ምክር ለወጣቶች
الذهاب إلى القناة على Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 429
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+1227 أيام
+80630 أيام
أرشيف المشاركات
7 436
ፎቶ ለኒቃቢስት ሴት ሀላል ነው የሚል ሀዲስ አለዴ? ደግሞኮ ሀያእ አለን ብላቹ ትሞግታላቹ። ወላሂ ሀያእ ቢኖራቹ ኖሮ አይደለ ፎቶ መፖሰት መነሳቱን ራሱ በቀልባቹ አታስቡትም ነበር።ለማንኛውም ፎቶ ከመነሳታቹ እና ከመፖሰታቹ በፊት ይሄንን አስፈሪ ሀዲስ አስታውሱ
ኢብኑ ዐባስ ባስተላለፈው ሐዲስ ላይ ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ ፦
« በዱንያ ላይ አንድን ፎቶ ያነሳ (ምስልን የመሰለ) የሆነ ሰው የቂያማ ዕለት በዚያ (በመሰለው) ፎቶ (ምስል) ላይ ነፍስ ዝራበት ተብሎ በአላህ ይገደዳል ! ሊዘራበት ግን አይችልም !!! »
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 436
በተለይ የለፋብህ አይነት ልጅ ስትሆን ቀንም ሌሊትም ጭንቀትህ የሆነ ቦታ ደርሰህ እንዲያዩህ ነው
አቦ አላህ ይሄን ጭንቀታችንን አይቶ እድሜያቸውን ያርዝምልን🤲
7 436
"Smart ሰው ብሎ ማለት ሽርክ የማይሰራ ሰው ነው"
No አብሬት❌
No አልከሶ❌
No አንዬ❌
No ዳንዬ❌
No አሊ ጎንደር❌
No ነቢ❌
No No No No አህባሽ ❌
https://t.me/NasihaLishebab
7 436
"የማትቆጭበት ጊዜ ቢኖር ኢልምን በመፈለግ ያሳለፍከው ጊዜ ነው"
ኡለሞች ምን ይላሉ፦ዱኒያን የፈለገ ኢልምን በመፈለግ ላይ አደራ አኼራንም የፈለገ ኢልምን በመፈለግ ላይ አደራ
እና ያ አኺ እንዴት ከዚህ የዱኒያም የአኼራም የስኬትህ ቁልፍ ከሆነው ኢልም ትዘናጋለህ? ነቃ በልጂ!
ደግሞ አስበከዋል ሰለፊይ ሚስት ኖሮህ አብራቹ ኪታብ ስትሞጣጠሉ በህስ ስታደርጉ?
አሏህ ኢልሙንም ዘውጁንም ይወፍቀን🤲
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 436
✅اسلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅
ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት ምፈልጉ ብቻ በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mujahid_Selefi
የምንቀበለው ተማሪ ብዛት
ቃኢዳ 5 ነዘር 5 ሂፍዝ 5 ተማሪ ብቻ ነው
7 436
እህቴ ሆይ ስሚኝ👂
ሞት ሚባል ነገርኮ አለ እሱ ሞትኮ ጥፋጥናን ቆራጭኮ ነው። እና ታዲያ ይህ ሞት ሚባል ነገር እያለብሽ እንዴት ሀያሉ ጌታሽን በመገላለጥ(ኒቃብ ባለመልበስ) እና በየሚዲያው በሜካፕ ተውብሽ ፎቶ📷 በመፖሰት ታምፂዋለሽ? 50ሺህ አመትኮ ራቁትሽን ሀያሉ ጌታ ፊትኮ ትቆሚያለሽ ያኔ ለዚህ አመፅሽ አላህ ሲጠይቅሽ መልስሽ ምን ይሆን እንዴትስ ነው የምታመልጪው? ወይስ ፎሎወር እና ላይክ ፈልጌ ነው የፖሰትኩት ልትዬው ነው? ተይ በቃ ለእስከዛሬ ላጠፋሽው ተውበት አድርጊ ከዚ በኃላ ላለው ግን ራስሽን አስተካክለሽ ሷሊህ ሰለፊይ ሴት ሁነሽ ጌታሽን የምትገናኚ ሁኚ🌹
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 436
