ምክር ለወጣቶች
Kanalga Telegram’da o‘tish
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 342
Obunachilar
+924 soatlar
+1057 kun
+76230 kun
Postlar arxiv
7 351
🔶#የእምነት ነፃነት ከሚሉ ተጣሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት ለናሙናነት ኻሊድ ክብሮም 🔶በአዲስ አበባ በጎሮ ሐምዛ መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/NasihaLishebab
7 351
~ ስለ ሰይድ ቁጥብ ምን ያውቃሉ?
(ክፍል 02)
ሰይድ ቁጥብ ኢብራሂም ሁሰይን አል ሻዝሊይ ይባላል።
* በሰይድ ቁጥብ 10 /9 ቀን /1906 ተወልዶዋል የአንደኛ ጀረጃ ሁለተኛ አመት ተማሪ እያለ ቁርዓንን መሀፈዝ ጀመረ እድሜው 8 ነበር ከ3 አመት በኃላ የቁርዓን ሂፍዙን አጠናቀቀ ከዚያም ወደ ዳር አል-ኡሉም መሰናዶ ትምህርት ቤት ተቀላቀለ ።
* በ1933 ዓ ከዳር አል ኡሉም ኮሌጅ በትምህርት መምህርነት ሰርተፍኬት ተመርቆዋል ።
* የተመረቀበት ሸሃዳ የሸሪዓ እውቀት ሰርተፍኬት ሳይሆን የፊ ደል ትመህርት ነው ከዛም የትመህርት መምህር ነበር !! በዛ ግዜ ዕድሜው 27 ዓመት ነበር ።
* በ (1934) በባህር ዳርቻዎች ላይ እርቃንን የሚደግፍበትን (الشواطئ العارية) በሚል ርዕስ አንድ መፅሃፍ አሳተመ እና እድሜውም የ29 ዓመት ወጣት ነበር።
* በ1943 ዓ. “ለምን ማሱኒይ ሆንኩ” የሚል ጽሁፍ አሳትሞ (ማሱኒይነቱን) በግልፅ አወጀ ። ዕድሜውም 39 ዓመት ነበር
* በ (1948) ወደ ምዕራብ አገር ለመማር ሄደዎል እድሜውም 42 አመቱ ነበር።
* በ1950 ዓ ወደሀገሩ ተመልሶ ወዲያውም ሳይቆይ ወደ ምዕራብ ተመልሶዋል ።
* በ (1953) ከነበረው አብዮት በፊት ከምዕራብ ተመለሰ እና እድሜው 46 አመት ነበር ።
* በ (1954) አጥፊውን የኢኽዋን አል ሙስሊሚን ድርጅትን በይፋ የተቀላቀለ ሲሆን እድሜው 48 ነበር።
* በ1956 (በሽብርተኝነት ወንጀል) ተከሶ ታሰረ።
* እስከ 1964 ድረስ በእስር ላይ የቆየ ሲሆን እድሜው 50 አመትም ነበር ።
*በ(1964 )ከእስር ቤት በይፋ እንዲፈታ እና ይቅርታ እንዲደረግለት የአለም አቀፍ ጫና ተደርጎ በይፋ ከእስር ቤት ተሸኘ ዕድሜው 58 ዓመት ነበር.
* በ (1965) በአሸባሪነት ወንጀል ተሳትፏል ተብሎ ተይዞ በዝርዝር ከተናገረ እና ካረጋገጠ በኋላ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት የቅጣት አፈጻጸም ታውጆበታል እድሜው 59 አመት ነበር ።
አጠር ባለ ሁኔታ በዚህ ልክ እድሜውን እና ስራውን ማንሳት አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት እዚህ ጋር መልስ ማግኘት ያለበት ጥያቄ ስላለ ነው ።
ለኢኽዋኖች ፣ ለከዋሪጆች፣ ለቀዐዲያህ እና ለሌሎችም ጥያቄው እዚህ ላይ ነው ።
እንደ ሚታወቀው ሰይድ ቁጥብ በመርዝ የተለውሱ አደጋን የተከናነቡ ኪታቦች አሉት
~ ለምሳሌ ፦
العدالة الاجتماعية في الإسلام (1949)
معركة الإسلام والرأسمالية (1951)
السلام العالمي والإسلام أكتوبر (1951)
في ظلال القرآن (1952 - 196)
⚠ሰይድ ኢስላማዊ እውቀትን ከአቂዳ ጀምሮ የተማረው መቼ ነው መቼስ ከተገደለ በኃላ ነው አትሉ ?
⚠ ማን ነበር የሸሪዓ እውቀት አስተማሪው መሻይኾቹ እነ ማን ነበሩ ወይስ የሰይድ ቁጥብ ትምህርት በከሽፍ ነበር አታፍሩም እኮ !?
⚠ እውቀትን ከእንደዚህ አይነት ሰው መውሰድስ ይፈቀዳል ?
⚠ እንደዚህ አይነትን ሰው መደገፍ በሱ ምክንያት ጠላት እና ወዳጅ መሆን ይቻላል ?
እባካችሁን ሳታወላውሉ ኢልሚይ የሆነ መልስ እንፈልጋለን ???
የሰይድ ጥመቶቹ እና ጋጠ ወጥነቱ ምን ይመስላል በሚል በቀጣይ እመለሳለው ኢንሻ አሏህ ።
https://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 351
ማሻአላህ ሙከራችሁ ደስስ ይላል
ቲርሚዚይ እና ነሳኢ በዘገቡት ሀዲስ ላይ ረሱሉና ﷺ እንዲህ ብለዋል :- በእኛና በነሱ መካከል ያለው ቃልኪዳን ሶላት ነው የተዋት ሰው ክህደትን ሰርቷል ብለዋሉ 🙌
ስለዚህ አህባቢ ሰላታችሁን አደራ 🙌
7 351
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሁላችሁም በሚባል መልኩ መልሳችሁታል
التوحيد هو افراد الله بالعباده
ተዉሂድ ማለት አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላን በኢባዳ ወይም በአምልኮ መነጠል ነው
ተግባባን🤝
