(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
الذهاب إلى القناة على Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
331
المشتركون
+424 ساعات
+197 أيام
+4930 أيام
أرشيف المشاركات
Habibi በዚ ሰአት ማንም አይፈልገኝም ብለክ እያሰብክ ይሖናል ግን ከማንም በላይ ሚኒሻ እየፈለገሕ ነው
አታስብ ብቻሕን አይደለሕም😌
ፈገግታ ሱናነው ወጣቶች 😁አድርሽላቸው ተብዬ ነው አይክፋቹ ብቻቹን አደላቹም😅
የኔ ልባም ሴት ልክሽን በማያውቁ ሰዎች አትከፊ ማየት የተሳነው አልማዝ ቢዳብስ ዋጋው ሊተምን አይችልምና ።
አንቺ የአንድ ልባም ወንድ ዱአ ነሽና🫶❤️
ምንም ባይኖራችሁ አግቡ! ብሎ ለትዳር ማደፋፈር ጥሩ አይደለም። ሸሪዓው የሚለው የትዳርን ጣጣ የቻለ ያግባ፣ ያልቻለ ይጹም ነው።
So ነገ የቻለ_ይጹም👐 ምድረ ላጤጤ😝😝
ሰልማን አል-ፋርሲ (ረ.ዐ.) በከንደቅ ጦርነት የተጠቀሰውን የጦር ስልት ምን ነበር?
ከነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመጀመሪያ ውጊያዎች አንዱ የሆነው እና በቁርአን ውስጥ በስም የተጠቀሰው የ'በድር' ዘመቻ በየትኛው የሂጅራ አመት ተካሄደ?
በቀንጠራህ ላይ የሚደረገው ፍርድ ከዋናው የፍርድ ቀን (ሂሳብ) የሚለየው በዋናነት በምንድን ነው?
በጀነትና በእሳት መካከል ባለችው ድልድይ (ቀንጠራህ) ላይ አማኞች እርስ በእርስ የሚካካሱት በምን ዓይነት ክፍያ ነው?
15.በሲራጥ ድልድይ ላይ ሰዎች ከሚያልፉባቸው ፍጥነቶች ውስጥ እጅግ ፈጣኑ የትኛው እንደሆነ ተገልጿል?
በቁርአን ውስጥ "አል-ሲድራህ" (የመጨረሻይቱ ዛፍ) የምትገኘው ከስንተኛው ሰማይ በላይ እንደሆነ ተገልጿል?
"ኢሕያእ ዑሉሙድ-ዲን" (የሃይማኖት እውቀቶች ህያው ማድረግ) የተሰኘው ታዋቂ መጽሐፍ ደራሲ ማን ናቸው?
. በቁርአን ውስጥ "ዘውጀናሃከሀ" (እኛ ዳርንልህ) በሚል ቃል አላህ ራሱ ለነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) የዳራቸው ሚስታቸው ማን ናት?
17.በኢስላም ታሪክ "አል-ፊትናህ አል-ኩብራ" (ታላቁ ፈተና) ተብሎ የሚታወቀው ግጭት የጀመረው በማን መገደል ምክንያት ነው?
በነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ዘመን "አል-አህዛብ" (የተባባሪዎች) ጦርነት ወቅት መዲና ዙሪያ ቦይ (ኸንደቅ) እንዲቆፈር ሃሳብ ያቀረቡት ሶሃባ ማን ናቸው?
55. በጦር ሜዳ ላይ "የአላህ አንበሳ" ተብሎ የሚታወቀውና የበድር ጀግና የነበረው የነቢያችን አጎት ማን ነው?
55. በጦር ሜዳ ላይ "የአላህ አንበሳ" ተብሎ የሚታወቀውና የበድር ጀግና የነበረው የነቢያችን አጎት ማን ነው?
