uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 030
Підписники
-724 години
-157 днів
-12030 день
Архів дописів
😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ
😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ይህ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል ዛሬ ማታ ከ3:00 ጀምሮ ይካሄዳል 🎤የዕለቱ የክብር እንግዶች (ዱዓቶች)፦ 🎙* ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🎙* ኡስታዝ አቡ ዒምራን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙*ኡስታዝ አቡ ፈውዛን 🎙*ኡስታዝ አቡ ረያን    እና ሌሎችም በርካታ እንግዶች... ፕሮግራም መሪዎች 🎙 አቡ ሂበተላህ 🎙 አቡ ማሂ 🎙 አቡ ሁዘይፋ 📍 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦ * ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ * ቦታ፦ በትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ❤️ዛሬ ማታ https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

🛑👉ተከታታይ ስንለቅ የነበረ ረመዷን የተመለከቱ አጠር መጠን ያሉ ፀሁፎች ስብስብ  ! የረመዷን ወር አቀባበል  ➀↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23827 t.me/https_Asselefya1/23827 የረመዷን ወር አቀባበል  ➁↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23853 t.me/https_Asselefya1/23853 የረመዷን ወር አቀባበል ➂ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23857 t.me/https_Asselefya1/23857 የረመዷን ወር ትሩፋት ⓵ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23937 t.me/https_Asselefya1/23937 የረመዷን ወር ትሩፋት ⓶ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23951 t.me/https_Asselefya1/23951 የረመዷን ወር መግባት በምን ይታወቃል t.me/https_Asselefya1/23990 t.me/https_Asselefya1/23990 የጨረቃ  ልዩነት  ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23993 t.me/https_Asselefya1/23993 ሶላተ አት_ተራዊሕ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24011 t.me/https_Asselefya1/24011 ሶላተ አት_ተራዊሕ ቁጥሯ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24024 t.me/https_Asselefya1/24024 ሶላተ ተራዊሕ  አኳኋኗ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24039 t.me/https_Asselefya1/24039 ሰሑር እና የሰሑር በረካዎች ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24044 t.me/https_Asselefya1/24044      ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•   ሼር በማድረግ  የኸይር ሰበብ ይሁኑ !      ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

በፕሮፋይል አመካኝነት ግሩፕና ቻናል እየሰረቁ ነው አጥፉ ፕሮፋይል አጥፉ እያሉ ነው?!

🎉ኒቃቢስቷ🎉 ተገላልጦ መውጣት ካስባለ ጨረቃ ኒቃቢስቷ እህቴ ፀሀይዋ ነች በቃ! ጨረቃን ሁሉም ሠው በነጻ ያያታል ፀሀይዋን ማን ደፍሮ ማን ሠው ይቀርባታል። ~ሠላም በነዛ የኒቃብ ንግስቶች ላይ ይሁን! ~

🎤ታላቅ የተማሪዎች ምርቃት እና የመዝጊያ ፕሮግራም! ====================== السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎓መርከዝ #አል_ጀነቱ_غاየቱና_የሴቶች የሱና_መድረሳ ለ
🎤ታላቅ የተማሪዎች ምርቃት እና የመዝጊያ ፕሮግራም! ====================== السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎓መርከዝ #አል_ጀነቱ_غاየቱና_የሴቶች የሱና_መድረሳ ለረዥም ግዜ በቁርአን እና እንዲሁም በአጫጭር የአቂዳህ፣የመንሃጅ፣የአህካም፣የአዳብ ኪታቦችን ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን ታላላቅ መሻይኾችን እና ኡስታዞች በተገኙበት ያስመርቃል። እርስዎም በሰአቱ ተገኝተው ከታላላቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች ምክርን እየቀሰሙ ከጣፋጭ አንደበት በሚፈልቁ የቁርአን ግብዣዎች እየተደመሙ ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ከወዲሁ ተጋብዘዋል። 🎙 ተጋባዥ መሻይኾች እና ኡስታዞች፦ ❶ሸይኽ ሙ/ድ ሁሴን ❷ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ➌ኡስታዝ አቡ ሻኪራህ ➍ኡስታዝ አቡ አማር ❺ኡስታዝ አቡ ኡበይዳህ ➏ኡስታዝ አቡ ማሒር 📖 የቁርኣን ግብዣዎች፦ በኡስታዝ ኑሩ፣ በኡስታዝ ኻሊድ እና በኡስታዝ አቡ ሐያብ ይቀርባሉ 🗒ግጥም በወንድም ሙስጦፋ (ከተመቸው) 🎤የፕሮግራም መሪዎች፦ አቡ ሁዘይፋ እና አሊ ምሽንጋ እና አቡ ሀፍሷ 🗓 ቀን፡ የፊታችን እሮብ ⏰️ ሰዓት፦ 🇪🇹 ከምሽቱ 2:20 (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) 🇸🇦 ከምሽቱ 8:20 (በሳውዲ አቆጣጠር) 🇦🇪 ከምሽቱ 9:20 (በኢማራት አቆጣጠር) 🔗ፕሮግታሙን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ:💬 ለሌሎችም #share ያድርጉ 👇🏿👇🏿👇🏿 https://t.me/abu_abdil_hayyi_channel/5359

