ምክር ለወጣቶች
Открыть в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
7 265
Подписчики
+124 часа
+1937 дней
+81630 дней
Архив постов
7 267
4.ነብዩ ዩኑስ ዐለይሂ ሰላም በጨለማ ውስጥ የጸለዩት ዱዓ ምን ነበር?
A) رب اغفر لي
B) لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
C) حسبي الله ونعم الوكيل
D) رب زدني علما
7 267
3.ነብዩ ኢሳ (ዐ.ሰ) ከተደረገላቸው ተአምራት አንዱ ምን ነበር?
A) ሙታንን በአላህ ፈቃድ ማስነሳት
B) ባሕር መክፈል
C) ጨረቃ መክፈል
D) ተራራ ማንቀሳቀስ
7 267
"ከሰይድ ቁጥብ አንድሰው አይከላከልም በሰይድ ቁጥብ ዓቂዳ እና መንሀጅ ላይ ቢሆን እንጂ"
#አሽይኽ_ዶክተር_ሁሴን_አስልጢይ(ሀፊዘሁላህ)
https://t.me/Abu_Umer1
7 267
ዱቄቱን(cream) እንጂ ፊቷን አላየህም!! የታጠበችው ጊዜ እንዳደነግጥ!!
ኒቃቡን እንጂ ፊቷን አላየህም!! ስትከፍተው ብርሃኑ አይንህን እንዳያጠፈው ተጠንቀቅ!!
7 267
👉በእርግጥም አጥብቀህ የፈለግከውን ነገር የምትፈልግ ከሆነ፤ ይህንን ዱዓ አድርግ🤍
«رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ»
"ጌታዬ ሆይ! እኔ ከአንተ ወደ እኔ ለምታወርደው ከማንኛውም ኸይር ነገር ፈላጊ ነኝ።"
ወላሂ! አላህ የማይቻለው ነገር የለም ለኛ የከበደን ለኛ ያቃተን ለኛ ማይቻል ሚመስለን ነገር ለአላህ ግን በኩን ቃል ብቻ ሁሉም ነገር ፈየኩን 🤌 ይሆናል እናንተ ብቻ....
رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ
"ጌታዬ ሆይ! እኔ ከአንተ ወደ እኔ ለምታወርደው ከማንኛውም በጎ ነገር ፈላጊ ነኝ!"
በሉት ወላሂ ሚጠቅመን ከሆነ አላህ ለመስጠት አይሰስትም
በዱአችሁ ተበራቱ🙌
https://t.me/nejashi_nejashi
7 267
ᴍy ᴅᴇᴀʀ ꜱɪꜱᴛᴇʀ እስልምና ላንቺ የዋለውን ውለታ በማይሆን ነገር ስትመልሺ አይከብድም!
እስልምና ከመምጣቱ በፊት ሴት ልጅ ከነ ህይወቷ ትቀበር ነበር።አባት ሴት ልጅ ከተወለደለት ያፍር ነበር ታውቂያለሽ አሁን አንቺ ስለተወለድሽ አባትሽ ሲያፍርብሽ ያለው ስሜት it's difficult ሀቂቃ🙌 እና ምን ልልሽ ነው እስልምናሽ ነው ላንቺ ነፃነት ላንቺ መብት ላንቺ ማንነት ላንቺ ውበት ትልቅ ውለታን የዋለልሽ ውዴ እንጅ አንቺ የምትጠሪያቸው ፌሚኒዝሞች ወፍ ምንም ያደረጉት ነገር የለም የሚያደርጉት ነገርም የለም🙌 እና የኛ እስልምና ብዙ ነገራቶችን ለሴቶች አመቻችቶልናልና እንጠቀምበት በማንነትሽ፣ በሴትነትሽ እንዳታፍሪ ያደረገሽ እስልምናሽ
እስልምና ከመምጣቱ በፊት ወንዶች ሴት ልጅ ሲወለድላቸው ግራ ይጋባሉ አይደሰቱም ነበር አሁን ግን ሀታ የመጀመሪያ ልጃቸው ሴት ብትሆን የሚደሰቱ አሉ ይህን ያደረገልሽ እስልምናሽ
ብቻ ብዙ ብዙ ነገራቶችን እስልምናችን አድርጓል
7 267
ለአንድ ቀን ባለቤትህ ለሆነ ሀጃ ከቤት ወጥታ
አንተ ደግሞ የቤቱና የልጆች ጠባቂ ስትሆን
ሚስትህ እድሜ ልኳ ስንት ነገር ችላ
እንደምትኖር ትረዳለህ
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/nejashi_nejashi
7 267
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 267
🔴 بسم الله الرحمن الرحيم
☀️ 🌙 የጧትና የማታ ዚክሮች (أذكار الصباح والمساء)
╭━━━ ✨ ━━━ 📖 ━━━ ✨ ━━━╮
«أَلا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ»