ለእነርሱ በርሳቸው የማያውቁባቸው ልቦች አሏቸው፡፡ ለእነሱም በሳቸው የማያዩባቸው ዓይኖች አሉዋቸው፡፡ ለእነሱም በሳቸው የማይሰሙባቸው ጆሮዎች አሉዋቸው፡፡ እነዚያ እንደ እንስሳዎች ናቸው፡፡ ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሳቱ ናቸው፡፡
ሱረቱል አዕራፍ [7:179]
https://t.me/abunehla18
7 436
የሙስሊም ሴት ዋና መኖሪያዋ የት ነው❓
🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን🎙
🌹እህቶች ስሙት ባረከሏህ ፊኩም
Comment @Mujahid_Selefi
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 436
ያሰላም ድምፅ
🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛው ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌
Comment @Mujahid_Selefi
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 436
ሙስጠፋ አብደላ ሙብተዲዕ ነው ተጠንቀቁት
🍃በሼይኽ አብዱል ሃሚድ ቢን ያሲን አለተሚ (ሀፊዘሁላህ)
https://t.me/katebabimide
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 436
✅اسلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅
ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት ምፈልጉ ብቻ በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mujahid_Selefi
የምንቀበለው ተማሪ ብዛት
ቃኢዳ 5 ነዘር 5 ሂፍዝ 5 ተማሪ ብቻ ነው
7 436
የሙመይዐህ ዋሻ የሆነውን የሙነወርን ልጅ ማጋለጥ፣ ሴራውንና ማምታቻውን ግልፅ ማድረግ!!
————— ክፍል 1⃣
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“በእርግጥም የሙነወር ልጅ የሆነን ንግግር አንብቤያለሁ፣ ከንግግሩም ውስጥ "…እዚህጋ በቢድዓ ላይ የወደቀን ሁሉ በሙብተዲዕነት የሚፈርጅም አለ…" የሚል አለበት፣
ለእርሱም "ማን ነው በቢድዐህ ላይ የወደቀን ሁሉ በሙብተዲዕነት የሚፈርጀው?!" ይባላል፣ ሙብተዲዕ የተባሉትን አትጠቅሳቸውም ነበር? ግልፅ በሆነ ማስረጃ አትከላከልላቸውም ነበር? ሙብተዲዕ ያስባለቻቸው የሆነችውን የወደቁባትን የቢድዐህ አይነትስ ምን አይነት ናት ለምን አትጠቅሳትም? ለምንድነው ይህ ሁሉ ውሸት፣ማምታታትና ነገር አክብዶ የተለየ ክስተት በማስመሰል ማስፈራራት?
እርግጥ ነው ሸይኽ ሐሰን ገላውና ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ የተምይዕ ተጣሪ የሆኑ ጥቂት ሰዎችን ግልፅ በሆነ ማስረጃ ላይ ሆነው ሙብተዲዕ በመሆናቸው ብይን ሰጥተዋል፣ አንተ ግን (እነዚህን መሻይኾች) ከሀዳዲይነት ትቆጥራቸዋለህ፣ ታላግጥባቸዋለህ፣ ያለ አግባብ ትተቻቸዋለህ።
በእርግጥ በሐበሻ ምድር በጀርህና ተዕዲል ላይ የሚቆም የለም ብለህ ሞግተህም ነበር፣ ከዚያም በኋላ ያለ እውቀት፣ በሱንና ዑለማእ ዘንድ ተቀምጠህ የተማርከው ነገር ሳይኖር፣ የተማርከበት ሞያህ አካዳሚና ታሪክ ሆኖ እያለ ሠለፊዮችን ጀርህ ስታደርግ ተመለከትነህ። በጀርህና ተዕዲል እውቀት ላይ አንዳች ድርሻ የሌለህ ስትሆን በዘርፉ ላይ ምንኛ የተዳፈርክና ድምበር ያለፍክ ብትሆን ነው ከሰለፊዮች ሆነው መልካም የሆኑ ሰዎችን የምትወርፈውና የምትተቸው?!
