ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 276
المشتركون
+124 ساعات
+1937 أيام
+81630 أيام
أرشيف المشاركات
4.ነብዩ ዩኑስ ዐለይሂ ሰላም በጨለማ ውስጥ የጸለዩት ዱዓ ምን ነበር? A) رب اغفر لي B) لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين C) حسبي الله ونعم الوكيل D) رب زدني علما

3.ነብዩ ኢሳ (ዐ.ሰ) ከተደረገላቸው ተአምራት አንዱ ምን ነበር? A) ሙታንን በአላህ ፈቃድ ማስነሳት B) ባሕር መክፈል C) ጨረቃ መክፈል D) ተራራ ማንቀሳቀስ

2.ነብዩ ሁድ ዐለይሂ ሰላም የተላኩት ወደ የትኛው ሕዝብ ነበር? A) ሰሙድ B) ዐድ C) መድየን D) በኒ እስራኤል

1.ከነብያቶች ውስጥ “ኡሉል-ዐዝም” የሚባሉት ስንት ናቸው? A) 3 B) 4 C) 5 D) 7

ይጀመር የታላችሁ አትታዩም👀

አሰላሙ አለይኩም ጀሚዐን 🤚 የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን ይጀምር? ካላችሁ👍

እህቶች ዝናብ🌧 ሲዘንብ እንሸኛችሁ ብለው የሚመጡ ባጃጆችም ሆነ ማንኛውንም ነገር እንዳታምኑ❤️‍🩹 በተለይ በማታ ❗️

"ከሰይድ ቁጥብ አንድሰው አይከላከልም በሰይድ ቁጥብ ዓቂዳ እና መንሀጅ ላይ ቢሆን እንጂ" #አሽይኽ_ዶክተር_ሁሴን_አስልጢይ(ሀፊዘሁላህ) https://t.me/Abu_Umer1
"ከሰይድ ቁጥብ አንድሰው አይከላከልም በሰይድ ቁጥብ ዓቂዳ እና መንሀጅ ላይ ቢሆን እንጂ" #አሽይኽ_ዶክተር_ሁሴን_አስልጢይ(ሀፊዘሁላህ) https://t.me/Abu_Umer1

ዱቄቱን(cream) እንጂ ፊቷን አላየህም!! የታጠበችው ጊዜ እንዳደነግጥ!! ኒቃቡን እንጂ ፊቷን አላየህም!! ስትከፍተው ብርሃኑ አይንህን እንዳያጠፈው ተጠንቀቅ!!

👉በእርግጥም አጥብቀህ የፈለግከውን ነገር የምትፈልግ ከሆነ፤ ይህንን ዱዓ አድርግ🤍 «رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ» "ጌታዬ ሆይ! እኔ
👉በእርግጥም አጥብቀህ የፈለግከውን ነገር የምትፈልግ ከሆነ፤ ይህንን ዱዓ  አድርግ🤍 «رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ» "ጌታዬ ሆይ! እኔ ከአንተ ወደ እኔ ለምታወርደው ከማንኛውም ኸይር ነገር ፈላጊ ነኝ።" ወላሂ! አላህ የማይቻለው ነገር የለም ለኛ የከበደን ለኛ ያቃተን ለኛ ማይቻል ሚመስለን ነገር ለአላህ ግን በኩን ቃል ብቻ ሁሉም ነገር ፈየኩን 🤌 ይሆናል እናንተ ብቻ....  رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ "ጌታዬ ሆይ! እኔ ከአንተ ወደ እኔ ለምታወርደው ከማንኛውም በጎ ነገር ፈላጊ ነኝ!"          በሉት ወላሂ ሚጠቅመን ከሆነ አላህ ለመስጠት አይሰስትም በዱአችሁ ተበራቱ🙌 https://t.me/nejashi_nejashi

