cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

"ኡማ ቲቪ " Tv

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
43 952
المشتركون
-724 ساعات
-747 أيام
-22430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና ሶስቱ ሀገራት ማለትም አየርላንድ፣ ኖርዌይ እና ስፔን ለፍልስጤም የግዛት እውቅና መስጠታችንን በይፋ አስታወቁ ... ጠቅላይ ሚኒስትር ሲሞን ሃሪስ በዳብሊን እየሰጡት ባለው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሶስቱ የአውሮፓ ሀገራት ለፍልስጤም እውቅና ለመስጠት ያደረጉትን ታሪካዊ ውሳኔ ይፋ አድርገዋል። ሃሪስ በተጨማሪም ከሌሎች ሀገራት መሪዎች እና አቻዎቻቸው ጋር በዚህ ጉዳይ መነጋጋገራቸውን ጠቅሰው "በሚቀጥሉት ሳምንታት ተጨማሪ ሀገራት ተመሳሳይ ውሳኔ ላይ እንደሚደርሱ እርግጠኛ ነኝ" ብለዋል። ይህ ውሳኔ ለፍልስጤም ታሪካዊ ስኬት ተደርጎ እየተገለጸ ይገኛል።
إظهار الكل...
👍 63 24
Photo unavailableShow in Telegram
🌎 በሀገር ውስጥ : በአሜሪካ : በአውሮፓ : በአረብ ሀገራት እንዲሁም በመላው አለም ለምትገኙ የቁርአን ቤተሰቦች በሙሉ □ ፈጥነው በመመዝገብ ከቁርአን ጋር ይተዋወቁ °°° 🌷 የምንሰጣቸው ትምህርቶች ○ ቃኢዳ 《 ለጀማሪዎች 》 ○ ነዘር 《 ቁርአንን እያዩ በተጅዊድ ማንበብ 》 ○ ሂፍዝ 《 ቁርአንን በቃል መሸምደድ 》 ○ ለልጆች 《 ልዩ የቁርአን እና ተርቢያ ጥቅል 》 ● በልዩ አቀራረብ : በመረጡት ቀን እና ሰአት ✔️ ለ አንድ ሳምንት #ነፃ የሙከራ ጊዜን እንሰጣለን ለመመዝገብ 📲 0920656564 በ Whats app https://wa.me/qr/6XG3NRXQ3OJTA1 በ Telegram https://t.me/Noon_medrasa በ Email [email protected] °°° Noon online medrasa 《 ባሉበት ሁሉ አለን 》
إظهار الكل...
👍 5 2
በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያደረገው የተሳታፊ ልይታ የክልሉን ህዝበ ሙስሊም ያገለለ መሆኑ ተገለፀ! … … በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በፃፈው ደብዳቤ ለሀገራዊ ምክክር በሚደረገዉ ሂደት የመጀመሪያ ዙር የምክክር ጉባኤ የሚሳተፉ ስዎች ተለይተዉ ወደ ስራ እንደገቡ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በተሳታፊ ልይታ ወቅት ክልላችን አብዛኛው ህዝብ ሙስሊም መሆኑ እየታወቀ ሙስሊሙን ያገለለ እና የክልሉን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤትን ከግምት ውስጥ ባላስገባ መልኩ ምልመላ መካሂዱን አንስቷል። … ስለሆነም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ከጠቅላይ ም/ቤቱ የምንፈልገው ችግሩ ተወግዶ አሰራሩ ተሻሽሎ ከፍተኛ ምክር ቤቱ የሚሳተፉ ሰዎችን መልምሎ እንዲያቀርብና ሙስሊሙን የሚያሳትፍ ምክክር እንዲሆን በእናንተ በኩል ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሺን ጥያቄያችን እንዲቀርብልን እየጠየቅን አሰራሩ ሳይሻሻል ባለበት የክልላችን ሙስሊሙን ባገለለ መልኩ የሚቀጥል ከሆነ ለሀገራዊ ምክክሩ እዉቅና የማንስጥ መሆናችንንም ጭምር እንድታሳውቁልን በአክብሮት እንጠይቃለን ሲል ለጠቅላይ ምክር ቤቱ በፃፈው ደብዳቤ ላይ ገልጿል። …
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ዘንድሮ ሀጅ ለምትሄዱ!!
إظهار الكل...
👍 31 6
33👍 16😢 1
ሳዑዲ (መካ መዲና) ይህን ሰሞን ሙቀት እየጨመረ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው ... እናም ሀጅ ሚመጡ ሰዎች ስለ አየር ሁኔታ ኢንፎርሜሽን ቢኖራቸው እና ስለ አለባበሳቸው ቢያስቡበት እና ቢዘጋጁበት መልካም ነው (እንዲሁም ቀደም ብለው ነፍስየን ዝግጁ እንዲሆኑ ይረዳቸዋል) ፤ ሀጅ ሲቀርብ ደግሞ ሙቀት ከፍ ይላል ተብሎ ይጠበቃል ....
إظهار الكل...
