ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 262
المشتركون
+3324 ساعات
+2127 أيام
+84330 أيام
أرشيف المشاركات
3. ከነብያት መካከል የመጀመሪያው ረሱል ማን ነው? A) አደም አለይሂ ሰላም B) ኑሕ አለይሂ ሰላም C) ሁድ አለይሂ ሰላም D) ሷሊሕ አለይሂ ሰላም

2. የነብዩ ﷺ አባት ስማቸው ማን ነው? A) አቡ ጣሊብ B) ዐብዱላህ C) ዐብዱልሙጠሊብ D) ሐምዛ

﷽ 1.ሀቢቡና ሙሐመድ ﷺ የት ተወለዱ? A) መዲና B) መካ C) ጧኢፍ D) ቁድስ

ተግባብተናል ጠያቂያችሁ ነኝ አላችሁ👍

አሰላሙ አለይኩም ጀሚዐን 🖐

.💔 ✍ቢላል ድምፁ ጠፋ ጎለውበት እርሶ አንደበቱን ዘጋው ሀዘን ውስጡ ነግሶ ሲቃ ተናነቀው እንባ ሞላ አይኑ አዛን እንዴት ያውጣ ሳይኖሩ ከጎኑ🫶 اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد 🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

ቲክቶክ የማንጠቀም ሰዎች ሀቂቃ አላህን እናመስግን አልሀምዱሊላህ ህዝቡ በቲክቶክ በኖ ሄዷልኮ ኢላሂ እዛ ጥግ ላይ👀 say አልሀምዱሊላህ

ጀግና ወንድ ልትባል የምትችለው በሽርክ፣በቢድዓ፣በጥመት ላይ ያሉ ሰዎችን የሂዳያ ሰበብ መሆን ስትችል ነው እንጅ አጅነብይ የሆነች ሴት ጋር 24:00 አዘብዝበህ የሷን ልብ ስላሸነፍክ ጀግና ልትባል አትችልም በል እንደውም አንተ የቁም ሬሳ ነህ ። አድርሱልኝ መልክቴ ለአንተም 🫵 ነው ወንድሜ ቢመርህም ዋጠው ጀናዛ አንችስ ብትሆኝ ደግ ሁነሻል የራስሽ ስራ ነው ።

ነውኮ ወላሂ🙌
ነውኮ ወላሂ🙌

📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወል ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከ
+1
📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወል ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን  እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም! 🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris 🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521

ችግርን እና ህመምን መደበቅ የብልሆች መገለጫ ነው ኢብኑል ቀይም
ችግርን እና ህመምን መደበቅ የብልሆች መገለጫ ነው       
ኢብኑል ቀይም

ችግሮቻችንን በሹክሹክታ ለአለማቱ ጌታ☝️
ችግሮቻችንን በሹክሹክታ ለአለማቱ ጌታ☝️

ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "እውነተኛው ምስኪን (ደሃ) ማለት ገንዘብ የሌለው ሰው አይደለም። እውነተኛው ምስኪን ማለት በዚህች ዱንያ ላይ እየኖረ የአላህን ማውሳት (ዚክር) ሳይቀምስ
ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "እውነተኛው ምስኪን (ደሃ) ማለት ገንዘብ የሌለው ሰው አይደለም። እውነተኛው ምስኪን ማለት በዚህች ዱንያ ላይ እየኖረ የአላህን ማውሳት (ዚክር) ሳይቀምስና ሳይደሰትባት የሞተ ሰው ነው።"

Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️______________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆

Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴 ይህን ቀላል ጥያቄ ለመልስ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አህል {سبحانه وتعالى } ስራችንን ለማሳሰብ እና ስህተታችንን ለማስተካከል ከእኛ ምን ዓይነት ተግባር ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️________________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆

በቤተሰብ ጫና የምንጋባ ሰዎች፣ አንዳንዴ ራሳችንን ከማስደሰት ይልቅ ቤተሰቦቻችንን ለማስደሰት ስንል የልባችንን ድምፅ እናሰማም። ትዳር ግን ለአንድ ቀን የሚደረግ ውሳኔ አይደለም፤ የዕድሜ ሙሉ አብሮነት ነው። ሰዎች ዛሬ ይደሰቱ ይሆናል፣ ነገር ግን የነገን ሕይወት እኛ ነን የምንኖረው። ስለዚህ ትዳር በግዴታና በፍርሃት ሳይሆን በመስማማት፣ በመከባበር፣ በመተማመንና አላህን በመፍራት መመስረት ይገባዋል። ቤተሰብን ማክበር ማለት የራስን ሕይወት ያለፈቃድ ለሌሎች መስጠት አይደለም። የትዳር ውሳኔ ሲሆን የልብን ፈቃድ፣ የሰውየውን ባህሪና ዲን በጥንቃቄ ማየት፣ ከዚያም አላህን መለመን ያስፈልጋል። አንድ ቀን ሰዎች የሰጡን ጫና ሊረሱት ይችላሉ፤ እኛ ግን የወሰነውን ሕይወት በየቀኑ እንኖረዋለን።

ስንት ድንበር አልፈን ስንት ወንጀል ሰርተን ስንት ነገር አምፀነዉ ነገር ግን... ባሮቼ ሆይ በጭራሽ ከእኔ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ይለናል Allah {لا تقنطوا من رحمة الله}

የኔ ልባም እንስት አንዳድ በሮች የተዘጉት እንዳትገቢ አይደለም እንዳትጎጂ እንጂ

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِیمِ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ ۱۝ ልብህን ላንት አላሰፋንልህምን?       (አስፍተንልሀል)። 1 وَوَضَعْنَا عَنْك زوِزْرَكَ ۲۝ ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሀል። 2 الَّذِي أَنْقَضَ ظَھْرَك ۳۝ ያንን ጀርባህን ያደከመውን (ሸክም)። 3 وَرَفَعْنَا لَكَ ذِکْرَكَ ۴۝ መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሀል። 4 فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ۵۝ ከችግርም ጋር ምቾት አልለ። 5 إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ۶۝ ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ። 6 فَإِذَا فَرَغْتَ فَانْصَبْ ۷۝ በጨረስክም ግዜ ልፋ። (ቀጥል)። 7 وَإِلَى رَبِّكَ فَارْغَبْ ۸۝ ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል። 8 سورة الانشراح). https://t.me/nejashi_nejashi