ምክር ለወጣቶች
رفتن به کانال در Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 265
مشترکین
+124 ساعت
+1937 روز
+81630 روز
آرشیو پست ها
7 266
6. ሙሳ عليه السلام ከፈርዖን ሸሽተው የሄዱበት የባሕር ስፍራ ምን ነበር?
A) ሕንድ ውቅያኖስ
B) ቀይ ባሕር
C) ሜዲትራኒያን
D) ሙት ባሕር
7 266
4. ዩሱፍ عليه السلام በእስር ቤት የተፈታላቸው ዋና ችሎታ ምን ነበር?
A) ሕልም መተርጎም
B) መዋጋት
C) መዋኘት
D) ሕክምና
7 266
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊
📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?
👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
7 266
3. ከነብያት መካከል የመጀመሪያው ረሱል ማን ነው?
A) አደም አለይሂ ሰላም
B) ኑሕ አለይሂ ሰላም
C) ሁድ አለይሂ ሰላም
D) ሷሊሕ አለይሂ ሰላም
7 266
.💔
✍ቢላል ድምፁ ጠፋ ጎለውበት እርሶ
አንደበቱን ዘጋው ሀዘን ውስጡ ነግሶ
ሲቃ ተናነቀው እንባ ሞላ አይኑ
አዛን እንዴት ያውጣ ሳይኖሩ ከጎኑ🫶
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد 🌹
https://t.me/nejashi_nejashi
7 266
ጀግና ወንድ ልትባል የምትችለው
በሽርክ፣በቢድዓ፣በጥመት ላይ ያሉ ሰዎችን የሂዳያ ሰበብ መሆን ስትችል ነው እንጅ
አጅነብይ የሆነች ሴት ጋር 24:00 አዘብዝበህ የሷን ልብ ስላሸነፍክ ጀግና ልትባል አትችልም በል እንደውም አንተ የቁም ሬሳ ነህ ።
አድርሱልኝ መልክቴ
ለአንተም 🫵 ነው ወንድሜ
ቢመርህም ዋጠው ጀናዛ
አንችስ ብትሆኝ ደግ ሁነሻል የራስሽ ስራ ነው ።
7 266
+1
📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወል
ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!
🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184
ስም፡Saliha Hassen Endris
🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ
📞 0945697003
📞 0943725521
7 266
ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
"እውነተኛው ምስኪን (ደሃ) ማለት ገንዘብ የሌለው ሰው አይደለም። እውነተኛው ምስኪን ማለት በዚህች ዱንያ ላይ እየኖረ የአላህን ማውሳት (ዚክር) ሳይቀምስና ሳይደሰትባት የሞተ ሰው ነው።"
7 266
Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️
🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️
♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️
🔹️______________________________🔹️
📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
7 266
Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️
🔴 ይህን ቀላል ጥያቄ ለመልስ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️
♻️ አህል {سبحانه وتعالى } ስራችንን ለማሳሰብ እና ስህተታችንን ለማስተካከል ከእኛ ምን ዓይነት ተግባር ይጠበቅብናል⁉️
🔹️________________________________🔹️
📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
