ar
Feedback
ቤተ ያሬድ

ቤተ ያሬድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ንባብ ቅኔ ቅዳሴ በቋሚነት ለመማር @lealem16 (+251934104451) ያናግሩን።

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ቤተ ያሬድ

تُعد قناة ቤተ ያሬድ (@beteyared21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 282 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 631 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 211 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 282 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 105، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 15.36‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.41‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 349 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 827 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 6.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ንባብ ቅኔ ቅዳሴ በቋሚነት ለመማር @lealem16 (+251934104451) ያናግሩን።

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 282
المشتركون
+124 ساعات
+217 أيام
+10530 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+68
في 0 قنوات
يونيو '26
+245
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '26
+443
في 20 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+130
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '26
+40
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+98
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+108
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+116
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+693
في 4 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+162
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+108
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+135
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+175
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+130
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '25
+173
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+454
في 20 قنوات
Get PRO
مارس '25
+373
في 12 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+633
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '25
+235
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+178
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+116
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+65
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+320
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+402
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+1 472
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+1 735
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+1 775
في 84 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+946
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+871
في 5 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+779
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+371
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+201
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+199
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+174
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+77
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+403
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+2 319
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+628
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+67
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+79
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+67
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+89
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+289
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+56
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+98
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+92
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+48
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+84
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+71
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+64
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+39
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+65
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+63
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+48
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+83
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+79
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+93
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+131
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+168
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+328
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+639
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+299
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+130
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+103
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+135
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+115
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+113
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+1 043
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
13 يوليو+1
12 يوليو+7
11 يوليو+4
10 يوليو+3
09 يوليو+5
08 يوليو+2
07 يوليو+19
06 يوليو+3
05 يوليو+7
04 يوليو+1
03 يوليو+9
02 يوليو0
01 يوليو+7
منشورات القناة
👉10ኛ ዙር የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ትምህርት ትምህርቱ የሚፈጀው 4 ሳምንታት በሳምንት 2 ቀናት (ቅዳሜና እሑድ) ከምሽቱ 3:00-4:00 የሚጀመረው ሐምሌ 11/2018 የሚያልቀው ነሐሴ 10/20
