ar
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

الذهاب إلى القناة على Telegram

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

تُعد قناة የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 395 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 113 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 343 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 395 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 541، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 19، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 34.65‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 4 988 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 33.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 395
المشتركون
+1924 ساعات
+1197 أيام
+54130 أيام
أرشيف المشاركات
እስከ ስንት ሰዓት እንጹም????? https://www.tiktok.com/t/ZTLFrPCYs/
እስከ ስንት ሰዓት እንጹም????? https://www.tiktok.com/t/ZTLFrPCYs/

"ጾምን ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፤ ሽምግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሰብስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጩኹ።" ኢዩ 1፡14 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩ
"ጾምን ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፤ ሽምግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሰብስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጩኹ።" ኢዩ 1፡14 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ዘወረደ "ያን ጊዜ ጌታ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።" ማቴ 4፡10 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስ
ዘወረደ "ያን ጊዜ ጌታ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።" ማቴ 4፡10 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"የጻድቃንን ሞት እኔ ልሙት፤ ፍጻሜዬም እንደ እርሱ ፍጻሜ ትሁን።" ዘኁ 23፡10 እንኳን ለብፁዕ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓለ ዕረፍት በሰላም አደረሳችሁ! የሰንበት ትምህርት ቤቶች አ
"የጻድቃንን ሞት እኔ ልሙት፤ ፍጻሜዬም እንደ እርሱ ፍጻሜ ትሁን።" ዘኁ 23፡10 እንኳን ለብፁዕ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓለ ዕረፍት በሰላም አደረሳችሁ! የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም በዓል! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ገዳማዊው መብራት ብፁዕ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ https://www.tiktok.com/@eotc_gssu/video/7345859222761917738