ᴍy ᴅᴇᴀʀ ꜱɪꜱᴛᴇʀ እስልምና ላንቺ የዋለውን ውለታ በማይሆን ነገር ስትመልሺ አይከብድም! እስልምና ከመምጣቱ በፊት ሴት ልጅ ከነ ህይወቷ ትቀበር ነበር።አባት ሴት ልጅ ከተወለደለት ያፍር ነበር ታውቂያለሽ አሁን አንቺ ስለተወለድሽ አባትሽ ሲያፍርብሽ ያለው ስሜት it's difficult ሀቂቃ🙌 እና ምን ልልሽ ነው እስልምናሽ ነው ላንቺ ነፃነት ላንቺ መብት ላንቺ ማንነት ላንቺ ውበት ትልቅ ውለታን የዋለልሽ ውዴ እንጅ አንቺ የምትጠሪያቸው ፌሚኒዝሞች ወፍ ምንም ያደረጉት ነገር የለም የሚያደርጉት ነገርም የለም🙌 እና የኛ እስልምና ብዙ ነገራቶችን ለሴቶች አመቻችቶልናልና እንጠቀምበት በማንነትሽ፣ በሴትነትሽ እንዳታፍሪ ያደረገሽ እስልምናሽ እስልምና ከመምጣቱ በፊት ወንዶች ሴት ልጅ ሲወለድላቸው ግራ ይጋባሉ አይደሰቱም ነበር አሁን ግን ሀታ የመጀመሪያ ልጃቸው ሴት ብትሆን የሚደሰቱ አሉ ይህን ያደረገልሽ እስልምናሽ ብቻ ብዙ ብዙ ነገራቶችን እስልምናችን አድርጓል

ለአንድ ቀን ባለቤትህ ለሆነ ሀጃ ከቤት ወጥታ አንተ ደግሞ የቤቱና የልጆች ጠባቂ ስትሆን ሚስትህ እድሜ ልኳ ስንት ነገር ችላ እንደምትኖር ትረዳለህ •━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.m
ለአንድ ቀን ባለቤትህ ለሆነ ሀጃ ከቤት ወጥታ  አንተ ደግሞ የቤቱና የልጆች ጠባቂ ስትሆን ሚስትህ እድሜ ልኳ ስንት ነገር ችላ እንደምትኖር ትረዳለህ •━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/nejashi_nejashi

✍ፍቅር የሌለው ትዳር አሰልቺ የሁለት ሰው ስብሰባ ነው 🥀የምትወዱትን አግቡ ከሚወዱት ጋር መኖር ረፍት ነው✅🥀
✍ፍቅር የሌለው ትዳር አሰልቺ የሁለት ሰው ስብሰባ ነው     🥀የምትወዱትን አግቡ       ከሚወዱት ጋር መኖር ረፍት ነው✅🥀

