ምክር ለወጣቶች
Ir al canal en Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 293
Suscriptores
-524 horas
+1227 días
+79230 días
Archivo de publicaciones
7 338
የሂፍዝ ምዝገባ ጥሪ! 📖
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ሁዘይፈህ ኢብኑል የማን ኦንላይን የሴቶች የሂፍዝ ማእከል ቁርአንን በሂፍዝ እና በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ለሚፈልጉ እህቶች ሁሉ በራፉን ክፍት አድርጓል።
✨ ምቹ የሰዓት አማራጮች
✨ አስተማማኝ እና የቅርብ ክትትል
✨ ለሁሉም እድሜ እና ደረጃ የሚሆን አቀራረብ
ባሉበት ሆነው የቁርአን ባለቤት ይሁኑ!
👉 ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ፦@Salafiwaverrr ያናግሩኝ
ማሳሰቢያ የምንቀበለው ተማሪ ብዛት 10 ነው ስለዚህ ሳይሞላባቹ ቶሎ ተመዝገቡ።
7 338
አይደለ አጅነቢይ ወንድን ቀርቶ ዲን የሌላትን ሴት ራሱኮ Best Friend አድርገሽ መያዝ አይፈቀድልሽም
እና ታዲያ እንዴት አንድን ወንድ ጓደኛ አድርገሽ ትይዛለሽ? አይቀፍም ግን?
7 338
🌖ኪታቡ ላይ ያለው ሌላ እኛ የምኖረው ህይወት ሌላ ለዛ ነው የልብ መረጋጋትን ያጣነው በአወቅነው እውቀት እስካልኖርን ድረስ
ሁሌም ከህሊና ጋር ፀብ ላይ ነን ስለዚህ አደራ አደራ ያወቅነውን ኢልም እንኑረው
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 338
ሰሀቦች በችግር እና በረሀብ የተነሳ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ እስከማሰር ደርሰው ራሱ ሚስቶቻቸውን ለስራ ወደ ውጪ አያዉጡም ነበር።ነገር ግን ዛሬ ያለን ትውልዶች አይደለ ችግር ነክቶን ችግር ሳይነካን ራሱ ለትርፋትርፍ ነገር ሚስቶቻችችንን ወደ ውጪ ለከስብ እናወጣለን💔
ወንዶች ሆይ ወንድ መሆን ካልቻልን አናግባ በቃ። አንቺም እህቴ ከቤት ወጥተሽ ከአጅነቢይ ጋር እየተጋፋሽ ስሪ የሚልሽን ወንድ እንዳታገቢ።
አሏህ ልቦን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል
https://t.me/Abu_Umer1
7 338
Repost from የልቦች ፍቅር ツ
"The strong believer is better and more beloved to Allah than the weak believer though there is good in both. be eager for what benefits you seek Allah's help and do not give up" Prophet Mohamedﷺ
ረሱሉና ﷺ እንዲህ አሉ👇
"ጠንካራው ሙዕሚን ከደካማው ሙዕሚን የተሻለና አላህ ዘንድ የተወደደ ነው በሁለቱም ውስጥ መልካም አለ።የሚጠቅምህን ነገር በትጋት ፈልግ፣ከአላህ እርዳታን ጠይቅ ተስፋም አትቁረጥ"🙌
@yeselefochteketay
7 338
ይሄንን ቦታ አብዛኞቻችን እንወደዋለን ነገር ግን ለመተግበር ደግሞ ትልቅ ኢማን እና ብስለትን ይጠይቃል
So እንዘጋጅ🙌
https://t.me/NasihaLishebab
7 338
👆👆👆
#ቆየት_ካሉ_ሙሐደራዎች(ክፍል አንድ)
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ርዕስ፦👇👇👇
❝#ሹብሃዎች የሚወገዱት በዒልም ነው❞
🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።
🎙 #በሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁለህ)
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
⏰ #ደቂቃ 40:15
#መጠን 5.6 MB
https://t.me/Abu_Umer1
7 338
ለሴት ልጅ ቀርቶ ለወንድ ልጅ ራሱ ኳስ ጫወታ ማየት ሀራም ነው። እና እንዴት አንቺ ሙስሊም ሴት ሆነሽ ኳስ ታያለሽ? ያውም የአጅነቢይ ወንዶችን ጭን አይከብድም እህቴ? ይሄ ካቺ ይጠበቃል?
በይ በይ እህቴ ሳይረፍድብሽ ተውበት አድርጊ🙌
https://t.me/NasihaLishebab