👍 36 5🤮 1
ሳዑዲ ዐረቢያ ምዕመናን በዑምራ ቪዛ ወደ መካ ከተማ መግባት የሚችሉት ለቀጣይ ሦስት ቀናት ብቻ ነው አለች የሳዑዲ ዐረቢያ ሐጅ እና ዑምራ ሚኒስቴር የዑምራ ቪዛ የያዙ ምዕመናን ወደ መካ መግባት የሚችሉትን ቀነ ገደብ አስቀመጠች፡፡ ሚኒስቴሩ ከጁመዐ ግንቦት 16 አንስቶ እስከ ሰኔ 19//2016 የሐጅ ቪዛ የያዙ ምዕመናን ብቻ ወደ መካ መግባት እንደሚችሉ ገልጿል፡፡ የዑምራ ቪዛ የያዙ ምዕመናን ላይ ቀነ ገደብ ያስቀመጠችው ሳዑዲ ዐረቢያ፣ ከግንቦት 1/2016 ጀምሮ ከመላው ዓለም ለሐጅ ሥነ ሥርዐት ክንውን ሑጃጆችን በመቀበል ላይ እንደምትገኝ ይታወቃል፡፡ ከሑጃጀቹ መካከል 45 ኢትዮጵያውንን የያዘው የሳዑዲ አየር መንገድ አውሮፕላን ንጋት ላይ መዲና መድረሱ ተነግሯል፡፡ ከመላው ዓለም ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሑጃጆችን የምታስተናግደው ሳዑዲ ዐረቢያ፣ ሑጃጆችን ብቻ ለማስተናገድ በሚል ካስቀመጠችው ቀነ ገደብ በኋላ ያለ ሐጅ ቪዛ ወደ መካ የሚገቡ ምዕመናን ላይ መቀጮ እንደምትጥል ከዚህ ቀደም ማሳሰቢያ መስጠቷ ይታወሳል፡፡ የሐጅ እና ዑምራ ሚኒስቴር ያወጣው የመቀጮ ደንብ ተግባራዊ መሆን የሚጀምረው በሚቀጥለው ሳምንት ግንቦት 25/2016 ነው፡፡ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ያለ ሐጅ ቪዛ ወደ መካ ከተማ የሚገቡ ምዕመናን ላይ የሚጣለው የገንዘብ መቀጮ 10 ሺሕ የሳዑዲ ዐረቢያ ሪያል ነው፡፡ መቀጮው ተፈጻሚ የሚሆነው ከውጪ ሀገራት ወደ ሳዑዲ የሚገቡ ምዕመናን ላይ ብቻ ሳይሆን፣ በሀገሪቱ ዜጎችም ላይ ነው ተብሏል፡፡ ደንቡን በተደጋጋሚ የሚጥሱ የውጪ ሀገራት ዜጎች 100 ሺሕ ሪያል ተቀጥተው ከሳዑዲ እንደሚባበሩ እንዲሁም ዳግመኛ እንዳይገቡ እገዳ እንደሚጣልባቸው የሐጅ እና ዑምራ ሚኒቴር መግለጫ ያመለክታል፡፡ አዲሱ ደንብ ከምዕመናን በተጨማሪ የትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ ላይ ተግባራዊ የሚደረግ ነው፡፡ በዚህም ያለ ፍቃድ የትራንስፖርት አገልግሎ በሚሰጡ ላይ የ6 ወር እስር እንዲሁም 50 ሺሕ ሪያል መቀጮ ይጣላል፡፡ የትራንስፖርት አገለግሎት ሰጪው የሚጠቀምበት ተሽከርካሪ ሊወረስ እንደሚችልም ደንቡ ያትታል፡፡
إظهار الكل...
👍 24 3
Photo unavailableShow in Telegram
ባሉበት ሆነው በመረጡት ቀን እና ሰአት ቁርአንን ይማሩ °°° ኑን ኦንላይን መድረሳ Noon online medrasa 🔻 የምንሰጣቸው ትምህርቶች ○ ቃኢዳ 《 ለጀማሪዎች 》 ○ ነዘር 《 ቁርአንን እያዩ በተጅዊድ ማንበብ 》 ○ ሂፍዝ 《 ቁርአንን በቃል መሸምደድ 》 ○ ለልጆች 《 ልዩ የቁርአን እና ተርቢያ ጥቅል 》 ● በመረጡት ቀን እና ሰአት ● ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ● ለሁሉም የእድሜ ክልል ● በ አማርኛ / Afan oromo °°° ♦️ ለ አንድ ሳምንት #ነፃ የሙከራ ጊዜን እንሰጣለን 📌 ፈጥነዉ ይመዝገቡ ለመመዝገብ 📲 0920656564 በ Whats app https://wa.me/qr/6XG3NRXQ3OJTA1 በ Telegram https://t.me/Noon_medrasa በ Email [email protected] °°° Noon online medrasa 《 ባሉበት ሁሉ አለን 》
إظهار الكل...
👍 19 2
ይህ ነገር የፖሊስ አባላት ባልሆኑትም ላይ ሊቀጥል ይገባል፣ ሚሌ፣ካሳጊታ፣ አዋሽ ፈንታሌ ወደ መተሃራ፣ አዳይቱና ኡንድፎ የሚያስቸግሩ ልጆች አሉ። በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የከባድ መኪና ሹፌር በማስቆም ሲያስፈራራ እና ሲያንገላታ የሚታየው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ውሎ ምርምራ እየተጣራ ይገኛል። በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የከባድ መኪና ሹፌርን በማስቆም ሹፌሩ ሲያስፈራራ እና ሲያንገላታ የሚታየው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እንደተጀመረበት የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራሊ ገልጸዋል። ኮምሸነረ ጄኔራሉ ይህ አሽከርካሪ ላይ በግድ መንገደኛ የመጫን ተግባር ከፖሊስ ዲሲፕሊን ውጭ የሆነ ተግባር በመሆኑ የአፋር ክልል ፖሊስ ጉዳዩን በማጣራት ተመጣጣኝ የሆነ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አረጋግጠዋል ። ኮሚሽነር ጄነራሉ ይህ ተግባር የህዝብ ልጅ እና በህዝባዊ ወገንተኝነቱ የሚታወቀው የአፋር ፖሊስ እንደማይወክል አሰረድተዋል። Abu Haydera Walieno
إظهار الكل...
👍 28 6