አላህ በተውሂድና በሱና ላይ አፅንቶ ይውሰደን🤲
አላህ በተውሂድና በሱና ላይ አፅንቶ ይውሰደን🤲

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

🔴 بسم الله الرحمن الرحيم ☀️ 🌙 የጧትና የማታ ዚክሮች (أذكار الصباح والمساء) ╭━━━ ✨ ━━━ 📖 ━━━ ✨ ━━━╮                «أَلا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ» ╰━━━ ✨━━━ 📖 ━━━ ✨ ━━━╯ 📢 ውድ የቻናላችን ተከታዮች! እነዚህን የነቢዩን ﷺ ሱና የያዙ የዕለት ተዕለት ዚክሮች በየቀኑ ጧት (ከሱብሂ ሰላት በኋላ) እና ማታ (ከዐስር ሰላት በኋላ) በማለት እራስዎን ከአደጋ፣ ከጭንቀትና ከሸይጧን ተንኮል ይጠብቁ። ✨ ✨ ✨👑 1. የጀነት ቁልፍ የሆነው ታላቁ ዚክር (سيد الاستغفار) ⏱️ [ ጧት እና ማታ 1 ጊዜ ብቻ ] 📖 የአረብኛው ፅሁፍ፦ «اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ» ✏️ አነባበቡ በአማርኛ፦ «አላሁመ አንተ ረቢ ላ ኢላሀ ኢላ አንተ፣ ኸለቅተኒ ወአነ ዐብዱከ፣ ወአነ ዐላ ዐህዲከ ወወዕዲከ መስተጠዕቱ፣ አዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ሶነዕቱ፣ አቡኡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዐለየ፣ ወአቡኡ ቢዘንቢ ፈግፊር ሊ ፈኢነሁ ላ የግፊሩዝ-ዙኑበ ኢላ አንተ።» 💎 ትርጉሙ በአማርኛ፦ "አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፤ ከአንተ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። ፈጠርኸኝ እኔም ባሪያህ ነኝ። በገባሁት ቃልኪዳንና በተስፋዬ ላይ በዓቅሜ እጸናለሁ። ከሰራሁት መጥፎ ነገር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ። በኔ ላይ የዋልክልኝን ጸጋህን አመሰግናለሁ፤ ወንጀሌንም እመሰክራለሁ (አምናለሁ)። ስለዚህ ማረኝ፤ ከአንተ በቀር ወንጀልን የሚምር የለምና። "🔍 🔎 🔍 🛡️ 2. ድንገተኛ አደጋንና ክፉ ነገርን መከላከያ ዚክር ⏱️ [ ጧት እና ማታ 3 ጊዜ ] 📖 የአረብኛው ፅሁፍ፦ «بِسْمِ اللَّهِ الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الْأَرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ» ✏️አነባበቡ በአማርኛ፦ «ቢስሚላሂል-ለዚ ላ የዱሩ መዐስሚሂ ሸይኡን ፊል አርዲ ወላ ፊስ-ሰማኢ ወሁወስ-ሰሚዑል ዐሊም» 💎 ትርጉሙ በአማርኛ፦ "በዚያ በስሙ (ጥበቃ) በምድርም ሆነ በሰማይ ምንም ነገር ጉዳት በማያደርሰው በአላህ ስም እጀምራለሁ፤ እርሱ ሰሚውና አዋቂው ነው።" 🔍 🔎 🔍 🤲 3. የልብ እርካታንና የአላህን ውዴታ ማግኛ ዚክር ⏱️ [ ጧት እና ማታ 3 ጊዜ ] 📖 የአረብኛው ፅሁፍ፦ «رَضِيتُ بِاللَّهِ رَبَّاً، وَبِالْإِسْلَامِ دِينَااً، وَبِمُحَمَّدٍ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ نَبِيَّاً» ✏️ አነባበቡ በአማርኛ፦ «ረዲቱ ቢላሂ ረበን፣ ወቢል ኢስላሚ ዲነን፣ ወቢሙሐመዲን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለመ ነቢየን» 💎 ትርጉሙ በአማርኛ፦ "በአላህ ጌትነት፣ በኢስላም ሃይማኖትነት፣ በሙሐመድም ﷺ ነቢይነት ወደድኩ (ረካሁ)።" ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ፦👉 https://t.me/Abu_Umer1━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━━

ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህባብ ደህና እደሩልኝ እእ አዝካሩ ነውም እንዳይረሳ 👀 🫰🏽መልካም ለይል🫶🏻

ኢማሙ አህመድ እንዲህ ይላሉ ከኡሙ ሷሊህ ባለቤቴ  ጋር 30  አመት አብራኝ ኖራለች አንድ ቀን ተጣልተን አናውቅም ሞተች  ረሂመሁሙሏህ فاظفر بذات الدين تربت يداك አኺ መልእክቴ ገብቶሃላ? https://t.me/Abu_Umer1

ለማንኛውም ከምንም እና ከምንም በላይ የዲን እውቀት ወሳኝነት አለው።ዲናዊ እውቀት ሲኖረን በአላህ ፍቃድ ሌላው የተስተካከለ ይሆናል።ሌላው ከዚህ ቡሀላ አይደል እንዴ👍🤝

የወንዶችስ ከባዱ መስፈርት 👀