ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 293
المشتركون
-524 ساعات
+1227 أيام
+79230 أيام
أرشيف المشاركات
ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇

🪷የተውሂድ የሱና ዕርካታ 🌷በዚ የሚገኘው የደስታ ዕርካታ በዱንያ ካሉ  ዕርካታዎች ሙሉ ይበልጣሉ!! ለዛም ነበረ ረሱል عليه الصلاة والسلام ምርጫ ሲሰጣቸው ዱንያን በአይነቱ ሲያቀርቡላቸው ዲኔን መንገዴን አለቅም ያሉት። 🌷ለዛም ነበረ እነ ኢማሙ አህመድ ብዙ የስቃይ መዓት ሲፈራረቅባቸው ያ የተውሂዱ ደስታ ህመሙን ያስረሳቸው!! 🌷 ለዛም ነበረ ኢብኑ ተይምያህን ለዕስር በመዳረግ ሊያስፈራሩዋቸው በሞከሩ ጊዜ ኢማናቸው ዲናቸው የትም ቢሄዱ እንደማይላቀቅ በመናገር እስር ላይም ሆነው ተውሂድን ያላቆሙት 🌷ለዛም ነበረ ኢማሙ አሻ_ፍዕይ ዕውቀቴ ከኔ ነው የትም ብኖር አብሮኝ ነው ያሉት   🎀 እናም 🌷ውዶቼ ተውሂድን ተማሩ ሱናን ተገንዘቡ ራሳቹን በእውቀት ፍለጋ ላይ አስታግሱ!! 🪷🪷 #Join👇🏻 https://telegram.me/allahume_alimna

ዱሮ ዱሮ የሱናው ወጣት ተውሒድና ሱናን አጥብቆ ይሰብክ ሽርክንና ቢድዓን አጥብቆ ያወግዝ ነበር። አልፎም ከቢድዓ ሰዎች በስም ጠቆሶ ያስጠነቅቅ ነበር ዛሬ ላይ ግን ፀጥጥጥ ብሏል እንደውም ባገልባጬ በሱና ሰዎች ላይ ዘመቻ ተጀምሯል። እንድህም መባል ተጀምሯል አሁን ላይ ብትናገር አቅም ስላላቸው ይደቁሱሃል ከመስጊድም ትባረራለህ። ይሄ አጉል ምክንያት ነው ዱሮ ላይ በድምፃችን ይሰማ ጊዜ ረድ ሲደረግ የነበረው በምን ዋስትና ነበር? አሟራ ይብላኝ ግንቡ ይቅርብኝ ሲባል የነበረው ደዕዋ ስህት ነበር ማለት ነው? እኛ ሰለፊዮች አሁንም አሟራው ይብላን ግንቡ ይቅርብን ከ ሙኻሊፎች ጋር አንድ አንሆንም እንላለን። https://t.me/abumuazhusenedris

✅اسلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅ ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት  ምፈልጉ ብቻ  በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Mujahid_Selefi  የምንቀበለው ተማሪ ብዛት ቃኢዳ 5  ነዘር 5 ሂፍዝ 5  ተማሪ ብቻ ነው

እንዲህ አይነት ባል በሧሊህነትሽጂ በጀማልነትሽ አታገኚውም በዲንሽ በመንሃጅሽ ላይ ጠንክሪ አላህ በዱኒያ በአኼራም ስኬታማ እንዲያደርግሽ
እንዲህ አይነት ባል በሧሊህነትሽጂ በጀማልነትሽ አታገኚውም በዲንሽ በመንሃጅሽ ላይ ጠንክሪ አላህ በዱኒያ በአኼራም ስኬታማ እንዲያደርግሽ

እሧ ኒቃቢስት እሱ ጫቲስት መንገድ ላይ ሳያቸው አዘንኩኝ ደግሞኮ ኢልም ፏ ነበረች ምን ዋጋ አለው ጫቲስት አግብታ አወደመችው እንደሧ ከመሆን ጀሊሉ ይጠብቃቹህ

