(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
الذهاب إلى القناة على Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
315
المشتركون
+124 ساعات
+57 أيام
+3530 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+25
في 1 قنوات
سبتمبر '26
+68
في 4 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+85
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+227
في 2 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 09 أكتوبر | +1 | |||
| 08 أكتوبر | +14 | |||
| 07 أكتوبر | +1 | |||
| 06 أكتوبر | +1 | |||
| 05 أكتوبر | 0 | |||
| 04 أكتوبر | +2 | |||
| 03 أكتوبر | +2 | |||
| 02 أكتوبر | +3 | |||
| 01 أكتوبر | +1 |
منشورات القناة
💥አንድ ሰው ከረሱል ﷺ ጋር ተቀምጦ እና ቢያናግራቸው ውብ ፊታቸውን እያየ ምን አይነት ስሜት ይኖረዋል...
ልብ የሚፈልገው ከወዳጁ ጎን ተቀምጦ መሰልቸት የሌለውን ጣፋጭ አንደበት ማድመጥ ነው እኛም እንናፍቃለን አላህ በዱኒያ ልናይ ያልቻልነውን ፊታቸውን አላህ በጀነት ያሳየን
…اللهــم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد من جعلت الصلاة عليه صلة للمصلي ووَصلا وفتحا لباب القرب والتجلي واتصالا للأرواح بفيض الدنو والتدلي صلى الله عليه وعلى آله أئمة الواصلين من ذوي التحلي
| 2 | #የጁምዓ ስጦታ
ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
#ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓ | 23 |
| 3 | "በሰለዋት የደመቀ የፍቅር ጁምዐ ይሁንልን {🌹}
የታመሙት የሚድኑበት
የታሰሩት የሚፈቱበት
ያፈቀሩ የሚዘወጁበት
ሀጃ ያለበት ሁሉ የሚሳካለት
🤲 ጁምዓ ይሁንልን 🤲
አሚንን !!!
ጁመአን በዱአና በሰለዋት 🥰
አዝካሩ ሰባሕ አትርሱ ደሞ 👇
🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً | 66 |
| 4 | ❤️🩹ለተጨነቀች ነፍስ ሰለዋት መጠጊያ ናት
አንዲት ሰለዋት ባወረድክ ቁጥር...
አላህ 10 እዝነቶችን ያወርድልሃል፤
ከዚህ በላይ ምን የልብ እረፍት አለ? 👐
صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد | 67 |
| 5 | አንተ ምን አለብህ አይባልም
እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ
የህይወት ውጊያና ሸክም
አለውኸላስ😒 | 77 |
| 6 | የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?
መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🚨ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
https://t.me/abuyusuf1595 | 43 |
| 7 | ☀️ወቅቱ ሲፈራረቅ የሷ እጆች ሁሌ መስከረም ናቸዉ
"የጓንቷ ባለቤት" | 88 |
| 8 | ጌታህም በእርግጥ አለ
الصلاة خير من النوم"
"Prayer is better than sleep."
"Namaz uykudan hayırlıdır."
"ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት"
ታዲያ ምን ትጠብቃለህ? ሁሉም ነገር በምርጫ ውስጥ ያልፋል እና አሁንም ምርጫ አለህ ተኝተህ ህልምህን መጨረስ አልያም ተነስተህ ህልምህን ማሳካት
ውዶቼ ለፈጅር እየነቃን | 244 |
| 9 | ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም
ያልቻለም አላሕ ያስችለው 👐
ሰናይ ለይል 💫 | 79 |
| 10 | መተዋወቅን የመሰለ አስከፊ ነገር አለ ? ሰዎችን ማወቅ ሲሆን...ብዙ ሰዎችን ማወቅ ሲሆን መጨረሻው ራስን ብይ አክሎ ማግኘት ይመስለኛል ። በተዋወቁ ልክ ከራስነት እየቆረሱ ማጉረስ...ከክብር ላይ እያዋሱ መርከስ...ከጥሩነት ላይ እየቀነሱ ማለቅ ነገር ይመጣል ።
አንዳንድ ሰዉ ብቸኝነቱ አለም ነው ! ብቸኝነቱ ጀነት ነው ። | 91 |
| 11 | 💥አዬ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት
እርሷም አለቸኝ
............ገና ትታዘበኛለክ!
💧 | 99 |
| 12 | 📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 | 20 |
| 13 | ✍ጠዋት ከእንቅልፍህ የምትነቃው መንቃት ስለምትችል አይደለም ። ነገር ግን አላህ
(ሱብሀነ ወተአላ) መንቃት እንድትችል ስለአስቻለህ ነው ። ሌላ አዲስ ቀን እንድትኖር ስለፈቀደልህ ነው ። ስለዚህ አልሃምዱሊላህ በል ።
አልሃምዱሊላህ | 97 |
| 14 | 📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 | 32 |
| 15 | ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው? | 24 |
| 16 | 💥የጧት ዚክር እንዳንረሳ!
اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል በአንተ ለምሽት እንበቃለን በአንተ ህያው እንሆነናን በአንተም እንሞታለን መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ
🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً
መልካም ውሎ☕️🍫☕️🍫
•━════✿🍃🌺🍃✿════━• | 92 |
| 17 | 💥💥💥💥💥 የሳምንቱ የትዳር ወግ — 5⃣ ⚜️
✍️ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
💫 እንዴት ናችሁ ያ አህባብ?
ባለፈው ክፍላችን «የኢስቲኻራህና የሱና መንገድ» በሚለው ርዕስ ላይ ተወያይተን በኮመንት አስተማሪ ሐሳቦችን አጋርታችሁኛል — ጀዛኩሙላሁ ኸይረን! 🤲✨
ዛሬ ደግሞ ነገሮችን ቀለል አድርገን ወደ ሌላኛው ወሳኝ ቅድመ-ትዳር ርዕስ እንሸጋገራለን፦
የዛሬው ርዕስ፦ በትዳር ውይይት ወቅት ትኩረት ልንሰጣቸው የሚገቡ አራት ነጥቦች! 💬🌸
ብዙ ጊዜ ለትዳር ስንነጋገር ተገቢውን ወሰን ጠብቀን በግልጽ መነጋገር ይከብደናል። ወይ እጅግ አፍረን ዋና ዋና ነገሮችን ሳንጠይቅ እንቀርባለን ወይም ደግሞ ወደ አላስፈላጊ ወሬ እንገባለን። ነገር ግን ቀለል ባለ መንገድ እነዚህን 4 ነገሮች ማወቅ ቀጣዩን መንገድ ግልጽ ያደርገዋል፦
መወያየት ያለብን 4 ነገሮች፦
📖 1. የዲንና የአስተሳሰብ አቋም፦
የእለት ተእለት የዲን ልምዱ (ሶላት፣ ቁርኣን) እንዴት ነው? ለዲን ያለው ቦታና ወደፊት በጋራ ለመበራታት ያለው ፍላጎት ምን ይመስላል?
🌱 2. የህይወት ግቦችና እቅዶች፦
ስራ፣ ትምህርት፣ ወይም የወደፊት የመኖሪያ ቦታ ላይ ያሉት እቅዶች ምንድን ናቸው? ሁለታችሁም ወደ አንድ አቅጣጫ ነው የምትጓዙት ወይስ አስተሳሰባችሁ ይራራቃል?
🤝 3. የቤተሰብና የማህበራዊ ህይወት እይታ፦
ከቤተሰብ ጋር ያለው ቁርኝትና ክብር ምን ይመስላል? የትዳር አጋር ለቤተሰብ የሚሰጠው/ የምትሰጠው ቦታ ለነገው ቤት ሰላም ትልቅ አስተዋፅኦ አለው።
💡 4. የባህሪና የቁጣ አያያዝ፦
ሰው ሲቆጣ ወይም ነገሮች እንደፈለገው ሳይሆኑ ሲቀሩ እንዴት ያስተናግዳቸዋል? ትዕግስትና ምክንያታዊነት በትዳር ውስጥ በጣም አስፈላጊ ባህሪያት ናቸው።
ትዳር የሁለት ሰዎች የህይወት ጉዞ በመሆኑ፣ ገና ከመጀመሪያው በሐቅና በግልጽነት ላይ የተመሰረተ ውይይት ማድረግ ከብዙ ውዥንብር ያድናል! 🕊️✨
🤔 ጥያቄ ለእናንተ፦
ከትዳር በፊት በሚደረግ ውይይት ወቅት ለአንተ/ልአንቺ ጭራሽ ስምምነት ላይ ልትደርሱበት የማትችሉት (Deal breaker) የሆነ ነገር ምንድነው? ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን! 👇
👉 ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን! እስቲ እንወያይበት! ✨
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✍️
𝒁.... | 104 |
| 18 | ውበታቸውን በአኽላቃቸው የሚያበለሹ እና
ውበታቸው አኽላቃቸው ብቻ የሆኑ ሰዎች አሉ | 113 |
| 19 | ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው? | 55 |
| 20 | ይህን ምርጥ እና ጣፋጭ #ቻናል
ተጋበዙልኝ ድንቅ ቻናል ነው
👇👇 | 68 |