╰━━━ ✨━━━ 📖 ━━━ ✨ ━━━╯
📢 ውድ የቻናላችን ተከታዮች! እነዚህን የነቢዩን ﷺ ሱና የያዙ የዕለት ተዕለት ዚክሮች በየቀኑ ጧት (ከሱብሂ ሰላት በኋላ) እና ማታ (ከዐስር ሰላት በኋላ) በማለት እራስዎን ከአደጋ፣ ከጭንቀትና ከሸይጧን ተንኮል ይጠብቁ።
✨ ✨ ✨👑 1. የጀነት ቁልፍ የሆነው ታላቁ ዚክር (سيد الاستغفار)
⏱️ [ ጧት እና ማታ 1 ጊዜ ብቻ ]
📖 የአረብኛው ፅሁፍ፦
«اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ»
✏️ አነባበቡ በአማርኛ፦
«አላሁመ አንተ ረቢ ላ ኢላሀ ኢላ አንተ፣ ኸለቅተኒ ወአነ ዐብዱከ፣ ወአነ ዐላ ዐህዲከ ወወዕዲከ መስተጠዕቱ፣ አዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ሶነዕቱ፣ አቡኡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዐለየ፣ ወአቡኡ ቢዘንቢ ፈግፊር ሊ ፈኢነሁ ላ የግፊሩዝ-ዙኑበ ኢላ አንተ።»
💎 ትርጉሙ በአማርኛ፦
"አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፤ ከአንተ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። ፈጠርኸኝ እኔም ባሪያህ ነኝ። በገባሁት ቃልኪዳንና በተስፋዬ ላይ በዓቅሜ እጸናለሁ። ከሰራሁት መጥፎ ነገር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ። በኔ ላይ የዋልክልኝን ጸጋህን አመሰግናለሁ፤ ወንጀሌንም እመሰክራለሁ (አምናለሁ)። ስለዚህ ማረኝ፤ ከአንተ በቀር ወንጀልን የሚምር የለምና።
"🔍 🔎 🔍
🛡️ 2. ድንገተኛ አደጋንና ክፉ ነገርን መከላከያ ዚክር
⏱️ [ ጧት እና ማታ 3 ጊዜ ]
📖 የአረብኛው ፅሁፍ፦
«بِسْمِ اللَّهِ الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الْأَرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ»
✏️አነባበቡ በአማርኛ፦
«ቢስሚላሂል-ለዚ ላ የዱሩ መዐስሚሂ ሸይኡን ፊል አርዲ ወላ ፊስ-ሰማኢ ወሁወስ-ሰሚዑል ዐሊም»
💎 ትርጉሙ በአማርኛ፦
"በዚያ በስሙ (ጥበቃ) በምድርም ሆነ በሰማይ ምንም ነገር ጉዳት በማያደርሰው በአላህ ስም እጀምራለሁ፤ እርሱ ሰሚውና አዋቂው ነው።"
🔍 🔎 🔍
🤲 3. የልብ እርካታንና የአላህን ውዴታ ማግኛ ዚክር
⏱️ [ ጧት እና ማታ 3 ጊዜ ]
📖 የአረብኛው ፅሁፍ፦
«رَضِيتُ بِاللَّهِ رَبَّاً، وَبِالْإِسْلَامِ دِينَااً، وَبِمُحَمَّدٍ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ نَبِيَّاً»
✏️ አነባበቡ በአማርኛ፦
«ረዲቱ ቢላሂ ረበን፣ ወቢል ኢስላሚ ዲነን፣ ወቢሙሐመዲን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለመ ነቢየን»
💎 ትርጉሙ በአማርኛ፦
"በአላህ ጌትነት፣ በኢስላም ሃይማኖትነት፣ በሙሐመድም ﷺ ነቢይነት ወደድኩ (ረካሁ)።"
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ፦👉 https://t.me/Abu_Umer1━━━━━━
━━━━━━━━━━━━━━━━
7 267
ኢማሙ አህመድ እንዲህ ይላሉ ከኡሙ ሷሊህ ባለቤቴ ጋር 30 አመት አብራኝ ኖራለች አንድ ቀን ተጣልተን አናውቅም ሞተች ረሂመሁሙሏህ
فاظفر بذات الدين تربت يداك
አኺ መልእክቴ ገብቶሃላ?
https://t.me/Abu_Umer1
7 267
ለማንኛውም ከምንም እና ከምንም በላይ የዲን እውቀት ወሳኝነት አለው።ዲናዊ እውቀት ሲኖረን በአላህ ፍቃድ ሌላው የተስተካከለ ይሆናል።ሌላው ከዚህ ቡሀላ አይደል እንዴ👍🤝
