(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
الذهاب إلى القناة على Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
331
المشتركون
+424 ساعات
+197 أيام
+4930 أيام
أرشيف المشاركات
በሀዘን በደስታህ በውድቀትህ በከፍታህ ጊዜ አላህን አመስግን ምክንያቱም ሁሉም በሱ ፈቃድ ስለሆነ 👍
الحمد لله🤌
ጀነት ዉስጥ ከወተት የነፃ ከማር የጣፈጠ ወንዝ አለ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለማነው ሲባሉ የኔን ስም ሰምቶ ሰለዋት ያወረደ ነው አሉ።
اللهم صلى على محمد وعلى آل محمد😘🥰
اللهم صلى على محمد وعلى آل محمد😘🥰
😑😑😑
በሰለዋት አድሙቁት😍😍😍
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል (ረ.ዐ.) ነቢዩ ﷺ ወደ የት አገር እንደ መምህርና ዳዒ ላኩት?
ሰልማን አል-ፋርሲ (ረ.ዐ.) በከንደቅ ጦርነት የተጠቀሰውን የጦር ስልት ምን ነበር?
በቂያማ ታላላቅ ምልክቶች መካከል በመጨረሻ ሰዓት ከየመን የምትወጣውና ሰዎችን ወደ መሰብሰቢያ ምግዳቸው (ማሕሸር) የምትነዳው ምልክት ምንድናቸው?
የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) «ቂያማ አትቆምም...» ካሏቸው የትናንሽ ምልክቶች መካከል የትኛው የጊዜ መፋጠን (መለወጥ) መግለጫ ትክክል ነው?
በሐዲስ መሠረት «በአላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅና በላጭ የሆነው...» የትኛው ነው?
1ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) «በወንድምህ (በሰው) ፊት ላይ ፈገግ ማለትህ ለእcomposite ... ነው» ብለዋል።
ለነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የመጀመሪያውን ወሕይ (ራዕይ) ይዞ የመጣው መልዓክ ማን ነው?
ቁርኣን በአንድ ጥራዝ (ሙስሐፍ) ተሰብስቦ እንዲጻፍ ትዕዛዝ የሰጡት የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ናቸው?
2በአቡ ሁረይራ በተዘገበው ታዋቂ ሐዲስ መሠረት የመናፍቅ (የአስመሳይ አማኝ) ምልክቶች ስንት ናቸው?
ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) በአላህ ዘንድ ከተሰጣቸው ታላቅ ማዕረግ (ውርስ) አንዱ "የአላህ ወዳጅ" ነው። ይህ ማዕረግ በአረብኛ ምን ተብሎ ይጠራል?
~
እነዛ ከ الله በቀር ሰው ያላወቃቸው ስብራቶች ሁሉ በ الله ፍቃድ ይጠገናሉ ፤ ቀናቸውን ጠብቀው ነፃነታቸውን ያውጃሉ 😊 ኢንሻአላህ
ትንሽ صبر 🥹
Habibi በዚ ሰአት ማንም አይፈልገኝም ብለክ እያሰብክ ይሖናል ግን ከማንም በላይ ሚኒሻ እየፈለገሕ ነው
አታስብ ብቻሕን አይደለሕም😌
ፈገግታ ሱናነው ወጣቶች 😁አድርሽላቸው ተብዬ ነው አይክፋቹ ብቻቹን አደላቹም😅
የኔ ልባም ሴት ልክሽን በማያውቁ ሰዎች አትከፊ ማየት የተሳነው አልማዝ ቢዳብስ ዋጋው ሊተምን አይችልምና ።
አንቺ የአንድ ልባም ወንድ ዱአ ነሽና🫶❤️
