ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 293
المشتركون
-524 ساعات
+1227 أيام
+79230 أيام
أرشيف المشاركات
የሂፍዝ ምዝገባ ጥሪ! 📖 ​አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ​ሁዘይፈህ ኢብኑል የማን ኦንላይን የሴቶች የሂፍዝ ማእከል ቁርአንን በሂፍዝ እና በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ለሚፈልጉ እህቶች ሁ
የሂፍዝ ምዝገባ ጥሪ! 📖 ​አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ​ሁዘይፈህ ኢብኑል የማን ኦንላይን የሴቶች የሂፍዝ ማእከል ቁርአንን በሂፍዝ እና በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ለሚፈልጉ እህቶች ሁሉ በራፉን ክፍት አድርጓል። ​✨ ምቹ የሰዓት አማራጮች ​✨ አስተማማኝ እና የቅርብ ክትትል ​✨ ለሁሉም እድሜ እና ደረጃ የሚሆን አቀራረብ ​ባሉበት ሆነው የቁርአን ባለቤት ይሁኑ! ​👉 ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ፦@Salafiwaverrr ያናግሩኝ ማሳሰቢያ የምንቀበለው ተማሪ ብዛት 10 ነው ስለዚህ ሳይሞላባቹ ቶሎ ተመዝገቡ።

አይደለ አጅነቢይ ወንድን ቀርቶ ዲን የሌላትን ሴት ራሱኮ Best Friend አድርገሽ መያዝ አይፈቀድልሽም እና ታዲያ እንዴት አንድን ወንድ ጓደኛ አድርገሽ ትይዛለሽ? አይቀፍም ግን?

ሸይኽ አብዱልሃሚድ ይሳደባሉ ለሚሉት አድርሱልኝ ከሸይኹ አንደበት ስሙ https://t.me/Abu_Umer1

ከምወደው ቃሪዕ ጋበዝኳችሁ🎧🤌 @yeselefochteketay

አላህ የሱና ኡስታዞችን ያቆይልን🤲
አላህ የሱና ኡስታዞችን ያቆይልን🤲

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🎧🫀

وسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ እየሰማችሁ እያስተነተናችሁ go to sleep

🌖ኪታቡ ላይ ያለው ሌላ እኛ የምኖረው ህይወት ሌላ ለዛ ነው የልብ መረጋጋትን ያጣነው በአወቅነው እውቀት እስካልኖርን ድረስ ሁሌም ከህሊና ጋር ፀብ ላይ ነን ስለዚህ አደራ አደራ ያወቅነውን ኢልም እ
🌖ኪታቡ ላይ ያለው ሌላ እኛ የምኖረው ህይወት ሌላ ለዛ ነው የልብ መረጋጋትን ያጣነው በአወቅነው እውቀት እስካልኖርን ድረስ ሁሌም ከህሊና ጋር ፀብ ላይ ነን ስለዚህ አደራ አደራ ያወቅነውን ኢልም እንኑረው https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

🙌ኩሽና አትግቡ
🙌ኩሽና አትግቡ

ኢኽዋን 👆👆👆
ኢኽዋን 👆👆👆

ሰሀቦች በችግር እና በረሀብ የተነሳ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ እስከማሰር ደርሰው ራሱ ሚስቶቻቸውን ለስራ ወደ ውጪ አያዉጡም ነበር።ነገር ግን ዛሬ ያለን ትውልዶች አይደለ ችግር ነክቶን ችግር ሳይነካን ራሱ
ሰሀቦች በችግር እና በረሀብ የተነሳ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ እስከማሰር ደርሰው ራሱ ሚስቶቻቸውን ለስራ ወደ ውጪ አያዉጡም ነበር።ነገር ግን ዛሬ ያለን ትውልዶች አይደለ ችግር ነክቶን ችግር ሳይነካን ራሱ ለትርፋትርፍ ነገር ሚስቶቻችችንን ወደ ውጪ ለከስብ እናወጣለን💔 ወንዶች ሆይ ወንድ መሆን ካልቻልን አናግባ በቃ። አንቺም እህቴ ከቤት ወጥተሽ  ከአጅነቢይ ጋር እየተጋፋሽ ስሪ የሚልሽን ወንድ እንዳታገቢ። አሏህ ልቦን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል https://t.me/Abu_Umer1

"The strong believer is better and more beloved to Allah than the weak believer though there is good in both. be eager for wh
"The strong believer is better and more beloved to Allah than the weak believer though there is good in both. be eager for what benefits you seek Allah's help and do not give up" Prophet Mohamedﷺ ረሱሉና ﷺ እንዲህ አሉ👇 "ጠንካራው ሙዕሚን ከደካማው ሙዕሚን የተሻለና አላህ ዘንድ የተወደደ ነው በሁለቱም ውስጥ መልካም አለ።የሚጠቅምህን ነገር በትጋት ፈልግ፣ከአላህ እርዳታን ጠይቅ ተስፋም አትቁረጥ"🙌 @yeselefochteketay

ቲላወቱል ቁርዓን🎧
ለቀልቦዎ❤️‍🩹

እ ይሰማል?
እ ይሰማል?

ይሄንን ቦታ አብዛኞቻችን እንወደዋለን ነገር ግን ለመተግበር ደግሞ ትልቅ ኢማን እና ብስለትን ይጠይቃል So እንዘጋጅ🙌 https://t.me/NasihaLishebab
ይሄንን ቦታ አብዛኞቻችን እንወደዋለን ነገር ግን ለመተግበር ደግሞ ትልቅ ኢማን እና ብስለትን ይጠይቃል So እንዘጋጅ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

👆👆👆 #ቆየት_ካሉ_ሙሐደራዎች(ክፍል አንድ) ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ርዕስ፦👇👇👇 ❝#ሹብሃዎች የሚወገዱት በዒልም ነው❞ 🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙 #በሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁለህ) ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ⏰ #ደቂቃ 40:15 #መጠን 5.6 MB https://t.me/Abu_Umer1

ኳስ ለምታየው ልጅ ሼር አርጉላታ👌

ለሴት ልጅ ቀርቶ ለወንድ ልጅ ራሱ ኳስ ጫወታ ማየት ሀራም ነው። እና እንዴት አንቺ ሙስሊም ሴት ሆነሽ ኳስ ታያለሽ? ያውም የአጅነቢይ ወንዶችን ጭን አይከብድም እህቴ? ይሄ ካቺ ይጠበቃል? በይ በይ እህቴ ሳይረፍድብሽ ተውበት አድርጊ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

አንቺ ሙእሚን ሆይ አይኖችሽን ቲክቶከሮችን በማየት አታቆሽሺ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

ሸይኽ አብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል ለተሚይ(ሀፊዘሁሏህ)
ሸይኽ አብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል ለተሚይ(ሀፊዘሁሏህ)