ቲላወቱል ቁርዐን🤌🏻

ወንድ ብሎ ማለት ሱብሂን በጀማእ የሰገደው ነው🙌

♦️| የኒካህ ፕሮግራም! — እነሆ ዛሬ ሐሙስ ምሽት የካቲት ሐምሌ 16 2018 ልዩ የኒካህ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!። 💍ልዩ የተዘጋጀ የሱኒዮች የኒካህ ፕሮግራም ✹ የውድ ወንድማችን ዩሱፍ ሳሊህ ማለት
♦️| የኒካህ ፕሮግራም! — እነሆ ዛሬ ሐሙስ ምሽት የካቲት ሐምሌ 16 2018 ልዩ የኒካህ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!። 💍ልዩ የተዘጋጀ የሱኒዮች የኒካህ ፕሮግራም ✹ የውድ ወንድማችን ዩሱፍ ሳሊህ ማለትምIbnu Salih )እና 💍💎 የውድ እህታችን ሰዓዳ ቃሲም የኒካህ ፕሮግራም በዚህ ደስታ የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። 🪑ተጋባዥ እንግዶች 1 ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (አል-ወለውይ) አሏህ ይጠብቃቸው • 2 ኡስታዝ አቡ መርዋን (ከ ሳንኩራ) • 3 ኡስታዝ አቡ ጃዕፈር (ከ ሸዋ ሮቢት) • 4 ኡስታዝ አብዱልከሪም (ከለተሞ) • 5 ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ (አል-ወልቅጥይ) — ሌሎችም....ይኖራሉ حفظهم الله تعالى ⏰ ሰዓት ፦ አድራሻ imo Room ከምሽቱ በኢትዮ🇪🇹 3:00 በሱዑዲያ 🇸🇦9:00 በኢማራት🇵🇸 10:00 አይለፋችሁ!። Click the link to join us!👇👇👇👇👇 https://s.imoim.net/f60IiD?from=other

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

አላህ ያዘነልን ወጣቶች ስንቀር አብዛኞቻችን የያዝነው ኢልም እየኖርን አይደለም። ነገ አላህ ፊትኮ ባዉቅነው እውቀትኮ ሂሳብ አለብን የዛ ቀን መልሳችን ምን ይሆን?

በአላህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት እና ተንቢሃት ኪታብን በኢኽላስ የቀራች ሴት "ያለ መህረም ለጉዞ አትወጣም"

ቲላወቱል  ቁርዓን🎧
ለቀልቦዎ❤️‍🩹
https://t.me/Sakinah_Quran_Post

ደርስ ላይ ጠንካራ እደሆሽው ሁላ ተግባሩ ላይም ጠንካራ ሁኚ🙌
ደርስ ላይ ጠንካራ እደሆሽው ሁላ ተግባሩ ላይም ጠንካራ ሁኚ🙌

ቢደአ እና ሽርኩ ሳይሆን ሙብተዲው እና ሙሽሪኩ ነው ጀሀነም ሚገባው ጣፋጭ መልስ ነች"ጥፋቱን ብቻ አውግዝ ሰውዬው ተወው" ለሚሉት አካሎች