በእርግጥ አላህ የተምይዕ ተጣሪዎችን እውነተኛ ማንነት አጋልጧል፣ የሁለት መመልከቻ ዓይኖች ባለቤት ለሆኑ ሁሉ ጉዳያቸው ግልፅ እንዲሆን አድርጓል፣ ሚዛናዊ ለሆነና ሰለፎች ለነበሩበት ነገር ጥልቅ እውቀት ላለው የአዕምሮ ባለቤት ለሆነ ሁሉ አደገኝነታቸው ግልፅ ሆኗል። በእርግጥ አንተም ከመገልበጥህና በስሜትህ ከመስመጥህ በፊት ይህን ታውቅ ነበር።
ከከባባዱ የንግግር መጣረስና የመጋጨት ምክንያቶች እውቀትን ያለ አስተማሪ ከጋዜጣዎችና ከመፅሃፎች መያዝ፣ እንዲሁም ለመበቀልና ነፍሲያን ለመርዳት የበላይ ለማድረግ መነሳሳት (መታገል) ነው።
ከተምይዕ ዋሻው አላዋቂነት የሚከተለውን የኢብኑ ተይሚያን ንግግር ማጣቀሱ ነው:- "ከቀደምትና ከኋለኛው ዘመን ሙጅተሂዶች ውስጥ ብዙዎቹ ቢድዐህ የሆነን ነገር ተናግረዋል ወይም ፈፅመዋል፣ ይሁን እንጂ ቢድዐ መሆኑን አላወቁም። ይህ የሆነው ወይ ትክክለኛ በመሰሏቸው ደካማ ሀዲሶች ምክንያት ነው፣ ወይም ደግሞ ከቁርኣን አንቀፆች ውስጥ ያልተፈለገበትን የተሳሳተ ፍቺ በመረዳታቸው ነው፣ ወይ ደግሞ ያልደረሷቸው ግልፅ ማስረጃዎች እያሉ በራሳቸው እይታ በመጓዛቸው ነው።"
እኔም አልኩኝ:- የሀለቢይ ሙመይዓዎችና ኢልያስ አህመድ በ30 ማታለያዎቹ ላይ፣ ኸድር ከሚሴ፣ የተምይዑ ዋሻ ለቢድዐህና ለስሜት ባለቤቶች ሊከላከሉበት ይህን የኢብኑ ተይሚያን ንግግር በማጣቀስ ተከታትለዋል። ምንኛ የተራራቀ ሆነ! የኢብኑ ተይሚያ ንግግር የሙመይዐህ ሸይኾች ከሚፈልጉበት አውድ ከማመላከት ምንኛ ሩቅ ነው!። ሸይኹል ኢስላም የሚናገሩት ያለ እውቀት በቢድዐህ ላይ ስለ ቀደቀ ሰው ነው፣ "ቢድዐህ መሆኑን ባለማወቅ…" ብሎ ተናግሯል፣ ከዚያም በቢድዐህ ለመውደቃቸው ምክንያት ሊሆናቸው የሚችልን ነገር ጠቅሷል፣ "…ይህ የሆነው፣ ወይ ትክክለኛ በመሰሏቸው ደካማ ሀዲሶች ምክንያት ነው፣ ወይም ደግሞ ከቁርኣን አንቀፆች ውስጥ ያልተፈለገበትን የተሳሳተ ፍቺ በመረዳታቸው ነው፣ ወይ ደግሞ ያልደረሷቸው ግልፅ ማስረጃዎች እያሉ በራሳቸው እይታ በመጓዛቸው ነው።"ብሏል:
ነገር ግን አላህ ሙመይዓዎችን በመጥፎ ግንዛቤና እሳቤ ቀጥቷቸዋል፣ ይህ ቀድሞ ለሱናን ሲከላከል ኖሮ መልሶ ሱናን ችላ ላለ ሰው የገጠመ ምንዳ ነው። ነገሮች ይገለባበጡበታል፣ የአዕምሮ ባለቤቶች እስከሚስቁበት ድረስ በነገሮች ላይ ይንቦጫረቃል። ከዚያም ለዚህ የተምይዕ ዋሻ "ማን ነው በሐበሻ ምድር ያለ እውቀት በቢድዐህ ላይ የወደቀው?፣ ይባላል፣ ኢኽዋኑል ሙፍሊሲንና የነርሱ ጭራ የሆኑትን የመሰብሰብ ተጣሪዎችን ነው ምትፈልግበት?፣ ታዲያ ከእውነተኛ ከሆንክ ለምን በእነሱ ላይ ማስረጃ ልታቆምባቸው አትሯሯጥም? ወይስ ከነገሩ ጀርባ ያለ ነገረ አለ ነው? (እያስመሰልክ ግልፅ ማድረግ ያልፈለግከው ድብቅ አጀንዳ)። በተምይዕና በተጅሚዕ ባለቤቶች ሰፍ ቆመህ እነርሱ እንዲወዱህ ሠለፊዮችን ለማስቆጨት ብለህ የማትጨበጥን ብዥታ ስትሰበስብላቸው አላህን አታፍረውም?! በውስጡ የምትደበቁበት ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ እንዲህ ነበር?!
