cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ

🕌 የወልቂጤው ሱና መስጂድ አድራሻ!! 🛣 ከመሃል ወልቂጤ => በቆሎ ተራው አደባባይ => ወደ ኮሌጅ በሚወስደው የአስፓልት መንገድ => ከእስቴድየም ትይዩ በሚገኘው የታችኛው ቅያስ => 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል! ሀሳብ አስታያየት መስጠት ይቻላል። 👉 t.me/selefy_bot 👈

Більше
Рекламні дописи
5 122
Підписники
-124 години
-87 днів
-1230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🚨 الصيغ الواردة عن السلف في التكبير 🚨 "ከቀደምቶች የተገኙ የተክቢራ አይነቶች" ✅ [١] «اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، وَلِلَّهِ الْحَمْدُ» 📚 رواه ابن أبي شَيبة في «المصنف» (٥٦٥٣) والطبرانيُّ في «الكبير» (٩٥٣٨) ✅ [٢] «اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، وَلِلَّهِ الْحَمْدُ» 📚 رواه ابن أبي شَيبة في «المصنف» (٥٦٣٣) ✅ [٣] «اللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيرًا، اللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيرًا، اللَّهُ أَكْبَرُ وَأَجَلُّ، اللَّهُ أَكْبَرُ، وَلِلَّهِ الْحَمْدُ» 📚 رواه ابن أبي شَيبة عن ابن عباس -رضي الله عنهما- «المصنف» (٥٦٤٦) ✅ [٤] «اللهُ أَكْبَرُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ وَللهِ الحَمْدُ، اللهُ أَكْبَرُ وَأَجَلُّ، اللهُ أَكْبَرُ عَلَى مَا هَدَانَا» 📚 رواه البيهقي في «السنن الكبرى» (٦٢٨٠) وصححه الألباني في «إرواء الغليل» (٣ / ١٢٦) ✅ [٥] «اللهُ أَكْبَرُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ كَبِيرًا» 📚 رواه البيهقي في «فضائل الأوقات» (٤٢٧) وأخرجه عبدالرزاق بسند صحيح عن سلمان الفارسي -رضي الله عنه- «فتح الباري» (٢ / ٤٦٢) ✅ [٦] «اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ» 📚 رواه البيهقي في «السنن الكبرى» (٦٢٨١) ✅ [٧] «اللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيرًا، وَسُبْحَانَ اللَّهِ بُكْرَةً وَأَصِيلاً» 📚 رواه مسلم في صحيحه (٦٠١) ✅ [٨] «اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ، وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ» 📚 رواه ابن المنذر في «الأوسط» (٢٢١١ 🔗 https://t.me/abulmusayabhamza/5743
