏‌‏⤶ صِفَاتُ الزَّوْجَةِ الصَّالِحَةِ (صـ ١١)🌹

«ነቢዩ ሙሳን عليہ السلام እና ተከታዮቻቸውን ከበዳዩ ፊርዐውን ግፍ ያዳነውና ባህሩን ያለመርከብ በሰላም ያሻገራቸው አላህ سبحانہ وتعالى « ከሁሉም ዓይነት የዱኒያና የኣኺራህ ሃሳብ፣ ጭንቀትና ስጋት እራሳችን፣ ቤተሰብና ኡመታችንን በሙሉ ይገላግለን🤲 ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን🤲 منقول

🔖 የማታ ዚክር አትርሱ ...! ~    ~    ~    ~     ~   ~   ~ 🌻اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ. #አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡ አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ  ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡    ~     t.me/https_Asselfya

🔖ኢብኑ ሶላሕ አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ፦ “የጠዋት እና የማታ ዚክሮችን፣ ከሶላቶች በኋላ የሚባሉ ዚክሮችን እና የመኝታ ዚክሮችን ተጠባብቆ የሚል ሰው =  አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል።” ~ አል አዝካር ሊነወዊይ (57) t.me/SleSlkachin

اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصْرِي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالْفَقْرِ، وأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ .[ثَلاثَ مَرَّاتٍ] ~አላህ ሆይ! አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ~አላህ ሆይ ! ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ ~አላህ ሆይ ! ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡ ~ አላይ ሆይ ! ከክህድትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቀብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ በሐቅ የሚመለክ  አምላክ የለም፡፡ በጠዋትና በማታ የአላህ መልእክተኛ ሶስት, ሶስት ግዜ ይሉት ነበር። ~ t.me/https_Asselfya

الحث على السحور

🔖 የሱና ወንድማችንን ቻናል ልጠቁማችሁ ትጠቀሙበታላችሁ ጆይን በሉ ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ እንሁን ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ t.me/ibnumohammedyimer t.me/ibnumohammedyimer