👉 የነሲሓ ሙሪዶች ለራሳችሁ ታማኝ ሁኑ ! እውነተኛ ሙሪዶች ለራሳቸው ታማኞች ናቸው ። አብዛኛዎች ያብሬት ሙሪዶች ፣ የቃጥባሬና አልከሶ እንዲሁም የዳንዬና አንዬ የከረምና ጀማ ንጉስ የጌታው ሸኽዬ ሙሪዶችም የዚሁ አይነት ናቸው ። ለሙሪድነታቸው ኢኽላስ አላቸው ። ሲወዱም ሲጠሉም በግልፅ ነው ። ከኋላና ፊት የተለያየ ባህርይ የላቸውም ። ከላይ ከተገለፁት የሙሪድ አይነቶች በአካል ሲያገኙኝ ሁለመናቸው የሚቀያየርና ምናልባት ሸይጧንን በአካል ቢያዩት የማይሰማቸው አይነት ስሜት የሚሰማቸው የሚመስሉ አሉ ። የእነዚህ ሰዎች ጥላቻ መንስኤው ባህሩ ተውሒድ ተውሒድ ከሚሉ ሰዎች አንዱ ነው የሚል እይታቸው ነው ። መጥላታቸው ትክክል ይሁንም አይሁንም ግን ለሙሪድነታቸው ታማኞች ናቸው ። ምክንያታቸው ከላይ የተጠቀሱ መሻኢኾች ለጭንቅ ይደርሳሉ ፣ ይረዳሉ ፣ ሲጠሩ ይሰማሉ ፣ ለጥሪ ምላሽ ይሰጣሉ ፣ የተጨነቀን ይፈርጃሉ ፣ የደኸየን ያከብራሉ ፣ የታመመን ያሽራሉ የሚል እምነት ስላላቸው ነው ። ተውሒድ ተውሒድ የሚሉ ሰዎች ደግሞ የዚህ አይነት እምነት ያከፍራል ይላሉ !። ታዲያ ለእነዚህ ሰዎች ከባህሩና ከሱ አምሳያዎች በላይ ጠላት ማን ነው ? በእነርሱ እይታ ማንም የለም ። በመሆኑም ጠላትነታቸውን ግልፅ በማድረግ ወደ አላህ እንቃረባለን ብለው ስለሚያምኑ ግልፅ ያደርጋሉ ። የነሲሓ ዘመናዊ ሙሪዶች የነሲሓ ዱዓቶች የሰለፍዮች ተምሳሌቶች ናቸው ። ሸይኻቸው ኢልያስ አሕመድ ማለት ዒልሙ ከአንዳንድ የሰለፍ ዑለሞችም ይበልጣል የሚሉ ናቸው !። እንዴት ስትላቸው አንዳንድ የሰለፍ ዑለሞች አንድ ሐዲስን ለማግኘት በእግራቸው ከወር በላይ ይሄዱ ነበር ። ሸይኽ ኢልያስ ግን አሁን የፈለገውን ሐዲስም ይሁን የሰለፎች አሳሮች በቀላሉ ማግኘት ስለሚችል ከሱ የሚያመልጥ ነገር የለም ። ስለዚህ ሁሉንም ሐዲስና የሰለፎች አሳሮችን ያውቃል ። በመሆኑም እሱ የሚለው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ይሉሀል ። እነዚህ የነሲሓ ሙሪዶች የሰለፍይ መሻኢኾችንና ኡስታዞች እንዲሁም ዱዓቶችን በሰዎች አእምሮ ውስጥ እንደ ሸይጧን ይስላሉ ። ምክንያታቸው ደግሞ የሰለፍዮች ተምሳሌት ናቸው የሚሉዋቸው ዱዓቶቻቸውና ፍፁም ነው የሚሉትን ሸይኻቸው ከሱና የወጡበትና ኢኽዋንይ ስሩርይ የሆኑበትን ሰለፎችን የተቃረኑባቸው መሰረታዊ የዐቂዳ ነጥቦችን በመረጃ ግልፅ አድርገው በማቅረብ ሐቅን የሚፈልጉ ሁሉ እንዲርቁዋቸው በማድረጋቸው ነው ። በጣም የሚገርመው አብዛኞች የነሲሓ ሙሪዶች ሁለት ፊት ነው ያላቸው ። ከኋላ እንደሸይጧን ይስሉሀል ሲያገኙህ ፈገግ ብለው ሰላም ይሉሃል ። ከእንደነዚህ አይነት የነሲሓ ሙሪዶች