ስለ ሂዝቢዮች በተለይ ስለ ተምይዕና ተጅሚዕ ባለቤቶች በጥልቀት እውቀት ያለው ሸይኽ ረቢዕ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አለ:- "ሐቅን በማጥራት የሚታወቅ ከሱንና ሰው የነበረ ሆኖ ድብቅ በሆነች ቢድዐህ ከወደቀና ከሞተ ይህን በሙብተዲዕነት መፈረጅ አይፈቀድም፣ ይልቁንም በመልካም ይወሳል፣ በህይወት ካለ ግን ይመከራል ሐቁ ግልፅ ይደረግለታል፣ ሙብተዲዕ በመባል አይቸኮልበትም፣ በዚያው ካዘውተረና በግልፅ ከቀጠለ ግን ሙብተዲዕ ተብሎ ብይን ይሰጥበታል።" ከዚያም ሸይኽ ረቢዕ የሸይኹ'ል ኢስላምን ከላይ የተቀመጠውን "ከቀደምትና ከኋለኛው ዘመን ሙጅተሂዶች ውስጥ…" የሚለውን ንግግር ጠቀሰ። አሁን የሸይኹል ኢስላምን ንግግር ከሸይኽ ረቢዕና ከሙመይዐህ ሸይኾች ግንዛቤ ጋር አነፃፅር፣ የእውቀታቸውን ደካማነትና በሰለፎች መንገድ ላይ ያላቸውን የተደራረበ መሀይምነት ታውቃለህ።
ከዚያም የተምይዑ ዋሻ በድጋሚ የኢብኑ ተይሚያን ንግግር ጠቅሷል፣ "የነዚህ አምሳያ የሆነው የፈጠሩትን ነገር በሱ ሳቢያ የሚወዳጁበትና የሚጠሉበት፣ ከሙስሊሞች ጀመዐህ የሚገነጠሉበት ንግግር ካላደረጉት እንደ ስህተት ነው የሚቆጠረው፣ የጠራውና የላቀው አላህ በዚህ አመሳያ ላይ ያሉ ስህተቶችን ለአማኞች ይምራል።
ለዚህም ነው ከመልካም ቀደምቶችና ሊቃውንት ውስጥ ብዙዎች ይህን በሚመስሉ ጥፋቶች ላይ የወደቁት፣ በኢጅቲሃድ የተናገሯቸው ከቁርኣንና ከሱንና ጋር የሚፃረሩ ንግግሮች አሏቸው።"
እኔም አልኩኝ:- በድጋሚ ይህንም የሸይኹ'ል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያን ንግግር በማንሳት የተምይዕ ሸይኾች ሀለቢይ፣ ኢልያስ አህመድና ኸድር ከሚሴ ተከታትለውበታል፣ ግባቸው ደግሞ ከቢድዐህና ከጥመት ባለቤቶች መከላከል ነው። ምክንያቱም ኢብኑ ተይሚየህ እዚህጋ የሆነን ቢድዐህ ቃል አምጥቶ በዚያች የቢድዐህ ቃል ምክንያት ከሰዎች ወዳጅነትና ጠላትነትን ያልመሰረተ ሰው ተግባሩ ከስህተት አይነቶች እንደሚያዝ አረጋግጧል። ያለ እውቀት በቢድዐህ ላይ በወደቀ ሰው ያለው ንግግሩ ግልፅ ነው።
ይቀጥላል…
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
#Join ↘️↘️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
