uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Kanalga Telegram’da o‘tish

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
331
Obunachilar
+424 soatlar
+197 kun
+4930 kun
Postlar arxiv
በሀዘን በደስታህ በውድቀትህ በከፍታህ ጊዜ አላህን አመስግን ምክንያቱም ሁሉም በሱ ፈቃድ ስለሆነ 👍 الحمد لله🤌
በሀዘን በደስታህ በውድቀትህ በከፍታህ ጊዜ አላህን አመስግን ምክንያቱም ሁሉም በሱ ፈቃድ ስለሆነ 👍
الحمد لله🤌

ጀነት ዉስጥ ከወተት የነፃ ከማር የጣፈጠ ወንዝ አለ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም  ለማነው ሲባሉ የኔን ስም ሰምቶ ሰለዋት ያወረደ ነው አሉ። اللهم صلى على محمد وعلى آل محمد😘🥰 اللهم صلى على محمد وعلى آل محمد😘🥰 😑😑😑 በሰለዋት አድሙቁት😍😍😍

ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል (ረ.ዐ.) ነቢዩ ﷺ ወደ የት አገር እንደ መምህርና ዳዒ ላኩት?
Anonymous voting

ሰልማን አል-ፋርሲ (ረ.ዐ.) በከንደቅ ጦርነት የተጠቀሰውን የጦር ስልት ምን ነበር?
Anonymous voting

መን ዓለቀ ተሚመተን...  ሲሉ ረሱል ንግግራቸውን በምን ደመደሙ?
Anonymous voting

በቂያማ ታላላቅ ምልክቶች መካከል በመጨረሻ ሰዓት ከየመን የምትወጣውና ሰዎችን ወደ መሰብሰቢያ ምግዳቸው (ማሕሸር) የምትነዳው ምልክት ምንድናቸው?
Anonymous voting

የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) «ቂያማ አትቆምም...» ካሏቸው የትናንሽ ምልክቶች መካከል የትኛው የጊዜ መፋጠን (መለወጥ) መግለጫ ትክክል ነው?
Anonymous voting

በሐዲስ መሠረት «በአላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅና በላጭ የሆነው...» የትኛው ነው?
Anonymous voting

1ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) «በወንድምህ (በሰው) ፊት ላይ ፈገግ ማለትህ ለእcomposite ... ነው» ብለዋል።
Anonymous voting

ለነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የመጀመሪያውን ወሕይ (ራዕይ) ይዞ የመጣው መልዓክ ማን ነው?
Anonymous voting

ቁርኣን በአንድ ጥራዝ (ሙስሐፍ) ተሰብስቦ እንዲጻፍ ትዕዛዝ የሰጡት የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ናቸው?
Anonymous voting

በቁርኣን ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ብቸኛው ሶሐባ ማን ነው?
Anonymous voting

ሐዲስ 'ሙተዋቲር' ተብሎ የሚጠራው መቼ ነው?
Anonymous voting

1ከሚከተሉት ውስጥ የውዱእ 'መጅቡር' (ግዴታ) ያልሆነው የትኛው ነው?
Anonymous voting

ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous voting

2በአቡ ሁረይራ በተዘገበው ታዋቂ ሐዲስ መሠረት የመናፍቅ (የአስመሳይ አማኝ) ምልክቶች ስንት ናቸው?
Anonymous voting

ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) በአላህ ዘንድ ከተሰጣቸው ታላቅ ማዕረግ (ውርስ) አንዱ "የአላህ ወዳጅ" ነው። ይህ ማዕረግ በአረብኛ ምን ተብሎ ይጠራል?
Anonymous voting

~   እነዛ ከ الله በቀር ሰው ያላወቃቸው ስብራቶች ሁሉ በ الله ፍቃድ ይጠገናሉ ፤ ቀናቸውን ጠብቀው ነፃነታቸውን ያውጃሉ 😊 ኢንሻአላህ ትንሽ صبر 🥹

Habibi በዚ ሰአት ማንም አይፈልገኝም ብለክ እያሰብክ ይሖናል ግን ከማንም በላይ ሚኒሻ እየፈለገሕ ነው አታስብ ብቻሕን አይደለሕም😌 ፈገግታ ሱናነው ወጣቶች 😁አድርሽላቸው ተብዬ ነው አይክፋቹ ብቻቹን አደላቹም😅

የኔ  ልባም ሴት ልክሽን በማያውቁ ሰዎች አትከፊ ማየት የተሳነው አልማዝ ቢዳብስ ዋጋው ሊተምን አይችልምና ። አንቺ የአንድ ልባም ወንድ ዱአ ነሽና🫶❤️