👉10ኛ ዙር የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ትምህርት ትምህርቱ የሚፈጀው 4 ሳምንታት በሳምንት 2 ቀናት (ቅዳሜና እሑድ) ከምሽቱ 3:00-4:00 የሚጀመረው ሐምሌ 11/2018 የሚያልቀው ነሐሴ 10/2018 የክፍያ መጠን የአገር ውስጥ 900 ብር ብቻ የውጭ 50$ የአከፋፈል ዘዴ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (1000185120213) የትምህርቱ አሰጣጥ 6 ቀናት በመምህር ገለጻ 1 ቀን የተማሪዎች ገለጻ 1 ቀን የማጠቃለያ ፈተና (online) የማስተማሪያ ዜዴዎች በቴሌግራም ቀጥታ ሥርጭት በቅጅ በጽሑፍ በስልክ ትምህርቱን ማግኘት ይችላሉ። ትውስታ ከ1-8ኛ ዙር 117 ደቀ መዛሙርት ተመርቀዋል። 5ቱ ሴቶች ናቸው። 9ኛ ዙር ማጠቃለያ ተፈትነው ምርቃት እየጠበቁ ነው ይመዝገቡ👇 ቴሌግራም፦ t.me/pawli37 ስልክ፦ +251915642585

2
༒  ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ሥላሴ (፯)  ༒ እንኳን ለቅደስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ በዕለቱ የሚደርሰው ቃለ እግዚአብሔር እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል። ፩. ነግሥ / ሰላም ለአብ / ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤ ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፤ ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤ ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ፤ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ። ዚቅ፦ አምላክነሰ ኃይልነ ፨ አምላክነሰ ፀወንነ ፨ አምላከ አሕዛብ ዕብነ ወዕፀ ኪነት ኢኮነ። ፪.  ለአጽፋረ እግርከ / መልክአ ሚካኤል / ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤ ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤ ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤ አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡ ዚቅ፦ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘይሴባሕ እምትጉሃን ፨ ወይትቄደስ እምቅዱሳን ፡፡ ፫. ተፈሥሒ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ / ተፈሥሒ ማርያም እንተ ዘተአምሪ ብእሴ፤ ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ፤ እንዘ እዘብጥ ከበሮ ቅድመ አእላፈ ኤፍሬም ወምናሴ፤ ለተአምርኪ እነግር ውዳሴ፡ ማርያም እኅቱ ለሙሴ። ወረብ፦ ተፈሥሂ ማርያም እንተ ኢተአምሪ ብእሴ ተፈሥሂ ማርያም ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ ዘጸገይኪ ለነ። ዚቅ ፦ ይሴብሑኪ ወይገንዩ ለስምኪ ፨ ዘእምሥሉስ ቅዱስ ቃል ኃደረ ላዕሌኪ ፨ ወትሰመዪ ማኅደረ መለኮት ። ፬. ለህላዌክሙ / መልክአ ሥላሴ / ሰላም ለህላዌክሙ ዘይመውዕ ህላዌያተ፤ ለረኪበ ስሙ ኅቡእ አመ ወጠንኩ ተምኔተ፤ እምግብርክሙ #ሥላሴ ሶበ ረከብኩ አስማተ፤ መለኮተ ለለአሐዱ ዘዚኣክሙ ገጻተ፤ እንበለ ትድምርት እሰሚ ወእሁብ ትድምርተ። ዚቅ፦ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ አአትብ ወእትነሣእ ፨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፨ሠለስተ አሥማተ ነሢእየ እትመረጐዝ ፨ እመኒ ወደቁ እትነሣእ፨ ወእመኒ ሖርኩ ውስተ ጽልመት ፨ እግዚአብሔር ያበርህ ሊተ በእግዚአብሔር ተወከልኩ ፡፡ አመላለስ ዘዚቅ ፦ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሃሌ ሉያ። ፭ . ለሕጽንክሙ / መልክአ ሥላሴ / ሰላም ለሕጽንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁ፤ ማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ፤ እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በውሣጤሁ፤ ኢነጸረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁ፤ ወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርኁ ።   ዚቅ፦ በአፍዓኒ አንትሙ ፨ ወበውሣጤኒ አንትሙ ፨ በገዳምኒ አንትሙ ብርሃኑ ለዘርዓ ያዕቆብ (ለኢያሱ) አንትሙ ፡፡ ወረብ፦ በአፍአኒ አንትሙ ወበውሣጤኒ አንትሙ/፪/ በገዳምኒ አንትሙ ብርሃኑ ለኢያሱ ንጉሠ ነገሥት/፪/ ፮. ለሕሊናክሙ / መልክአ ሥላሴ / ሰላም ለሕሊናክሙ በከዊነ ኄር ዘተሐምየ፤ እምከላውዴዎን አብርሃም ዘምድረ ካራን ኀረየ፤ ሥላሴክሙ ሥላሴ ሶበ ይኔጽር ዕሩየ፤ ፫ተ ዕደወ ሊሉያነ ውስተ ርእሰ ኀይምት ርእየ፤ ወለ፩ዱ ነገሮ ረሰየ። ዚቅ፦ ወጽአ አብርሃም እምድረ ካራን ፨ ወቦአ ብሔረ ከነዓን፨ ተአመነ አብርሃም በእግዚአብሔር ፨ እንበይነዝ ጽድቀ ኮኖ ፡፡ ወረብ፦ ወጽአ እምድረ ካራን ወቦአ ብሔረ ከነዓን፤ ተአመነ አብርሃም አብርሃም በእግዚአብሔር/፪/ ፯. ለሐቌክሙ / መልክአ ሥላሴ / ሰላም ለሐቌክሙ ዘቅናተ ኂሩት ቅናቱ፤ ሊሉያነ ፆታ ሥላሴ እምአምላከ በለዓም ከንቱ፤ ኀበ መስፈርትክሙ ጽድቅ እስመ ያበጽሕ ትእምርቱ፤ ተደለዉ ከመ ይሑሩ ምሕዋረ ዕለታት ሠለስቱ፤ በዓለ መሥዋዕት አብርሃም ወይስሐቅ መሥዋዕቱ።  