የጥበብ ማዕድ
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ
تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 974 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 411 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 116 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 974 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 604، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -23، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.64%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.10% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 419 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 334 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ሁለት ሎሌዎች ተመሳሳይ መጠን በሚይዙ ሁለት ጋኖች ውሀ እንዲቀዱ ይታዘዛሉ። አንደኛው ችኩል፣ስልቹ፣እናም ያን ያህል ለነገሮች ትርጉም የማይሰጥ ስለነበር በቅርቡ ካለችዋ ምንጭ ለመቅዳት ይወርዳል፤ ያችውም ከብቶች እና ውሾች ያረከሷት ብትሆንም ሎሌው ርቆ መሄድ አልፈለገም። ይህም ለጌታው በፍጥነት ውሀውን ይዞ ተመለሰ። ሌላኛው ሎሌ ግን ህሊናውን የገዛ፣ ነገሮችን የሚመዝን ስለነበር እንዲሁ የረከሰውን ለክቡር ጌታው ማቅረብ አልፈለገም። እናም በሩቅ ከሚገኝ ንፁህ እና ለጤናም ተስማሚ የሆነውን ውሀ ከባሕር ቀድቶ ይመለሳል ። ታዲያ ጌታው ጐርበጥ አድርጎ በማየት የት ቆየህ ብሎ ይወቅሰዋል፣ይቀጣውማል ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እኩል ለመታየት ሲል ቀድሞ በመሄድ ከባህር ቀድቶ ከምንጯ ከቀዳው ጋር እኩል መድረስ ስለቻል እኩል እይታን አግኝቷል። Our learning style don't judge or evaluate our mind or perspective rather it's all about showing the ultimate result!!!✍ Tewodros D.
ህይወት እንደ ዛፍ በተመሳሳይ ነፋስ ተመሳሳይ እንቅስቃሴ ማሳየት ስትጀምር ፤ የመሻት አቅሟ እየተሟጠጠ ፣ መሰላቸት እየፀና ይመጣል። ወዳጄ የምታማርረው እና ነገ በእራሷ ብርሃን ሆና ሳለ ዓይንህን ጋርዶ በብርሃኗ መሻትክን እንዳትዘራ ያሰረህ ዛሬ ላይ የምታደርገው ተመሳሳይ እንቅስቃሴ ነው። ይህን ደግሞ መቀየር የምትችለው አንት ብቻ ነህ። ነገሮች ህይወትህን ተመሳሳይ ሊያደርጉብህ ቢሞክሩ እንኳን ነገሮችን ተጠቅመህ ህይወትህን አዲስ ማድረግ። እስረኞች ዓለም ፣ ቤተሰብ ፣ አካባቢ ፣ ጓደኛ ከመራቃቸው በተጨማሪ ህልማቸውን ይነጠቃሉ።ሁሌም ተመሳሳይ ምግብ ፣ ልብስ ፣ ድምፅ ፣ ምኞት፣....ኡፍፍ..ፍፍፍ...አሰልቺ ነው። ታዲያ ብልሆቹ ፍቱን መድሀኒት አግኝተዋል ...መ..ፅ...ሐ..ፍ ማንበብ። መፅሐፍ... ሰውሰራሽ ካቦች የጋረዱት ዓይንህን በማገዝ አዲስ አለም ፣ ህይወት ፣ ተስፋ ፣ የዛፎች እንቅስቃሴ ፣ የወፎች ዝማሬ ፣ ...ሁሌም አዲስ ህይወት ያጎናፅፍሃል። ብቻ አዕምሮህ አዲስ ህይወት ማየት የሚችልበትን መንገድ ተጠቀም ...ያኔም ሕልምህ ያቆጠቁጣል ፣ ዓላማህ እራሱን ግልፅ ያደርጋል ፤ ብርሃን ለእናንተ!!!Simple and new way of life lets you survive on the way to your goal,let yourself progress through reading or an action that makes you sense new smells, and feel new all. ✍✍ T,,,,,,D.....
ባለፈው አንዱ ተማሪ "መማር መቃጠል ነው" ሲል ሰማሁት። እኔም በቅርበት ጠየቅሁት ፣ እንዴት? አልኩት። እርሱም በብስጭት ... እንዴት ትለኛለህ ... መዓት.. X... እያነደደኝ ይለኛል። እኔም ለማረጋጋት እየሞከርኩ ... እርሱማ የሁላችንም ነው ... እእ.. ግን እንዴት መማር መቃጠል ሊሆን ቻለ? አልኩኝ ባለመሰልቸት። X..ከየት ሊመጣ ቻለ አልኩት? አይይ... እኛ እምናነበው እና እሚያስተምሩን ቆሎ ቆሎውን,... እ.., ፈተና እሚያመጡት .. ያልበሰለ ጥሬውን ... የበሰለ ቆሎ መብላት ለምደን ... ማብሰሉን ከየት እናምጣው.. ሳንማረው? ታዲያ ጀግኖቹ ቆሎ ሲሰጧቸው የት እና እንዴት እንደበሰለ ይጠይቃሉ? ይህ ነው ማወቅ ... ለካስ እየተማርን አልነበረም... መማር ማሰብ ነው እንጂ የሰጡትን መቀበል አይደለም። ቆሎ ሲሰጡህ የት መጣ በል? ከሰማይ እንዳልሆነ ታውቃለህ... ያኔ አዕምሮህ ስራውን ይጀምራል ... የጥርስ ስራን ..ለጥርስLearning is analyzing, not burning bro
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
