💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше9 030
Подписчики
-724 часа
-157 дней
-12030 день
Архив постов
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
😣☹️🙁☹️🙁😶🌫️😣🥳💙
✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️
🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙
ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
ይህ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል
ዛሬ ማታ ከ3:00 ጀምሮ ይካሄዳል
🎤የዕለቱ የክብር እንግዶች (ዱዓቶች)፦
🎙* ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን
🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ
🎙* ኡስታዝ አቡ ሀሳን
🎙* ኡስታዝ አቡ ዒምራን
🎙* ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ
🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ
🎙*ኡስታዝ አቡ ፈውዛን
🎙*ኡስታዝ አቡ ረያን
እና ሌሎችም በርካታ እንግዶች...
ፕሮግራም መሪዎች
🎙 አቡ ሂበተላህ
🎙 አቡ ማሂ
🎙 አቡ ሁዘይፋ
📍 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦
* ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
* ቦታ፦ በትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል
❤️ዛሬ ማታ ✅
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
🛑👉ተከታታይ ስንለቅ የነበረ ረመዷን የተመለከቱ አጠር መጠን ያሉ ፀሁፎች ስብስብ !
የረመዷን ወር አቀባበል ➀↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23827
t.me/https_Asselefya1/23827
የረመዷን ወር አቀባበል ➁↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23853
t.me/https_Asselefya1/23853
የረመዷን ወር አቀባበል ➂ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23857
t.me/https_Asselefya1/23857
የረመዷን ወር ትሩፋት ⓵ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23937
t.me/https_Asselefya1/23937
የረመዷን ወር ትሩፋት ⓶ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23951
t.me/https_Asselefya1/23951
የረመዷን ወር መግባት በምን ይታወቃል
t.me/https_Asselefya1/23990
t.me/https_Asselefya1/23990
የጨረቃ ልዩነት ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23993
t.me/https_Asselefya1/23993
ሶላተ አት_ተራዊሕ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24011
t.me/https_Asselefya1/24011
ሶላተ አት_ተራዊሕ ቁጥሯ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24024
t.me/https_Asselefya1/24024
ሶላተ ተራዊሕ አኳኋኗ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24039
t.me/https_Asselefya1/24039
ሰሑር እና የሰሑር በረካዎች ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24044
t.me/https_Asselefya1/24044
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🎉ኒቃቢስቷ🎉
ተገላልጦ መውጣት ካስባለ ጨረቃ
ኒቃቢስቷ እህቴ ፀሀይዋ ነች በቃ!
ጨረቃን ሁሉም ሠው በነጻ ያያታል
ፀሀይዋን ማን ደፍሮ ማን ሠው ይቀርባታል።
~ሠላም በነዛ የኒቃብ ንግስቶች ላይ ይሁን!
~
🎤ታላቅ የተማሪዎች ምርቃት እና የመዝጊያ ፕሮግራም! ====================== السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎓መርከዝ #አል_ጀነቱ_غاየቱና_የሴቶች የሱና_መድረሳ ለረዥም ግዜ በቁርአን እና እንዲሁም በአጫጭር የአቂዳህ፣የመንሃጅ፣የአህካም፣የአዳብ ኪታቦችን ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን ታላላቅ መሻይኾችን እና ኡስታዞች በተገኙበት ያስመርቃል። እርስዎም በሰአቱ ተገኝተው ከታላላቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች ምክርን እየቀሰሙ ከጣፋጭ አንደበት በሚፈልቁ የቁርአን ግብዣዎች እየተደመሙ ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ከወዲሁ ተጋብዘዋል። 