🔖አነስ አላህ መልካም ስራውን  ይውደድለትና፣  እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ  እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አንዳችሁ እምነት ሊኖረው አይችልም ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ፡፡›› ~እና እህቶች ላይ ቢቀረፍ ብየ የምለው ነገር ቢኖረኝ!በየ ቻናሎች ላይ እየዞርን ፣በተለይ ሁሉም ህዝብ በሚመለከተው ኮሜንት መስጫ ላይ ታግ እያደረግን መልስ ከመስጠት፣ እርሰ በእርስ ከመሞጋገስ ወንዶችን ታግ እያደረጉ መልስ ከመስጠት፣ ብንቆጠብ ?! ዱአም ከሆነ በልባችን ዱአ እናድርግላቸውመድረኩን ለወንዶች እንልቀቅ አንዳንዴ ዝም ብላችሁ ተመልከቱማ! ጸሀፊ የራሱ ስህትተ አይታየውም። ዝም ብሎ ለሚመለከት ሰው ግን እንደት እንደሚያስጠላ።መገኘት ባሉብን ነገሮች ብቻ እንጅ በየቦታው መገኘት የለብንም። .

🔖የሙእሚን የሩህ አወጣጥና የሚሰጣት ትልቅ ክብር 🎙ሸኽ ሷሊህ ፈውዛን

🔖ጣፋጭ ምክር !! 🎙

የሴቶች ስህተት በረመዷን   በኡስታዝ አቡ ሙስሊም፣ ↓↓↓ t.me/Salafiat46/202

🔖ከመልካሞች ጋር መዋል ማለት ፣ንጹህ ሺቶ እንደሚቀባ ሰው ነው።ባታገኝ እንኳን ጠረናቸው አይለይህም። ~ያረብ ወዳንተ የሚያቃርብ ጓደኛ ፣ጎረቤት በሁሉም ቦታ ላይ ወፍቀን።አንድ ንግግር ትዝ ይለኛል። من تجالس توارث ምንም ጠንካራ ብንሆን አቀማማጫችንን እንምረጥ። ~ t.me/https_Asselfya

~ለሰዎች ደራሽ ሁን ግን ! ራስህን ትተህ አትሂድ!! ~

#አፋልጉን አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን #ኢብራሂም_ሰኢድ_ሁሴን ይባላል የትውልድ ቦታ #ጊራና_አጫራ ሲሆን ነገር ግን #ወሎ_ባቲ ከተማ ነበር የ
#አፋልጉን አሰላሙ  አለይኩም  ወራህመቱሏሂ  ወበረካቱሁ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን #ኢብራሂም_ሰኢድ_ሁሴን  ይባላል የትውልድ ቦታ #ጊራና_አጫራ  ሲሆን  ነገር ግን #ወሎ_ባቲ ከተማ  ነበር የሚኖረው  የሶስት ልጅ  አባት ነው  እንደማንኛውም ስደተኛ ኑሮን ለማቅናት በባህር ወደ ሳዑዲ ሄድኩ ብሎ ከወጣበት ሰአት ጀምሮ ያለበት ሁኔታ አይታወቅም ድፍን ከ10  አመት በላይ ሁኖታል ቤተሰብ ከዛሬ ነገ በማለት በማፈላለግና በጣም በጭንቀት ላይ ናችው እድሁም  ልጆቹም አባታችን የታለ እያሉ የሁልጊዜ ጥያቄቸው ሁኖል ለአሏህ ብላችሁ ትብብራችሁ ያስፈልገናል በመላው አለም የምትገኙ አባታችንን  አፋልጉን የምትችሉትን ሁሉ ተባበሩን በማለት ቤተሰቦቹ እና ልጆቹ ይጣራሉ ?! የፈላጊ ቤተሰቦች  አድራሻ +251935337360 +966552921880 • ለአላህ ብላችሁ  ተባበሩን ይላሉ ቤተሰቦቹ ምን አልባት አላህ ብሎ ለመገኘቱ ስበብ ልትሆኑ ትችላላችሁ እና ሼር አርጉልን ባረከላሁ ፊኩም !

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🔖«አላህን በማውሳት ላይ የሚያግዝህን ሰው ካልሆነ በቀር ጓደኛ አድርገህ አትያዝ» ~ t.me/https_Asselfya

🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ ክፍል  ⓬】     t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️       t.me/https_Asselfya/11734

🔖የእህትን ጉንጭ መሳም አይቻልም። የሚቻለው ራሷን ነው ይላሉ!! 🎤ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና

🔖የቂያምን ቀን ብትረዳ ልኩን መከራውን ብታውቅ ኑሮ፣ህይወት በቃኝ ብለህ ከልጅ ፣ከቤተሰብ ሸሽተህ ጫካ ገብተህ ኢባዳ በማድረግ ታሳልፍ ነበር። ~ትልቁ ግዝፉ ሰማይ ተሰባብሮ ፣ተሰነጣጥቆ የሚወገድበት ቀን፣ ~ምንም የማያውቁ ህፃናት መሀል አናታቸው የሚሸብቱበት ቀን እጅግ በጣም የሚያስፈራ መከራው የሰውን ልጅ ሁሉ የሚያዳርስ ~እንስሳው ሁሉ ጌታየ ሆይ !ተበድያለሁ ብለው ሀቃቸውን የሚያገኙበት ቀን........ ~ኢላሂ! ዱኒያ አኼራችንን መጨረሻችንን ኻቲማችንን አሰምርልን። ~ t.me/https_Asselfya

ጣፋጭ ቲላዋ !! ~ከእድለኞቹ ሁሉ እድለኛው ከቁረአንጋ የተጣመረው የቁርአንን ሙሀባ የተወፈቀው ነው። አላሂ ...ወፍቀን!