ምክር ለወጣቶች
الذهاب إلى القناة على Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 262
المشتركون
+3324 ساعات
+2127 أيام
+84330 أيام
أرشيف المشاركات
7 262
🧶that one ሂጃቢስት እኔ ማግባት የምፈልገው በዲኑ ጠንካራ የሆነ የሚያቀራኝ etc.....
ልክ እንደዛው ወንዱም የቀራች ደርሷ ላይ focus የምታደርግ etc....
እንላለን او ይላሉ ምርጫችንን እያሳነስኩ ሳይሆን ግን እኛ ለራሳችን የት ነን ወገንታት እኛ እራሳችን ላይ ከሰራን አላህ ደግሞ ለኛ ሁነኛውን ሰው አዘጋጅቶልናል👌🏻
ሳህ👍
@light_of_sunnah
7 262
🍂ለሁሉም እየተሰዋን
ራሳችንን ቆፍረን ቀበርን.....
ለሰው ደስታ እየኖርን
የደስታ ጣዕሙ ጠፋብን
ታዲያ አንዳንዴ ራስን መውደድ
ለምን ጥፋት ይሆናል ለምን❓
@light_of_sunnah
7 262
«ሙዚቃ (ዘፈን) ልብን ያበላሻል፤ ልብ ከተበላሸ ደግሞ በውስጡ መናፍቅነት (ንፋቅ) ይንቀሳቀሳል።»
ምንጭ፦ ኢማም እብን አል-ቀይም (رحمه الله ) — إغاثة اللهفان (1/251)Share#ሼር ይደረግ telegram channal ጆይን ይበሉ👇👇👇 t.me/abu_muawiyya
7 262
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 262
ዛሬ የጌታህን ቃል—ቁርአንን—ቀርተሃል❓
ቀርተህ ከሆነ «አልሐምዱሊላህ» በል።
ካልቀራህ ግን ትንሽ ቆም ብለህ ራስህን ፈትሽ…
ለመሆኑ በቀን ውስጥ ስንት ጊዜ ስልክህን ተመልክተሃል❓ ስንት ሰዓትስ በማይጠቅም ነገር ላይ አባክነሃል❓
የስልክህን ስክሪን ለመመልከት ጊዜ አግኝተህ የአላህን (ሱብሐነሁ ወተዓላ) ቁርዓን አንዲት ፊደል (ሐርፍ) እንኳ ለመቅራት ጊዜ አላገኘህም? ለምን? ይህ ትልቅ ክስረት አይደለምን❓
አሁንም ቢሆን የአሏህን ቃል የተወሰነ እንኳ ሳታይ(ሳትቀራ) እንዳትተኘ7 262
የዛሬ ጥያቄዎች መልስ
1.ለ🏆
2.ለ🏆
3.ለ🏆
4.ሀ🏆
5.ለ🏆
6.ለ🏆
7.ለ🏆
8.ሀ🏆
9.መ🏆
10.ሀ🏆
የተሳተፋችሁ ልጆች አላህ እኛ በጠየቅነው እናንተ በመለሳችሁት ተጠቃሚዎች ያድርገን። አላህ ኢኽላስን ይስጠን 🤲
ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ለይላችሁ ያማረ ይሁን 🤲
7 262
10.ዳውድ عليه السلام ከተሰጡት ልዩ ፀጋዎች አንዱ ምን ነበር?
A) ብረት ለእርሱ እንዲለሰልስ
B) ባሕር እንዲከፈል
C) እሳት እንዲቀዘቅዝ
D) ዝናብ እንዲቆም
7 262
8.ኢሳ عليه السلام የተላከው በተለይ ወደ ማን ህዝብ ነበር?
A) በኒ እስራኤል
B) የአድ ህዝብ
C) የሰሙድ ህዝብ
D) የማድየን ህዝብ
7 262
6. ሙሳ عليه السلام ከፈርዖን ሸሽተው የሄዱበት የባሕር ስፍራ ምን ነበር?
A) ሕንድ ውቅያኖስ
B) ቀይ ባሕር
C) ሜዲትራኒያን
D) ሙት ባሕር
7 262
4. ዩሱፍ عليه السلام በእስር ቤት የተፈታላቸው ዋና ችሎታ ምን ነበር?
A) ሕልም መተርጎም
B) መዋጋት
C) መዋኘት
D) ሕክምና
7 262
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊
📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?
👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