Показати все...
👍 7💯 1
📻 « ሳምንታዊ የዕለተ ዕሁድ የሙሓደራ ፕሮግራም ከወልቂጤ ከተማ! » 🔘 «محاضرة بعنوان فضل أيام العشر وأحكام الأضحية የዙል ሒጃ አስርቱ ቀናቶች ያለው ደረጃ እና የኡድህያ ህግጋቶች » (1)አምነው መልካምን ስራ ለሰሩ አላህ ያዘጋጀላቸው ፀጋ (2)ከዙል ሒጃ የመጀመራ አስርቱ ቀናቶ ያላቸው ደረጃ (3)የኡድህያ ህግጋቶች ከመስፈርቶቹ ፦ ስትገዛ ወዳ አላህ ለመቃረብ ኢኽላስ ፦ከቤት እንስሳ ለኡድህያ ሚሆነው የቱ ነው? ፦ እድሜው ምን ያክል መሆን አለበት? ፦ እርዱ መች ነው ሚታረደው? ፦ ኡድህያው የተቀማ የተሰረቀ ከሆነስ? ፦ ምታርደው እርድ ሰው ያስቀመጠብህ መሆን የለበትም ፦ ግመል ከብት ፍየልበግ እስከ ስንት መካፈል ይቻላል? ፦ የምታርደው ኡድያህያ ከነውር የፀዳ መሆን አለመት ፣ ግልፅ ከሆነ አይነ ስውርነት፣ግልፅ ከሆነ በሽታ፣ግልፅ ከሆነ ስብራት፣የከሳች መቅኔ የሌላት ከመሆን እግሯ የተቆረጠ በልታ የማትሸና እብድ የሆች የአዙሪት በሽታ ያለባት እያማጠች ያለች ከበሽታ ጥርሷ የረገፈ አርጅታ ሳይሆን ውሃ ጠጥታ ማትረካ ቧንቧ ብደቅንላን እንኳ ተከታታይ ሳል ያለባት ከተራራ የወደቀች ግን በሒወት ያለች 🍎እርዱ ላይ ሚወደዱ ነገሮች 🍎ነውር ሆነው ሚያብቃቁ 🍎ቢስሚላህ ሳይል ቢያርደውስ? 🍎ለአራጁ በስጋው ያረደበት ይሰጠዋል? 🍎ሰላት ማይሰግ ቢያርደው ይበላል? 👌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙሃደራ። 🎤 በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን ቢን አብራር አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መስጂድ (ወልቂጤ) 📅 በዕለተ ዕሁድ , 2/10/2016 EC (ከዙሁር ሰላት በኋላ) https://t.me/Selefy/4872
Показати все...
فضل أيام العشر وأحكام الأضحية.mp314.94 MB
👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልሀሊም ሸምስ ቢን አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:10 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Показати все...
🚨 ســ ﹕هل يجوز شراء الأضحية دينًا ؟ 🚨 ጥ﹕ የኡድህያ እርድን በብድር መግዛት ይቻላል?Anonymous voting
  • لا يجوز. (አይቻልም።)
  • يجوز شراؤها لمن يقدر على السداد. (መክፈል ለሚችለል በዱቤ መግዛት ይቻላል።)
0 votes
👍 3🤝 1
📮 ማስታወሻ ⤵️⤵️⤵️ ✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል። 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ። ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል 👌ማሳሰብያ መቅረት አይደለም ማርፈድ አንድ አንቀፅ ወይም አንድ ሀዲስ ያሳጣል • መንፈሳችን እናድስ! • ወንድማማችነትን እናጠናክር! • ኢማናችንን እናጎልብት! https://t.me/Selefy/4886
Показати все...
የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ

📮 ማስታወሻ ⤵️⤵️⤵️ ✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል። 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ። ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል 👌ማሳሰብያ መቅረት አይደለም ማርፈድ አንድ አንቀፅ ወይም አንድ ሀዲስ ያሳጣል • መንፈሳችን እናድስ! • ወንድማማችነትን እናጠናክር! • ኢማናችንን እናጎልብት!

https://t.me/Selefy/4886

👍 4
📮 ዓረፋንዳ በገነንዳ በጉራጊኛ 🛖🛖🛖🛖 👉 አዲስ አዲስ👇 👉ሙሀደሯ👇 👉 አዲስ አዲስ👇 📮 ዓረፋንዳ በገነንዳ በጉራጊኛ። 💥 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ቱሩፋት በልዩ ሁኔታ ከዙልሂጃ ዘጠነኛው ቀን። 💥 የዒድ ቀን ስለ ሚደረገው ኡዱሂያ እና የኡድሂያ መስፈርቶች ሰፋ ያለ ማብራሪያ... 💥 ኡዱሂያ የተደነገገበት ጥበብ {ሂክማ} እና ሁክሙ ምንድነው? 💥 ሲታረድም ሆነ ከታረደ በኋላ የሚባል ዱዓ ወይም ሌላ ነገር አለን? 💥 ወንዶችም ሴቶችም ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ ሲሄዱ የሚያደርጉት የተለየ ዒባዳ አለን? 💥 ዒድ የሚሰገድበት ሰዓት {ጊዜ} እና የሚያበቃበት ሰዓት {ጊዜ}። 💥 ወንዶችም ሴቶችም ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ በምን አይነት ሁኔታ ነው መሄድ ያለባቸው? 💥 የዒድ ሰላት አሰጋገድ ሁኔታ በተግባር ምን ይመስላል ተክቢራስ ስንቴ ነው ሚባለው? 📌 ዓረፋንዳ በገነንዳ በሚል ርዕስ እነዚህን እና ሌሎችንም ነጥቦች የተዳሰሰበት በጉራጊኛ ቋንቋ የተደረገ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ እልያስ ቢን አወል አወል አላህ ይጠብቀው። 📅 ሀሙስ 30/10/2014E.C 📅 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ـ👇👇👇 https://t.me/guragiina/17 https://t.me/guragiina/17 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/10110
Показати все...
ዓረፋንዳ በገነንዳ.mp312.85 MB
👍 4
🤌 መሳጭ የሆነ ግጥም ስለ ሀጅ በዓረቢኛ ቋንቋ! 💥 قصيدة نداء الحجيج 🎙️ بصوت الأخ عبدالله الحميري ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ✍️ የአቂል ልጅ ነኝ ⤵️ ↪️ t.me/Ibnu_Akil_Media/598
Показати все...
قصيدة نداء الحجيج.mp32.45 MB
👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📩 መልዕክት ⤵️⤵️⤵️ 🚘 ለዐረፋ በዓል ወደ ክፍለ ሀገር ተጓዦች 🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ እንኳን የ1445 ዓመተ ሒጅራ የዙልሒጃ የመጀመሪያ አስሩ ቀናቶች በሰላም አደረሳችሁ በማለት በተለያዩ የዒባዳ አይነቶች እንድትጠናከሩ ለማስታወስ ይወዳል። 💥 በመቀጠል አመት በዓሉን አስመልክቶ ለዚያራና ቤተሰብ ጥየቃ ወደ ተለያየ ቦታ እና ክፍለ-ሀገር የምትጓዙ ወንድምና እህቶች በሙሉ ስንጓዝ ሸሪዐን በጠበቀ መልኩ ሊሆን ይገባል። ወደ ቤተሰብ በምንጓዝበት ጊዜ ዓላማችን መብላትንና መጠጣት ላይ ብቻ ትኩረት ልናደርግ አይገባም። 💥 ስለዚህ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ትክክለኛውን እስልምና በሰለፎች ግንዛቤ ላልደረሳቸው ማህበረሰቦች የማድረስ ግዴታ ይጠበቅብናል። 💥 በመሆኑም የተለያዩ አጫጭርና ጠቃሚ የሆኑ ሪሳላዎች ማስቀራት የምንችል ኪታቦቹን በመያዝ ማህበረሰባችንን ልናስገነዝብ ይገባል። 💥 ይህንን ማድረግ የማንችል ከሆነ አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ እንደተለመደው ወቅቱን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ኡስታዞቻችን ደርሶች ሙሀደራዎችንና እንዲሁም የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶችን በሚሞሪና በፍላሽ አዘጋጅቶ የሚጠብቃችሁ መሆኑን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። 📮 ማሳሰብያ በራሳቸው ሚሞሪም ይሁን ፍላሽ በፈለጉት አይነትና መጠን ሲያስጭኑ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። {ምንም እንኳን በራሳችን መጣራትንና ማድረስ ባንችል በሌሎች ወንድሞች በኩል እንዲደርስ ሰበብ ሆነን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!} 🕌 አድራሻ አዲስ አበባ አለም-ባንክ ከፉርቃን መስጂድ ጎን ለጎን እንገኛለን 💻 አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ የሰለፊዮች ልሳን!⤵️ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16562
Показати все...
👍 1
📩 መልእክት ለእህቶች ⤵️ 🌹 የረመዷን ፆም ቀዳ እናውጣ ወይስ ሱና ፆም እንፁም? 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16585
Показати все...
የረመዷን ፆም ቀዳ ወይስ ሱና ፆም.mp31.32 MB
👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💥ሰበር 💥ሰበር 💥ሰበር 📮 ነገ የዙልሂጃ 1ኛው ቀን ነው። 🤌 ሱዑዲ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ 1ኛው የዙልሂጃ ቀን ይሆናል። ✅ ይህ ማለት እሁድ በቀን 09/10/2016EC የ1445ኛው ዒድ አል-ዓድሀ በዓል ይሆናል ማለት ነው!! 💻"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"            የሰለፍዮች ድምፅ!! ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16567
Показати все...