ዚቅ፦ አብርሃም ወሰዶ ለይስሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ ፨ አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዓ ፨ እኁዝ አቅርንቲሁ በዕፀ ሳቤቅ ፨ ዕፀ ሳቤቅ ብሂል ዕፀ ሥርየት መስቀል ፨ አብርሃምኒ ርእዮ በውስተ ምሥዋዕ ፨ ሕዝቅኤልኒ ርእዮ በልዑላን ፨ ሙሴኒ ርእዮ በዓምደ ደመና ፨ በነደ እሳት ፨ ፈያታዊኒ ርእዮ በዲበ ዕፀ መስቀል አምነ ፡፡ ወረብ፦ አብርሃም ወሰዶ ለይስሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ፤ አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዓ ቤዛሁ በግዓ። ፰. ለዘበነጊድ / መልክአ ሥላሴ / ለዘበነጊድ አቅረብኩ መካልየ ልሳን ስብሐታተ፤ መጠነ ራብዕ ዐሥር እንዘ አተሉ ስብዐተ፤ ህየንተ ፩ዱ ሥላሴ እለ ትፈድዩ ምእተ፤ ጸግዉኒ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ ትፍሥሕተ፤ ወዲበ ፲ቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ ። ዚቅ፦ ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም ፨ ስብሐት ለወልድ ለዘአክበራ ለማርያም ፨ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት። ወረብ፦ ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም ስብሐት ለወልድ ለገባሬ ኲሉ ዓለም፤ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት። ፲. ለሕሊናከ / መልክአ ተክለሃይማኖት / ሰላም ለሕሊናከ ዘኮነ መምለኬ፤ ሥላሴ ዕሩየ እንበለ ውሳኬ፤ ተክለሃይማኖት ቄርሎስ ዘላፌ ረሲዓን እለ እውጣኬ፤ ባርከኒ አባ ለወልድቅዱስ፤ኬ፤ እስመ ልማዱ ለመምህር ቡራኬ። ዚቅ፦ አንትሙሰ ከመ ዕብነ ሕይወት ተሐነጹ ቤቶ ለመንፈስ ቅዱስ ፨ ወለክህነቱ ቅዱስ ፨ ከመ ታዕርጉ መሥዋዕተ ወትንግሩ ሠናይቶ ለዘጸውዓክሙ ፨ አባ ባርከኒ ተክለሃይማኖት አባ ፨ ከመ ባረኮ አብርሃም ለይስሐቅ ወልዱ። ወረብ፦ አንትሙሰ ዕብነ ህይወት ተሐነጹ ቤቶ ለመንፈስ ቅዱስ፤ ወለክህነቱ ቅዱስ ታዕርጉ ከመ ታዕርጉ መሥዋዕተ።      °༺༒༻° ምልጣን °༺༒༻° ዕምርት ዕለት እንተ ርእያ አብርሃም ፤ መዘምራኒሃ ለደብረ ብርሃን አርያም፤ እንዘ ይብሉ ይዜምሩ ፤ በልሳን ዘኢያረምም፤ አማን መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም። አመላለስ፦ አማን በአማን ፤ መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም። °༺༒༻°  እስመ ለዓለም ° ༺༒༻° ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሕቱ ሕዝብ ፨ ኀበ አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ ፨ ወይቤሎ አብርሃም ንግሮ ለእግዚአብሔር ፨ እንዘ ትብል ተዘከር እግዚኦ ኪዳነከ ፨ አብርሃም ፍቊርከ ይስሐቅ ቊልዔከ ፨ ወያዕቆብሃ ዘአስተባዛሕከ ፨ ነሥአ ሙሴ ሠለስተ አስማተ ፨ ከመ ዘይወስድ አምኃ ለንጉሥ ፨ ወሰማዕትኒ ይጸውሩ ሥላሴ። ወረብ ዘአመላለስ፦ ሰአለ ሙሴ ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሕቱ ሕዝብ፤ ኀበ አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ። °༺༒༻°  አቡን በ ፫  °༺༒༻° ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ፤ እስመ በሥላሴ ትሄሉ በሰማይ ወበምድር ፤ (ሥ) ወሠናያቲሃ ይሰብክ ቃለ ኢያሱ ሐዋርያ ፍቅር ፤ ( ሥ ) ውስተ ሀገሩ ሐዳስ ደብረ ብርሃን ንግሥ አድባር ፣ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ፤ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ። °༺༒༻°   ሰላም  °༺༒༻° ሰላመ አብ  ሰላመ ወልድ ወሰላመ መንፈስ ቅዱስ ኃይለ መስቀሉ ፤ የሃሉ ማእከሌክሙ እኃው። + °༺+ °༺+༻° ተፈጸመ °༺+ °༺+ °༺ + የአብ ጸጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ © ፍሬ ማኅሌት
190
3
لا يوجد نص...
677
4
ጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ በሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረ ከዓረብ ምድር የተገኘ ዓረባዊ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ነው። የታሪክ አጥኚና ደራሲም ነበር። በግብጽና በሶርያም በቤተ ክህነቱም ሆነ በቤተ መንግሥት ትልቅ ዝናና የላቀ ክብር ነበረው፡፡ ይህም በስሙ "ጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ" ተብሎ የተሰየመውን ዜና መዋዕል ከአዳም ዘመን አንሥቶ እስከ ሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ያለውን የ6114 ረጅም የዘመን ታሪክን አጕልቶ በመተረክ የሚናገር ግዙፍ መጽሐፍ ነው። ከአዳም አንሥቶ ዓለም ዐቀፋዊ የሆነውን ታሪክ የያዘው "ጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ" የተሰኘው ይህ መጽሐፍ ተጽፎ የተጠናቀቀው በ614 ዓ/ም ነው። ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ የተጻፈበት ዘመን ከ1255 -1261 ዓ/ም ያለው ዘመን መሆኑን ይጠቍማሉ። ጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ የነበረበትንም ዘመን ከ1199 - 1267 ዓ/ም ድረስ መሆኑን ይናገራሉ። ይህም የታሪክ መጽሐፍ ጠቅላላ ፻፷፭ ምዕራፍ ያለውና ባለ ፯፻ ገጽ የሆነ እጅግ ግዙፍ መጽሐፍ ሲሆን እስካሁን ድረስ ሙሉ ለሙሉ በግእዝና በዐማርኛ ቋንቋዎች ጎን ለጎን ሆኖ በአንድ ጥራዝ ሳይታተም ቆይቷል። አሁን ግን በግእዝና በዐማርኛ ቋንቋዎች ጎን ለጎን ሆኖ በአንድ ጥራዝ ሊታተም ፍጻሜውን ወደ ማግኘት ደረጃ እየደረሰ ይገኛል። ➖▪➖ የጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ ይዘት በከፊል ➖▪➖ • ከአዳም አንሥቶ እስከ 6114 ዓ/ዓ ያለውን ታሪክ ቅደም ተከተሉን ጠብቆ ይተርካል። • ከመጀመሪያ አንሥቶ እስከ 614 ዓ/ም ድረስ ያሉትን የሮም ነገሥታትን ታሪክ ይተርካል። • በዐለም ላይ የነገሡት የተለያዩ ሀገራት ሐያላን ነገሥታት ሙሉ ታሪካቸውን ይተርካል። • የልዩ ልዩ ሀገራትና ከተሞች ምሥረታን ይተርካል። • የልዩ ልዩ መናፍ*ቃ*ን ምንፍ*ቅ*ናንና ታሪካቸውን ተርኮ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ ይሰጣል። • በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ታሪካቸው ያልተሟሉትን አሟልቶ ይዟል። • ከአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን አንሥቶ እስከ ሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ የተነሡትን ቅዱሳን ሊቃውንትን በመዘርዘር ሙሉ ታሪካቸውን ያስቀምጣል። • የእግዚአብሔር ሀልዎትና መግቦት፣ አንድነትና ሦስትነት፥ በጥቅሉ ምሥጢረ ሥላሴን በጕልህ ያስገነዝባል። • ነገረ ማርያም፣ ነገረ ቅዱሳንንና ነገረ መስቀልን በአግባቡ እንዲገነዘቡ ያደርጋል። • ሐዲሳትንና ብሉያትን በትርጓሜ የሚማሩ ደቀ መዛሙርት በአንድምታ ለሚያገኟቸው ታሪኮች ምንጭ ሆኖ ያገለግላል። • ስለ ሥነ ፈለክ፣ ስለ ዑደተ ፀሓይ ወወርሕ፣ ስለ ምሕዋረ ከዋክብትና ስለ ዐበይት አፍላጋት... ሰፊ ዕውቀትን ያስጨብጣል። • የተለያዩ ነገድ አሰፋፈርና አቀማመጥን ለይተው እንዲያውቁ ያግዛል። • የኢትዮጵያ ጥንታዊ ዐለም ዓቀፋዊ መሪነትንና ሐያልነትን እንዲያውቁ ያደርጋል። • የዘመናት ቀመርን ጠንቅቀው እንዲረዱ ያግዛል። • የግእዝ ቋንቋ ችሎታን (ክሂሎትን) ያዳብራል። ✍️ መጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ
678
5
لا يوجد نص...
1 525
6
መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ.pdf
1 882
7
ገድለ ጴጥሮስ ወጳውሎስ @geeztheancient.pdf
1 832
8
ሐምሌ 2.5.10.18 መዝሙር አሠርገዎሙ
68
9
+1
ሐምሌ 18 በዓለ ያዕቆብ ሐዋርያ መዝሙር። @Memhir_sirak
1 737
10
@Memhir_sirak
1 679
11
@Memhir_sirak
1 789
12
@Memhir_sirak
1 718
13
@Memhir_sirak
1 645
14
@Memhir_sirak
1 630
15
@Memhir_sirak
1 503
16
@Memhir_sirak
1 474
17
@Memhir_sirak
1 506
18
+3
ጴጥሮስ ወጳውሎስ መኃትው ዋዜማ @Memhir_sirak
1 507
19
እነዚህን በግል ለማጥኛ መጠቀም ይቻላል። ከመምህር በምታሳርሙበት ጊዜ ግን በተለይ ዳዊት የተማርኩ  መስሏችኹ ባዶ እንዳትኾኑ ምልክት በሌለው አሳርሙ። በዚህ ክረምት በአካል መማር ለማትችሉ  ፭ ተማሪዎች ብቻ በርቀት /online ንባብ ለማስተማር እንቀበላለን።
2 337
20
እነዚህን በግል ለማጥኛ መጠቀም ይቻላል። ከመምህር በምታሳርሙበት ጊዜ ግን በተለይ ዳዊት የተማርኩ መስሏችኹ ባዶ እንዳትኾኑ ምልክት በሌለው አሳርሙ። በዚህ ክረምት በአካል መማር ለማትችሉ ፭ ተማሪዎች ብቻ በርቀት /online ንባብ ለማስተማር እንቀበላለን።
1