🎙 ተጋባዥ መሻይኾች እና ኡስታዞች፦ ❶ሸይኽ ሙ/ድ ሁሴን ❷ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ➌ኡስታዝ አቡ ሻኪራህ ➍ኡስታዝ አቡ አማር ❺ኡስታዝ አቡ ኡበይዳህ ➏ኡስታዝ አቡ ማሒር 📖 የቁርኣን ግብዣዎች፦ በኡስታዝ ኑሩ፣ በኡስታዝ ኻሊድ እና በኡስታዝ አቡ ሐያብ ይቀርባሉ 🗒ግጥም በወንድም ሙስጦፋ (ከተመቸው) 🎤የፕሮግራም መሪዎች፦ አቡ ሁዘይፋ እና አሊ ምሽንጋ እና አቡ ሀፍሷ 🗓 ቀን፡ የፊታችን እሮብ ⏰️ ሰዓት፦ 🇪🇹 ከምሽቱ 2:20 (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) 🇸🇦 ከምሽቱ 8:20 (በሳውዲ አቆጣጠር) 🇦🇪 ከምሽቱ 9:20 (በኢማራት አቆጣጠር) 🔗ፕሮግታሙን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ:💬 ለሌሎችም #share ያድርጉ 👇🏿👇🏿👇🏿 https://t.me/abu_abdil_hayyi_channel/5359
🔖አነስ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና፣ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹
አንዳችሁ እምነት ሊኖረው አይችልም ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ፡፡››
~እና እህቶች ላይ ቢቀረፍ ብየ የምለው ነገር ቢኖረኝ!በየ ቻናሎች ላይ እየዞርን ፣በተለይ ሁሉም ህዝብ በሚመለከተው ኮሜንት መስጫ ላይ ታግ እያደረግን መልስ ከመስጠት፣ እርሰ በእርስ ከመሞጋገስ ወንዶችን ታግ እያደረጉ መልስ ከመስጠት፣ ብንቆጠብ ?! ዱአም ከሆነ በልባችን ዱአ እናድርግላቸው።መድረኩን ለወንዶች እንልቀቅ አንዳንዴ ዝም ብላችሁ ተመልከቱማ! ጸሀፊ የራሱ ስህትተ አይታየውም። ዝም ብሎ ለሚመለከት ሰው ግን እንደት እንደሚያስጠላ።መገኘት ባሉብን ነገሮች ብቻ እንጅ በየቦታው መገኘት የለብንም።
.🔖ከመልካሞች ጋር መዋል ማለት ፣ንጹህ ሺቶ እንደሚቀባ ሰው ነው።ባታገኝ እንኳን ጠረናቸው አይለይህም።
~ያረብ ወዳንተ የሚያቃርብ ጓደኛ ፣ጎረቤት በሁሉም ቦታ ላይ ወፍቀን።አንድ ንግግር ትዝ ይለኛል። من تجالس توارث ምንም ጠንካራ ብንሆን አቀማማጫችንን እንምረጥ።
~
t.me/https_Asselfya
Repost from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
#አፋልጉን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን #ኢብራሂም_ሰኢድ_ሁሴን ይባላል የትውልድ ቦታ #ጊራና_አጫራ ሲሆን ነገር ግን #ወሎ_ባቲ ከተማ ነበር የሚኖረው የሶስት ልጅ አባት ነው እንደማንኛውም ስደተኛ ኑሮን ለማቅናት በባህር ወደ ሳዑዲ ሄድኩ ብሎ ከወጣበት ሰአት ጀምሮ ያለበት ሁኔታ አይታወቅም ድፍን ከ10 አመት በላይ ሁኖታል ቤተሰብ ከዛሬ ነገ በማለት በማፈላለግና በጣም በጭንቀት ላይ ናችው እድሁም ልጆቹም አባታችን የታለ እያሉ የሁልጊዜ ጥያቄቸው ሁኖል ለአሏህ ብላችሁ ትብብራችሁ ያስፈልገናል በመላው አለም የምትገኙ አባታችንን አፋልጉን የምትችሉትን ሁሉ ተባበሩን በማለት ቤተሰቦቹ እና ልጆቹ ይጣራሉ ?!
የፈላጊ ቤተሰቦች አድራሻ
+251935337360
+966552921880
• ለአላህ ብላችሁ ተባበሩን ይላሉ ቤተሰቦቹ ምን አልባት አላህ ብሎ ለመገኘቱ ስበብ ልትሆኑ ትችላላችሁ እና ሼር አርጉልን ባረከላሁ ፊኩም !
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️
🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ
ተ🎁
ጀ▶️
መ ▶️
ረ▶️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
🔖«አላህን በማውሳት ላይ የሚያግዝህን ሰው ካልሆነ በቀር ጓደኛ አድርገህ አትያዝ»
~
t.me/https_Asselfya
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ⓬】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
🔖የእህትን ጉንጭ መሳም አይቻልም። የሚቻለው ራሷን ነው ይላሉ!!
🎤ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና
🔖የቂያምን ቀን ብትረዳ ልኩን መከራውን ብታውቅ ኑሮ፣ህይወት በቃኝ ብለህ ከልጅ ፣ከቤተሰብ ሸሽተህ ጫካ ገብተህ ኢባዳ በማድረግ ታሳልፍ ነበር።
~ትልቁ ግዝፉ ሰማይ ተሰባብሮ ፣ተሰነጣጥቆ የሚወገድበት ቀን፣
~ምንም የማያውቁ ህፃናት መሀል አናታቸው የሚሸብቱበት ቀን እጅግ በጣም የሚያስፈራ መከራው የሰውን ልጅ ሁሉ የሚያዳርስ
~እንስሳው ሁሉ ጌታየ ሆይ !ተበድያለሁ ብለው ሀቃቸውን የሚያገኙበት ቀን........
~ኢላሂ! ዱኒያ አኼራችንን መጨረሻችንን ኻቲማችንን አሰምርልን።
~
t.me/https_Asselfya
✅ ጣፋጭ ቲላዋ !!
~
ከእድለኞቹ ሁሉ እድለኛው ከቁረአንጋ የተጣመረው የቁርአንን ሙሀባ የተወፈቀው ነው። አላሂ ...ወፍቀን!
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