ዘወረደ "ጌታ ኢየሱስም፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል አለው።" ማቴ 4፡7 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾ
ዘወረደ "ጌታ ኢየሱስም፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል አለው።" ማቴ 4፡7 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ዘወረደ “ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።” ማቴ 4፡4 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ
ዘወረደ “ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።” ማቴ 4፡4 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! የበረከት ጾም ይሁንልን! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና በ01/07/2016 ዓ.ም አከናወነ፡፡ መጋቢት 02/07/2016 (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በ2015 ዓ.ም የጀመሩትን ጨምሮ በድምሩ በ69 ሰ/ት/ቤቶች ሥርዓተ  ትምህርቱን እየሰጠ ይገኛል፡፡ በሀ/ስብከቱ ስር ከሚገኙ የወረዳ ቤተክህነት ስር በ9ኙ ወረዳዎች የሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ሥልጠናዎች በሰፊው የተሰጠ ሲሆን፤ ሥልጠናው ከተሰጠ በኋላ ሰ/ት/ቤቶች ወደ ትግበራ እንዲገቡ የሀገረ ስብከቱ የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ክትትልና  እገዛ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ እየተከናወነ ያለው በአዳማ ከተማና አካባቢው ፤በቢሾፍቱ ከተማና አካባቢው ፤በዱከም ፤በቦሰት ፣በመቂ ፣በሞጆ ፤በዝዋይ እንዲሁም በመተሐራ ከተማ  በሚገኙ  ሰ/ት/ቤቶች ነው፡፡ በሀገረ ስብከቱ የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የ1ኛ ፣የ2ኛ፣የ3ኛ፣የ4ኛ ፣የ5ኛ፣የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍላት ትምህርቶች የማጠቃለያ ፈተና ተዘጋጅቶ  ፤ አንድ ዓይነት ፈተና 31 ሰ/ት/ቤቶች በትናንትናው ዕለት  እንዲፈተኑ ተደርጓል፡፡ የማጠቃለያ ፈተናውን  የምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ  ፤ የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ጠባቂ  ፤ የቅዱስ ሲኖዶስ  አባል ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ :  ክቡር መልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ ገ/መድኅን ንጉሤ  የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ  አስኪያጅ ክቡር : መልአከ ብስራት ቀሲስ ሲሳይ ደምሴ የቢሾፍቱ እና አከባቢው ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ : የሀገረስብከቱ የመምሪያ ኃላፊዎች የአድባራት አስተዳዳሪዎች  በደብረ ዘይት / ቢሾፍቱ  ቁርቁራ ደብረ አሚን ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን  ፈለገ አሚን ሰ/ት/ቤት በመገኘት ለተፈታኝ ተማሪዎች አባታዊ መመሪያ እና ቃለ ምዕዳን በመስጠት አስጀምረዋል፡፡ብጹዕነታቸው  ሕጻናትና ወጣቶች ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ያለው  ሥራ በሀገረ ስብከታቸው  ወደፊት ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በተጨማሪም የብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ልዩ ጸሓፊ መ/ጥበብ ቀሲስ ጌቴ ሞቲ፣ የምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት የሰ/ት/ቤት ክፍል ኃላፊ አባ ኃ/ገብርኤል ተስፋ ፤የመንበረ ጵጵስና አዳማ ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ፀሐይ ቀ/እንዳለ ሐረገወይን ከሀገረ ስብከቱ የሰ/ት/ቤቶች አንድነት  እና ከመንበረ ጵጵስና ሰ/ት/ቤቶች አንድነት አመራር ጋር በመሆን በአዳማ ከተማ  በሚገኙ ሰ/ት/ቤቶች ፈተናውን በጸሎት በማስጀመር  የፈተና ሒደቱን ተዟዙሮ የመቃኘት ሥራዎችን ሠርተዋል። የብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ልዩ ጸሓፊ መ/ጥበብ ቀሲስ ጌቴ ሞቲ  በሀገረ ስብከቱ በሥርዓተ ትምህርት ትግበራ እየተሠራ ያለውን እንቅስቃሴ እና ለ2016 ዓ.ም የ1ኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና የተደረገውን ዝግጅት አድንቀዋል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ  ሕፃናትና ወጣቶች የነገዋ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተረካቢ አገልጋዮች  መሆናቸው ታስቦ የተዘጋጀ በመሆኑ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው ተናግረዋል፡፡ ሀገረ ስብከቱም  ለሥርዓተ ትምህርቱ አፈጻጸም አስፈላጊውን እገዛና ክትትል እንደሚያደርግም ገልጸዋል። የሀገረ ስብከቱ ሰ/ት/ቤት ክፍል ኃላፊ  አባ ኃ/ገብርኤል ተስፋ በ12ቱም ወረዳ ቤተ ክህነት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተጠናከረ እንዲሆን ከፍተኛ ሥራ  እየተሠራ መሆኑን አብራርተው ፤ በቤተ ክርስቲያኒቱ ልዩ ልዩ  መዋቅር የሥራ ዘርፍ የተሰማራው ሁሉም  አካል  ለሥርዓተ ትምህርቱ ትግበራ የድርሻውን እንዲወጣ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመንበረ ጵጵስና አዳማ ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ፀሐይ ቀ/እንዳለ ሐረገወይን ሥርዓተ ትምህርቱ አተገባበር ላይ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የተሰጠው መመሪያ ለአጥቢያዎች  እንዲወርድ የተደረገ መሆኑንና ከመንበረ ጵጵስናው የሰ/ት/ቤቶች አንድት ጋር በመተባበር በቀጣይነት  በሥርዓተ ትምህርቱ ትግበራ ላይ ያሉ ክፍተቶችን ለማስተካከል ፤ ሥርዓተ ትምህርቱ ባልተጀመረባቸው አጥቢያዎች እንዲጀመር የማድረግ ሁኔታ ከአጥቢያ ሰበካ ጉባኤ ጋር በመቀራረብ በትኩረት እንደሚሠራ  ገልጸዋል፡፡ ምእመናንም ልጆቻቸውን ወደ ሰ/ት/ቤት የመላክ፤ ለአጥቢያ ሰ/ት/ቤት እና ለሰ/ት/ቤት አንድነት እገዛ ማድረግ ይገባቸዋል በማለትም መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በተያያዘ ዜና በተለያየ ምክንያት ሥርዓተ ትምህርቱን  ዘግይተው ማስተማር የጀመሩና  ፤ በልዩ ልዩ ምክንያቶች የመጀመሪያውን ወሰነ ት/ት ያላጠናቀቁ  ሰ/ት/ቤቶች በቀጣይ 3 ሳምንታት ውሰጥ  ትምህርቱን አጠቃለው ፈተና የሚሰጡና የ2ኛ ወሰነ ት/ትን በቅርቡ የሚጀምሩ መሆኑን  የሀገረ ስብከቱ የሰ/ት/ቤቶች አንድነት አሳውቋል፡፡  በተጨማሪም በቀጣይ ወሰነ ት/ት ሥርዓተ ትምህርቱን እየተገበሩ ባሉ ሁሉም አጥቢያዎች ወጥ የሆነ  የትምህርት አሰጣጥ  እና ምዘና እንዲኖር ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛል፡፡ በመጨረሻም የሥርዓተ ትምህርቱ ትግበራ በተጠናከረ መልኩ እንዲሰጥ  የሀገረ ስብከቱ ሊቀ  ጳጳስ ብፁዕ  አቡነ ጎርጎርዮስ መመሪያ በመስጠት ፤እንዲሁም የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ  ክቡር መልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ ገ/መድኅን ንጉሤ  አስፈላጊውን  እገዛና ክትትል በማድረጋቸው  የሀ/ስብከቱ የሰ/ቤቶች አንድነት ላቅ ያለ ምሥጋና ያቀርባል፡፡ መረጃው የሀ/ስብከቱ የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ነው፡፡ (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu