የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
الذهاب إلى القناة على Telegram
🕌 የወልቂጤው ሱና መስጂድ አድራሻ!! 🛣 ከመሃል ወልቂጤ => በ"ቆሎ" ተራው አደባባይ => ወደ ኮሌጅ በሚወስደው የአስፓልት መንገድ => ከእስቴድየም ትይዩ በሚገኘው የታችኛው ቅያስ => 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል! ሀሳብ አስታያየት መስጠት ይቻላል። 👉 t.me/selefy_bot 👈
إظهار المزيد4 908
المشتركون
+524 ساعات
-167 أيام
-3730 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أغسطس '26
أغسطس '26
+1
في 0 قنوات
يوليو '26
+69
في 13 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+61
في 8 قنوات
Get PRO
مايو '26
+34
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+96
في 26 قنوات
Get PRO
مارس '26
+74
في 11 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+416
في 55 قنوات
Get PRO
يناير '26
+139
في 24 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+110
في 21 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+50
في 5 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+65
في 11 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+249
في 30 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+79
في 13 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+50
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+58
في 18 قنوات
Get PRO
مايو '25
+79
في 17 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+57
في 10 قنوات
Get PRO
مارس '25
+83
في 22 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+140
في 20 قنوات
Get PRO
يناير '25
+164
في 19 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+184
في 21 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+31
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+47
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+272
في 34 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+92
في 9 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+78
في 5 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+62
في 23 قنوات
Get PRO
مايو '24
+113
في 33 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+73
في 16 قنوات
Get PRO
مارس '24
+90
في 18 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+213
في 27 قنوات
Get PRO
يناير '24
+716
في 34 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+161
في 40 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+328
في 64 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+52
في 8 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+163
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+70
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+63
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+62
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+64
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+64
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+43
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+72
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+122
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+67
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+8
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+37
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+109
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+83
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+84
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+71
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+132
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+97
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+75
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+64
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+114
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+114
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+136
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+272
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+568
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+651
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+806
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+243
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+151
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+149
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+235
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+363
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+493
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+6 126
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 01 أغسطس | +1 |
منشورات القناة
የሼኽ የህያ መተናነስን ጠቅሷል
ሼኹ
ወኩለ ቢደኣቲን ደላላ ወኩለ ደላለቲን ፊናር የሚለው ቃል ሼኽ የህያ ደኢፍ ያደርገው ነበር አለ.
ሼኽ አቡ አማር ያሲር አልአደኒም ከዛም ጥናት አድርጌ ሰሂህ መሆኑን ስልክለት ተመለሰ አለ
سائل يسأل...
قال قول الخطيب *"وكل بدعة ضلالة وكل ضلالة في النار"* هل هذه اللفظة صحيحة❓
🌪يُجيبك شيخنا المبارك🌪
🔊أبوعمَّار ياسر العدني🔊
🌂حفظه الله🌂
💈ننصح بسماعها💈
#تابعونا_على_التليجرام
https://telegram.me/aboammaar
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3231
| 2 | አዲስ ግጥም‼️ስለ ሀድያ ዞን ዳዕዋ የተዳሰሰበት።
የግጥሙ ርዕስ‼️ ታድለሻል ፉሪ።
ኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ ወደ ሀድያ የሄደበትን ጉዞም በግጥሙ ተዳሶበታል።
በወንድም ሰዒድ ሙህዬ ይመር ጀዛሁላሁ ኸይረን
ድምፅ፦ በጁሀር ኡመር
https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/7934 | 616 |
| 3 | ወንድምና እህቶች ሆይ ሱና ኢባዳዎች ከመስራት አንዘናጋ
🗃النوافل سياج الفرائض، ودرعها الواقي، وجبرها الوافي🥀:
🗃 ሱና ሶላቶች (ነዋፊል) የፈርድ ሶላቶች መጠበቂያ፣ መከላከያ ጋሻ እና ጉድለታቸውን የሚሞሉ ናቸው።
قال الإمام يونس بن عبيد رحمه الله
المتوفى سنة (193 هـ) "ما استخف رجل بالتطوع إلا استخف بالفريضة". مختصر قيام الليل للمروزي ص(224)
وقال العلامة المعلمي رحمه الله:
"إياكُم وتركْ السنن فإنّها شهود اليقين، ومن ترّخص في السنن سَهّل لهُ الشيطان ترك الفرائِضْ العِظَام".
[ مجموع آثار المعلمي ١٠٩/٢٢]
وقال الحافظ العلامة ابن حجر رحمه الله:
من داوم على ترك السنن كان نقصا في دينه … وقد كان صدر الصحابة ومَن تبعهم يواظبون على السنن مواظبتهم على الفرائض، ولا يفرقون بينهما في اغتنام ثوابهما"
فتح الباري (265/3)
🥀
ኢማም ዩኑስ ኢብን ዑበይድ رحمه الله (በ193 ሂጅሪ የሞቱ) እንዲህ ብለዋል፦
"ሱና (ተጨማሪ) ዒባዳዎችን ያቃለለ ሰው፣ ፈርድ ዒባዳዎችንም ያቃልላል።"
📚 مختصر قيام الليل للمروزي ገጽ 224።
አል-ዓላማ አል-ሙዓሊሚ رحمه الله እንዲህ ብለዋል፦
"ሱናዎችን ከመተው ተጠንቀቁ፤ እነሱ የእምነት እውነተኛነት ምስክሮች ናቸው። በሱናዎች መተው የሚለማመድ ሰውን ሸይጣን በታላላቅ ፈርዶችም እንዲተው ቀላል ያደርግበታል።"
📚 مجموع آثار المعلمي 22/109።
አል-ሐፊዝ ኢብን ሐጀር رحمه الله እንዲህ ብለዋል፦
"ሱናዎችን ሁልጊዜ የሚተው ሰው፣ በዲኑ ውስጥ ጉድለት አለበት። የሰሓቦች የመጀመሪያው ትውልድና ከእነርሱ በኋላ የመጡት ሰለፎች፣ ሱናዎችን እንደ ፈርዶች በትጋት ይጠብቁ ነበር፤ በሁለቱም ያለውን ምንዳ በማግኘት መካከል ልዩነት አያደርጉም ነበር።"
📚 فتح الباري 3/265።
✒️አቡ ሃሩን ሱፍያን
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3228 | 648 |
| 4 | አረብኛ ምትችሉ ሰለፍዬች አዳምጡት ትጠቀሙበታላቹህ በተለይ ከኢልም ገበታ( መድረክ የራቃቹህ)
☑️አቡ ሃሩን ሱፍያን ከወልቂጤ | 551 |
| 5 | ለሰለፍዬች ባጠቃላይ የተደረገ ምክር
ለሀበሻ ሰለፍዬች ውዳሴ አለበት
نصيحة للسلفين بطلب العلم وعدم الزهد فيه
➡️ "ምክር ለሰለፍዮች እውቀትን እንዲፈልጉ እንዲማሩ እና ከእርሱ እንዳይርቁ ችላ እንዳይሉ የቀረበ ምክር።"
🗓 الأحد 12 صفر / 1448 هــ
🔸🔹🔸
🟢 للشيخ أبي محمد عبدالحميد بن يحيى الزُّعكري حفظه الله.
🌎 مسجد الصحابة - بالغيضة - المهرة، اليمن حرسها الله.
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3226 | 759 |
| 6 | 📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ ⤵️
🎧 « የኡሙ ሱለይም ታሪክ በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ
🎤 በወንድማችን አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር
📅 በዕለተ ዕሁድ ከዙህር በኃላ።
🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ሙሓደራ
✅ ድምፁን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3225 | 742 |
| 7 | ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ
👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ።
ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል
وفق الله الجميع
ሁላችንም " الله " ይወፍቀን | 731 |
| 8 | አዳምጡት
የታላቁ የኢማሙል ቡኻሪ የሂወት ታሪኩ
*💥 ترجمة الإمام البخاري 💥*
🌪لشيخنا المبارك🌪
🔊أبوعمَّار ياسر العدني🔊
🌂حفظه الله🌂
💈ننصح بسماعها💈
⌚29:15⌚
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3221 | 875 |
| 9 | الحمد لله الذي أنقظها من النار
አላህ ስፍር ቁጥር የሌለው ምስጋና ይገባው እህታችን ከእሳት ያዳናት
በዛሬው እለት ጁማኣ በሰፈር ወር /10/1448 ከሒጅራ
አንዲት አህታችን እስልምና ይዛለች
በመስጂደ ሱናህ ወልቂጤ
አላህ ፅናቱን ይስጣት | 847 |
| 10 | قال ابن الجوزي رحمه الله:
الدنيا وُضِعَت للبلاء، فينبغي للعاقل أن يُوطِّن نفسه على الصبر.
(صيد الخاطر 1/393).
ኢብን አል-ጀውዚ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
ይህች ዓለም ለፈተናና ለመከራ የተፈጠረች ናት፤ ስለዚህ ብልህ ሰው ራሱን በትዕግሥት እንዲቆም ማዘጋጀት ይገባዋል።
ይህ ማለት፣ በዚህ ዓለም ችግር፣ ፈተና፣ መከራና ሐዘን መኖራቸው የተለመደ ነው፤ ስለዚህ ሙስሊሙ በእነዚህ ሁሉ ላይ በትዕግሥትና በአላህ በመታገዝ መጽናት አለበት።
🤲اللــهــم إنا نــسـألك الــصـبـر
🤲አላህ ሆይ ሰብርን ትእግስትን ለግሰን
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3216 | 1 023 |
| 11 | 🗣القارئ.علي الحذيفي
📖من سورة النحل
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3215 | 720 |
| 12 | القارئ_علي_الحذيفي_والله_خلقكم_ثم_يتوفاكم.mp3 | 1 |
| 13 | ትክክለኛ ባርነት ለአላህ ማረጋገጥ.mp3 | 1 099 |
| 14 | አራቱ የነብዩ ዱዓዎች.mp3 | 1 573 |
| 15 |
✅ ፈጣን ፈጣን መልእክትና አስደሳች ዜና
ጥቂት ጥቂት ግዜ ነው ተጠቀሙበት
🔊ልዩ የምክርና እና የዝያራ ፕሮግራም‼
🛣️ወልቂጤና_ አካባቢው ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ‼
🕌 በአለህ ፍቃድ ዛሬ {እለተ ዕሁድ} ከአዲስ አበባ በመጡ ታላላቅ ዱኣቶች
🎙ኡስታዝ አቡ አብዱል ሀሊም ሸምስ
🎙ኡስታዝ አቡ አብደላህ አብዱል ቃድር
🎙 አቡ አብደላህ ኢስማኢል ወርቁ
🎙ኡስታዝ አቡ አስማእ ሰዒድ
እንዲሁም ከነሱ ጋር በሚመጡ ወንድሞቻችን አለህ ይጠብቃቸው።
♻️ ለየት ያለ የምክር ና የደዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ ሱናህ መስጂዳችን ላይ ይደረጋል።
📍በአለህ ፍቃድ ዛሬ ከአስር ሰላት በኋላ ለየት ያለ የደዕዋ እና የምክር ፕሮግራም ይደረጋል..
🗳 መገኘት ያቻላችሁ ባጠቃላይ ተገኝታችሁ የዚህ ኸይር ተካፋይ እንድትሆኑ የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።
🕰️ فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله.
📮ይህንን የብስራት ዜና የሰማችሁ ወልቂጤ_ እና አካባቢዋ የምትገኙ ኸይር ፈላጊዎች በአጠቃላይ ለዚህ ልዩ ለሆነው ፕሮግራም የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን!!
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3211 | 989 |
| 16 | 📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ ⤵️
🎧 « የሶስቱ ሰዎች ታሪክ በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ
🎤 በወንድማችን አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር
📅 በዕለተ ዕሁድ ከዙህር በኃላ።
🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ሙሓደራ
✅ ድምፁን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3210 | 837 |
| 17 | ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ
👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ።
ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል
وفق الله الجميع
ሁላችንም " الله " ይወፍቀን | 877 |
| 18 | የዛሬ ሀምሌ 10 የወልቂጤ ሱና መስጂድ የጁሙዓ ኹጥባ ከነ ትርጉሙ
መልካም ስነ ምግባር በሚል ርእስ
አቡ መርየም አብዱሰላም
https://t.me/abduselamabumeryem/5831 | 951 |
| 19 | 📮ኢማናዊ ወንድማማችነት ማጠናከሪያ መንገዶች⤵️
↪️በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና ወቅታዊ ሁላችንም ራሳችንን ልንፈትሽበት የሚገባ መካሪ የሆነ ሙሐደራ።
🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን ዐብዱልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው።
📅09/11/2018E.C
🕌 ፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20800 | 1 054 |
| 20 | لا يوجد نص... | 829 |