ውስጥ አንዱ ባህሩ ማለት ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ነው የምከተለው እያለ ስሜቱን የሚከተል ሰው ነው እያላ የሚያስጠነቅቅና ላገኘው ሁሉ በዚህ መልኩ ዳዕዋ የሚያደርግ ሲሆን በዚህም ከሽርክና ቢዳዓ ከማስጠንቀቅ የበለጠ አጅር የሚያገኝ የሚመስልበት አይነት ሰው ነው ። ስለዚህ ሰው ብዙ በዚህ መልኩ ዳዕዋ እያደረገ ከሚያስጠነቅቃቸው ወንድሞች እሰማለሁ ። የዚህን ሰው ስም ከተለያዩ ወንድሞች ብዙ ጊዜ ስለምሰማው አንዳንዴ እየተገረምኩ እረሳውና እተወዋለሁ ። ዛሬ አል ኢስላሕ መስጂድ ላይ ከመጝሪብ ሶላት በኋላ ከአንድ ወንድሜ ጋር ቆሜ እያወራሁ ሳለሁ በአካል የማውቀውና ሁል ጊዜ ሲያገኘኝ በጥሩ ፈገግታ ሰላም የሚለኝ ሰው እንደተለመደው ባይሆንም ሰላም ብሎን አልፎን ሄደ ። ያ ከኔ ጋር ቆሞ የነበረው ወንድሜ በጣም ተገርሞ የአሁኑ እኮ እገሌ የሚባለው ሁሌ ካንተ የሚያስጠነቅቀው ሰው ነው አለኝ ። ከሱ ጋር በኔ ምክንያት ሀጅር ተደራርገው አይነጋገሩም ! ለካ የሌላ ጊዜ ፈገግታው የቀነሰው እሱ ከኔ ጋር ስለነበረ ነው ። ገርሞ ገርሞ ይገርማል !!! ። ለዚህ ወንድሜ ይህ ሰው እኮ ሁሌ ነው ፈገግ እያለ ሰላም የሚለኝ ብዬው ቶሎ ተለያይተን ፈጠን ብዬ ስወጣ ውጪ በር ላይ ተገናኘን ። እገሌ ማለት አንተ ነህ አይደል ብዬ ጠየቅሁት እሱም አው እኔ ነኝ አለኝ ። ታዲያ እገሌ ማለት አንተ ከሆንክ ባህሩ ስሜቱን ነው የሚከተለው ብለህ አይደለም እንዴ የምታምነው ? ቁርኣንና ሐዲስን ትቶ ስሜቱን የሚከተል ደግሞ ሙብተዲዕ ነው ። ሙብተዲዕን መጥላትና ማኩረፍ ደግሞ ወደ አላህ የሚያቃርብ ተግባር ነው ። እንዴት አንተ ባህሩ እንዲህ አይነት ሰው ነው ብለህ አምነህ ለሌሎች ዳዕዋ እያደረግህና እያስጠነቀቅህ ስታየኝ እንዴት ሰላም ትለኛለህ ? ላንተ እኔን ማኩረፍ እኮ ወደአላህ የሚያቃርብህ ዒባዳ ነው ብዬው ትቼው ሄድኩኝ ። ይህ ሁሉ ሲሆን መሬት መሬት ከማየት ውጪ መልስ አልነበረውም ! ዛሬስ ምልስ አነበረውም ነገስ አላህ ፊት መልስ ይኖረው ይሆን ? ለማንኛውም የነሲሓ ሙሪዶች ለራሳችሁ ታማኝ ሁኑ ያልኩት ለዚህ ነው !። http://t.me/bahruteka

አሉ ደግሞ አላህ አላህ ስራቸውንም ትዳራቸውንም በቃ ላይፋቸውን ሲያስተካክልላቸው ጓደኞቻቸውን የሚረሱ አኺ እንደዚህ አይነት ወንድ እንዳትሆን በተለይ በዲን መንገድ ላገኘሀው ጓደኛህ

የመጅሊሱ ምክትል ሱፊይ ነው እነ ኢብኑ መስኡድ ሴንተር ከእንደዚህ አይነት ሰው ጋር ሆነን ዲንን እንርዳ እያሉ ነው ከባድ ውሸት🙌

ሽርክ እየሰሩ ቢደአ እየሰሩ የሶሻል ሚዲያ ስማቸውን "እገሌ ነኝ የነቢ ወዳጅ " ይላሉ አጂብ!