(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
الذهاب إلى القناة على Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
329
المشتركون
-424 ساعات
+107 أيام
+4430 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from 🌱📖"بناء الذات بنور الوحي
📝አሊፍ ስለ ረሱል ሁብ
📌ግኡዝ አካል ያቀለጠው የፍቅር እንባ ...🥹
ከእለታት በአንዱ ጁምአ ረሱል ሁልግዜ ተደግፈው ኩጥባ ሚያደርጉባትን የተምር ዛፍ ትተው በተሰራላቸው ሚንበር ወተው ማድረግ 'ጀመሩ
ያኔ ... በዛች ቅጽበት አንድ ድንቅና ልብ💔 የሚያሰብር ተሪክ ተከሰተ.. "ሁሌ ተደገፈው የሚያደርጉባት የነበረችዋ የተምር ዛፍ ያቺ ደረቅና ነፍስ የሌላት የቴምር ግንድ— የነቢዩ (ﷺ) መራቅና መለያየት ስላስቆጫት፣ እንደ ሕፃን ልጅ ስቅስቅ እያለችና በከፍተኛ ድምፅ ማልቀስ ጀመረች! ምን ያህል ምያጅብ ፍቅር🤌🏽🫶 መስጂዱ ውስጥ የነበሩ ሶሃቦች በሙሉም የቴምሩን ግንድ ለቅሶ ሰምተው በነገሩ ተደመሙ፤ ልባቸውም በፍቅር ቀለጠ።ያሀቢበላህ 🥹
ነቢያችንም (ﷺ) ከሚንበሩ ወረዱ፤ ወደ ደረቋ የቴምር ግንድ ተጠግተው እንደ ውድ ልጅ አቅፈው ያሿሿትና ያረጓጓት ጀመር። የቴምር ግንዷም የነቢዩ (ﷺ) እቅፍ ሲሰማት ሰከነች፤ ለቅሶዋንም አቆመች።
ሰው ይቅርና ግኡዝ አካል ከነሱ ሲለዩ ሚያለቅሱላቸው የኛ ውድ ነቢ🤌🏿🥺 ሰለዋቱላሂ ወሰላሙ አለይሂአንድ ነፍስ የሌለው፣ የደረቀ እንጨት የነቢዩን (ﷺ) ፍቅርና ቅርበት አጥቶ እንደዚያ ካለቀሰ... እኛ ከእሳቸው እዝነት ተካፋይ የሆንነው የሳቸው #ኡመቶች እንዴት ልባችን በፍቅራቸው አይቀልጥም? ስለኛ ብለው ኡመቴ ኡመቴ እያሉ ያለቀሱት ውዱ ነቢያችን 🥹🤍 እንዴትስ በስሟቸውና በሳቸው ላይ ሰላዋት በማውረድ ምላሳችን አይርስም? 📿صلوا على من بكى شوقاً لرؤيتنا!🩵
Share & join: 🌱@Binaulzat
☀️እርግጠኛ ሁን
ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው አያጣም
ዛሬ ያስለቀሰህ ነገ ሚያስለቅሰው ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ካንተ የሚጠበቀው መታገስ ብቻ ነው።
Little patience things will be better
☘️አላህ ያለው ላይቀር አላህ ያለው ላይሆን ነብሳችሁን አታስጨንቁት ::
ሁሌም ከአላህ ጋር አስከሆንን ድረስ አላህ የጻፈልን ነገር ቢሆን እንጂ ምንም አያጋጥመንም አብሺሩ 🍁
🌹✶ ......✶🌹
ሰሉ አለነቢ 🥰 ሰለዋት እያወረድን
20. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) እስልምናን ከተቀበሉ በኋላ በነቢዩ ﷺ ዘመን ከተሳተፉባቸው ታላላቅ ክስተቶች አንዱ የትኛው ነው?
19. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ከጦር አዛዥነት ከተነሱ በኋላ የነበራቸው ምላሽ ምን ነበረ?
18. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) በሞት አሲዝ ላይ ሆነው የተናገሩት ቁጭት ምን ነበር?
16. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ያረፉት (የሞቱበት) በስንተኛው የሂጅራ ዓመት ነው?
15. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) አጭር በሆነ ጊዜ ውስጥ ሰራዊታቸውን ይዘው በበረሃ አቋርጠው በመሄድ የጠላትን ሰራዊት ያስደነገጡበት ታዋቂ ስልት በየትኛው ሀገር ዘመቻ ወቅት ነበር?
14. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ከየማማህ ጦርነት በኋላ የትኛውን ታላቅ ኢምፓየር (ግዛት) ለማስገበር ዘመቻ ጀመሩ?
12. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) በህይወታቸው ስንት ጦርነቶች ላይ ተሳትፈው ተሸንፈው ያውቃሉ?
11. ኸሊፋው ኡመር (ረ.ዐ) ካሊድ ኢብኑ ወሊድን ከጦር አዛዥነት ያወረዱበት ዋና ምክንያት ምን ነበር?
10. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) በየትኛው الخليفة (ኸሊፋ) ዘመን ነው ከጦር አዛዥነታቸው የተነሱት?
9. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) የሮማን (ቢዛንታይን) ሰራዊት አሸንፈው ሶሪያን (ሻምን) ሙሉ በሙሉ በሙስሊሞች ቁጥጥር ስር ያደረጉበት ታላቅ ጦርነት የትኛው ነው?
8. በአቡ በክር (ረ.ዐ) የኸሊፋነት ዘመን የሐሰተኛው ነቢይ የሙሰይለመተል ከዛብን ጦር ድል ያደረገበት ታዋቂ ጦርነት የትኛው ነው?
7. በሙእታህ ጦርነት ወቅት ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) በእጃቸው ስንት ሰይፍ ነበር የተሰበረው?
6. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) በእስልምና ስም ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፉበትና "የአላህ ሰይፍ" የተባሉበት ጦርነት የትኛው ነው?
5. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ገና እስልምናን ሳይቀበሉ በኡሁድ ጦርነት ወቅት ሙስሊሞችን ከጀርባ በመዞር ያጠቃው የትኛውን የጦር ክፍል በመምራት ነበር?
