fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
-424 ساعت
+107 روز
+4430 روز
آرشیو پست ها
📝አሊፍ ስለ ረሱል ሁብ 📌ግኡዝ አካል ያቀለጠው የፍቅር እንባ ...🥹 ከእለታት በአንዱ ጁምአ ረሱል ሁልግዜ ተደግፈው ኩጥባ ሚያደርጉባትን የተምር ዛፍ ትተው በተሰራላቸው ሚንበር ወተው ማድረግ '
📝አሊፍ ስለ ረሱል ሁብ 📌ግኡዝ አካል ያቀለጠው የፍቅር እንባ ...🥹 ከእለታት በአንዱ ጁምአ ረሱል ሁልግዜ ተደግፈው ኩጥባ ሚያደርጉባትን የተምር ዛፍ ትተው በተሰራላቸው ሚንበር ወተው ማድረግ 'ጀመሩ ያኔ ... በዛች ቅጽበት አንድ ድንቅና ልብ💔 የሚያሰብር ተሪክ ተከሰተ.. "ሁሌ ተደገፈው የሚያደርጉባት የነበረችዋ የተምር ዛፍ ያቺ ደረቅና ነፍስ የሌላት የቴምር ግንድ— የነቢዩ (ﷺ) መራቅና መለያየት ስላስቆጫት፣ እንደ ሕፃን ልጅ ስቅስቅ እያለችና በከፍተኛ ድምፅ ማልቀስ ጀመረች! ምን ያህል ምያጅብ ፍቅር🤌🏽🫶 መስጂዱ ውስጥ የነበሩ ሶሃቦች በሙሉም የቴምሩን ግንድ ለቅሶ ሰምተው በነገሩ ተደመሙ፤ ልባቸውም በፍቅር ቀለጠ።ያሀቢበላህ 🥹 ነቢያችንም (ﷺ) ከሚንበሩ ወረዱ፤ ወደ ደረቋ የቴምር ግንድ ተጠግተው እንደ ውድ ልጅ አቅፈው ያሿሿትና ያረጓጓት ጀመር። የቴምር ግንዷም የነቢዩ (ﷺ) እቅፍ ሲሰማት ሰከነች፤ ለቅሶዋንም አቆመች።
ሰው ይቅርና ግኡዝ አካል ከነሱ ሲለዩ ሚያለቅሱላቸው የኛ ውድ ነቢ🤌🏿🥺 ሰለዋቱላሂ ወሰላሙ አለይሂ
አንድ ነፍስ የሌለው፣ የደረቀ እንጨት የነቢዩን (ﷺ) ፍቅርና ቅርበት አጥቶ እንደዚያ ካለቀሰ... እኛ ከእሳቸው እዝነት ተካፋይ የሆንነው የሳቸው #ኡመቶች እንዴት ልባችን በፍቅራቸው አይቀልጥም? ስለኛ ብለው ኡመቴ ኡመቴ እያሉ ያለቀሱት ውዱ ነቢያችን 🥹🤍 እንዴትስ በስሟቸውና በሳቸው ላይ ሰላዋት በማውረድ ምላሳችን አይርስም? 📿صلوا على من بكى شوقاً لرؤيتنا!🩵
Share & join: 🌱@Binaulzat

☀️እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው አያጣም ዛሬ ያስለቀሰህ ነገ ሚያስለቅሰው ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ካንተ የሚጠበቀው መታገስ ብቻ ነው። Little patience things
☀️እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው አያጣም ዛሬ ያስለቀሰህ ነገ ሚያስለቅሰው ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ካንተ የሚጠበቀው መታገስ ብቻ ነው። Little patience things will be better

☘️አላህ ያለው ላይቀር አላህ ያለው ላይሆን ነብሳችሁን አታስጨንቁት :: ሁሌም ከአላህ ጋር አስከሆንን ድረስ አላህ የጻፈልን ነገር ቢሆን እንጂ ምንም አያጋጥመንም አብሺሩ 🍁 🌹✶ ......✶🌹
☘️አላህ ያለው ላይቀር አላህ ያለው ላይሆን ነብሳችሁን አታስጨንቁት :: ሁሌም ከአላህ ጋር አስከሆንን ድረስ አላህ የጻፈልን ነገር ቢሆን እንጂ ምንም አያጋጥመንም አብሺሩ 🍁 🌹✶ ......✶🌹 ሰሉ አለነቢ 🥰 ሰለዋት እያወረድን

20. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) እስልምናን ከተቀበሉ በኋላ በነቢዩ ﷺ ዘመን ከተሳተፉባቸው ታላላቅ ክስተቶች አንዱ የትኛው ነው?
Anonymous voting

19. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ከጦር አዛዥነት ከተነሱ በኋላ የነበራቸው ምላሽ ምን ነበረ?
Anonymous voting

18. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) በሞት አሲዝ ላይ ሆነው የተናገሩት ቁጭት ምን ነበር?
Anonymous voting

17. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ያረፉት የት ከተማ ውስጥ ነው?
Anonymous voting

16. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ያረፉት (የሞቱበት) በስንተኛው የሂጅራ ዓመት ነው?
Anonymous voting

15. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) አጭር በሆነ ጊዜ ውስጥ ሰራዊታቸውን ይዘው በበረሃ አቋርጠው በመሄድ የጠላትን ሰራዊት ያስደነገጡበት ታዋቂ ስልት በየትኛው ሀገር ዘመቻ ወቅት ነበር?
Anonymous voting

14. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ከየማማህ ጦርነት በኋላ የትኛውን ታላቅ ኢምፓየር (ግዛት) ለማስገበር ዘመቻ ጀመሩ?
Anonymous voting

13. የካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) የቁንያህ (የአባትነት) ስም ማን ይባላል?
Anonymous voting

12. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) በህይወታቸው ስንት ጦርነቶች ላይ ተሳትፈው ተሸንፈው ያውቃሉ?
Anonymous voting

11. ኸሊፋው ኡመር (ረ.ዐ) ካሊድ ኢብኑ ወሊድን ከጦር አዛዥነት ያወረዱበት ዋና ምክንያት ምን ነበር?
Anonymous voting

10. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) በየትኛው الخليفة (ኸሊፋ) ዘመን ነው ከጦር አዛዥነታቸው የተነሱት?
Anonymous voting

9. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) የሮማን (ቢዛንታይን) ሰራዊት አሸንፈው ሶሪያን (ሻምን) ሙሉ በሙሉ በሙስሊሞች ቁጥጥር ስር ያደረጉበት ታላቅ ጦርነት የትኛው ነው?
Anonymous voting

8. በአቡ በክር (ረ.ዐ) የኸሊፋነት ዘመን የሐሰተኛው ነቢይ የሙሰይለመተል ከዛብን ጦር ድል ያደረገበት ታዋቂ ጦርነት የትኛው ነው?
Anonymous voting

7. በሙእታህ ጦርነት ወቅት ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) በእጃቸው ስንት ሰይፍ ነበር የተሰበረው?
Anonymous voting

6. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) በእስልምና ስም ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፉበትና "የአላህ ሰይፍ" የተባሉበት ጦርነት የትኛው ነው?
Anonymous voting

5. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ገና እስልምናን ሳይቀበሉ በኡሁድ ጦርነት ወቅት ሙስሊሞችን ከጀርባ በመዞር ያጠቃው የትኛውን የጦር ክፍል በመምራት ነበር?
Anonymous voting

4. ካሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) እስልምናን የተቀበሉት መቼ ነው?
Anonymous voting